The movie it's not too bad, what I don't like about this film is the background music is too loud some times you can't hear what they sayin, so try to improve on that, editors
Merry Christmas everyone whenever you are this Christmas it's not so good for me I'm alone inside but I thank God cuz I'm alive for another year I'm thankful for that I hope Ethiopian Christmas is better for me Ghana
Great film, Great actors and great story. I love Ethiopian movies. But the soundtrack is very annoying. It is used in the most Ethiopian movies the same music. What happened.? There is so much music that you can use for this film. I wander that the editor not noticed. Please use different music next time. God bless you all.
I like it.. just little suggestion background music was very loud very hard to hear the voice of the cast ...volume was Fading in and out as well..other than that very funny.. 👍👍👍👍
እናመሰግናለን አራዳዎች
ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ባላችሁበት ሰላምና ደስታችሁን ታብዛው ውድድድድ ሁላችሁንም♥♥
ሀገራችንን ከክፋ እና ከውካታ ይጠብቅልን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹👈♥♥
ኸረረረረ እኔ የውነት መኖር አሰልችቶኛል ትንሽ የምፅናናው ፊልም ሳይ ብቻ ነው። ፊልሙ ካለቀ በኋላ ድጋሚ ይቺ አለም አናቴ ላይ ተቀምጣ ፊልሟን ትሰራብኛለች። ስለዚ pls አራዳዎችዬ በየሰዓቱ ለኔ እና ለመሰሎቼ ፊልም ልቀቁልን። ከኔ ጋር በዚ ሀሳብ የሚስማማ እጅ ወደላይ
Muna yeteddy አፍቃሪ አይዞን ማሬ ለበጎ ነው
kkkkkkkk sera yelem beka film becha new kezi hulu erasesh film beteseri yawatashal
Muna yeteddy አፍቃሪ 😂😂😂
አይዞን ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
እኔም በጣም።ሰልችቶኛል
ዋው ዛሬ ፀዳብን ስጠብቀው የነበረው ምርጥ ፊልም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመዳኒታችን ለህየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ 😘😘መልካም የስራ ዘመን
Hami tonjo አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን
Hami tonjo እንኳን አብሮ አደርስን
Hami tonjo አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ግን እኮ ገና ነው
የንጭገርም
Mahlet Ytbarek
ሴትን ልጅ ለቀልድ እንኳ ቢሆን የሚሳደብ ወንድ ደስ አይለኝም ወንዶች ተጠንቀቁ እሽ ለሚሰድበን ሰው ክብር የለንም
Rabia Mahmood ትክክል ሴት ልጅ ክብር ነች
ሁላችሁም አትመስሉኝም የሚሰድባት ወንድ እምቶድ የሚመታት እምቶድ አህያ የሆነች ስንት ሴት አለች
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው.......አምላኬ ሆይ እኔ አይኔን በአይኔ አይቻለሁ ጓደኞቼ ወልደው እንዲስሙ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን።
ከሴሰኛ ወንድ ይጠብቀን በሚስቱላይ ከሚሄድ ውሸታም ወንድ ይሰውራቹ!
Tsed Tesfaye አሜን ፫
Tsed Tesfaye አሚን
አንደኛዋ ቀንደኛ አንቺ ነሽ።
Tsed Tesfaye Kkkkkkkk amen amen temchtognal
Kuwait Kuwait አዎ ያገሬልጅ አሜን ያስብላል ዘመኑ
ፊልሙ በጣም ነዉ የሚያምርዉ ያስቃል ያስለቅሳል ያዝናናል ትምህርት ይሰጣል ባጭሩ ፀዳ ያለ ሙቪ ነዉ እናመሰግናለን♥♥♥
ቃል የአፄወቹ ልጅ አቦ ይመችሽ ላች ላይክ ሲያንስሽ ነው እንድህ አይነት አስተያየት ማየት እንደት ያስደስታል አሉልሽ ምድረ በጥራቃ እርጉዝ ነኝ ገለመሌ ይላሉ
ቃል የአፄወቹ ልጅ እ/ር ይስጥሽ ሁሉም ስው እንዳች ስለፌልሙ አስተያየት ቢስጡ ሀሬፍ ነበር ግን ሁሉም ምድር ቀዳዳ ናቸው ስለምዳምና ስለ ኩሽና መለፍልፍ ነው ሥራቸው
عالمለፍቅርህ ስል الجولاتእኖራለሁ እኮ ማር
Ganat Me እኮ
ትሽ ኮተት አሁን ይሄ አሪፍ ፊልም ነው? This is by far the worst ethiopian movie
አቦ ይመቻቹሁ ዛሬም ምጠብቀው ፊልም ነው በተከታታይ ልቀቁልን ከሀገር ውጭ ላለነው መፅናችን ነው ስለተረዳቹሁን እናመሰግናለን።
wow adis new gibuna enyewu ክርሥቲያን እህት ወንድሞቸ እንኳን ለገና በአል አደረሣችሁ
ፍቅር ያሸንፍል እንኩዋን አብሮ አንደረስን።
እኳን አብሮ አደርስን
gna gna new eko
እንካንአብሮአደረሰን
ወይኔ በማሪያም ገና ደረሰ አላወኩም ነበር
ብልህ ብትሆን ኖሮ ስለ ሌላውና ሌላውንም ለመስማት ትፈልግ ነበር፡፡ ብልህ ብትሆን ኖሮ ካንተ የሚያንስም፣ ካንተ የሚስተካከልም፣ ካንተ የሚበልጥም መኖሩን አምነህ ትቀበል ነበር፡፡ ብልህ ብትሆን ኖሮ ስለ ሌላው ዐውቀህ ኅሊናህን ታሰፋው ነበር፡፡ ብልህ ብትሆን ኖሮ ካንተ የተለየ ዕውቀትና ልምድ ያላቸውን ታዳምጥ ነበር፡፡ ብልህ ብትሆን ኖሮ ለመናገር ብቻ ሳይሆን ለመስማት ዕድል ትሰጥ ነበር፡፡
የተመቸው 👍
Rom Fkr 100% be tekekel 👌👉👍👈☆☆☆☆☆
Rom Fkr ትክክል ፡ነው
Rom Fkr በጣም ምርጥ ምክር በተለይ ደግሞ ለ እኔ 10000000000000000 like
በጣም ተመችቶኛልልልልልል ኮሜት ማለት እንደዝህ ነው ትምህርት ያለው
በጣም ምርጠ አባባል ላይክ በያልሁ
እልልልልልልልል የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ልገባ ነው ተመስገንንንንንንን
ደሞ ቶሎ ልቀቁ
Meseret Tilahun በሠላም ጊቢ ማር እግዚአብሔር ክፊትሸ ይቅደምለሸ
እሜን ማር እግዚአብሔር ሁላችንም በሳላም ለእናታችን ቤት ያብቀንንን
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይርዳን
Meseret Tilahun ለገና ነው በይ ምላሽ እዳትረሽን
Meseret ጥሌ, መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ
በጣም ምርጥ ፊልም ማርያምን ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩ አይ አሜሪካ i miss u በቅርቡ መጣሁልሽ
ምርጥ ነው የጠፉ አክተሮችን ማየታችን ደሥ ብሎናል
ሰማዕቱ እስጢፋኖስ ይጠብቀን አሜን በሉ እስኪ
Bety Akl አሜን ማር
Bety Akl አሜን አሜን አሜን
Bety Akl አሜን አሜን አሜን
Hl
Bety Akl አሜንንንንንንን
It’s great movie. It shows how habesha people act in the states. Thank you guys
ዋውውው ደስይላን ይልመድባችሁ አድስነገረ መልካም ለሁላችን ይሁን ሰላማችን ይብዛ በያለንበት ውድ ያገረ ልጄች እወዳችሁ አለሁ
ብሌን ማሞ ሳቅሽ ሳቄ ነው ስወድሽ😉😘
በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ😍
ዘ መጨነቅ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😕
susu hassen imo
ብሌንዬ የኔ ማር ስወዳት እስኪ አድናቂዎቿ like me ጋይስ ምችት ይበላቹ
wiz lina anche maneshe like eimedarigeleshe
wiz lina
እኔ ደሞ ታስታውከኛለች እሺ!
እንየም ጉድ እኮ ነው
Samerh wowwe yene konjoowoche Alien የምን ጉድ ነው ¿
10Q
ዋው በጣም ያምራል አይ ያ መላጣ የሰው ልጅ ሊያሳድግ ነው ሁላችሁንም ውድድድድ ነው የማድርጋችሁ አይ ይች ግሪን ካርድ የምትባል ከምር አረብ ሀገር ይግደለኝ
ምንድን ነው ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉት ለኛ ላይክ ምን ይሰራልናል ለነሱ ግን በጣም ይጠቅማቸዋል ለሚቀጥለው ጡሩ ነገር ይዘው ከች ይላሉ
Eyerus hone አንቺ እንደ ፎቶሽ አስማት ነሽ እንዴ በለው
Eyerus hone afrblabllgargtmlwn
ዋው ዛሬ ባድስ ፊልም ልንቀውጠው ነው እስኪ ኑሮ ባሜሪካ እዴት እደሚማደርጋቸው እንየው ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ
Atsede Alemu yawo ba credit eina text driveway store tabakiway gas station
ውጪ ሀገር ለምትኖሩ እንኳን ለገና በዕል ዓደረሳችሁ!
Ameeeeen konjo
Amen konijo
ከሞት እና ከአሜሪካ የሚቀር የለም አይዞቹህ ከአረብ ሀገር ወደ አሜሪካ
Beti Ye Nati ክክክክክክክክክ
Beti Ye Nati
ሲያምርሽ ይቅር እሽ
Beti Ye Nati awo ename ke kuwait wede usa gebechalew
ክክክክአረኡ
እናመሰግናለን አራዳወች
ልብ ይሳጣቹ ተሳዳቢወች
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
sara ye gonder lij wtuxwt5tjLyttonl00men0Tt3effed
ውይ እንዴት አባቱ እንደሚያምር በርቱልን ያገር ልጅ ውይ ሰወዳቹሁ ውድድድድ😍😍😍💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👈👈
Betam enamesegenalen betam yikirta ke 4 amet behala melse mestetachin
Lewedefit yeteshale lemeserat zegeju nen
ይህን ፔ ጂ እንዴት እንደምወደዉ አይቸ ስጨርስ አመለስ አለሁ ሰላማቹሁ ይብዛ የዩትብ ዘበኛች
ብሌን የኔ ተወዳጅ ውስጤ ነሽ 😍😍😍
i really liked this movie
happy New year guys
የሺ ማስታወቀያው ደስ ይለኛል ለፍጥነት ለጥራት ምን ግዜም የሺ ማርት
እኔ ለናቴ ልኑር እናቴ ለኔ ትኑር ክክክክክክክክ
Enam dessss ylegnal
እኔ ለናቴ ልኑር እናቴ ለኔ ትኑር
The movie it's not too bad, what I don't like about this film is the background music is too loud some times you can't hear what they sayin, so try to improve on that, editors
በጣም ደስ ይላል ብሌን የኔ ልዩ የፋሲል ደሞዛ አድናቂ ውድድድድ ነው የማደርግሽ
ወድ የእማማ የኢትዮጵያዬ ልጆች ሠላማችሁ ይቦዛ በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነዉ 😍😍😍 ክፋ አይንካችሁ
ለመላው አለም አምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለምዴሀኒያለም። ልዴት በስላም አዴረሳችሁ እንዴኔ በስዴት አለም ለምትኖሩ። እማምላክ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
እድሜያቹ ይርዘም ተከታይ ያብዛላቹ አቦ ድብር ብሎኝ ነበር አሪፍ ፊልም ነው ግን አላየውትም ሳያዩ የሚያምኑ ........
We have this kind off amazing movies. No more stinky politics. Just realize time to time nice movies pls. Thanks.
Wow thank you so much for your great comments and yes we tried a little bit different way so that way the movie industry stay away from politics
ስላም ውድ የሀገሬ እንቁ የሀበሻ ልጆች ስወዳችሁ ላይክ እንዳትረሱ እንዳልቀደም ስጠባበቅ ቀድማችሁ ተስልፋችሆል ስላማችሁ ይብዛ
ዋው በጣም አራፍ ነው ለዙ ግዜ ስጠብቅ የነበረው ፍልም 💖💖💖💖💖
ወይ እኔ አዲስ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለን
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እህት ወንድሞቸ። በስደት ያላችሁ ልየውና ስለፊልሙ አስተያየት እሰጣለሁ
አይ የሀገሬ ልጆች እንሹፈው ወይ ይመቻል ድራማው 😉እስቲ አይት እናርገውና እንኮምታለን መልካም ምሽት የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 😍
Arada movies:
Your logo is almost to cover the whole video. make it small :)
Thank you!.
ብሌን፡የደብርብርሀኑ፡በጣም፡ነው፡ምውድሽ፡የአግሬ፡ልጅ😍😘😘😘፡ስለ፡ፊልሙ፡አይች:'
Wowow very good movies.
Batem das alegni bataley ullachun hiwadalw.
Nuruligni .
I 'm from NORWAY
ተመስገን ዛሬ ገና አሜሪካን አገር ተሰርቶ እንግሊዝኛ የሌለበት ፊልም አሁን ገና አየሁ በደንብ ገብቶን ጨረስኩት ደስ ሲል በፈጣሪ
Thank betam enamesegenalen Lik new filmu Amaregna new Hulu negeru amaregna lemadreg bezu tirenal
Merry Christmas everyone whenever you are this Christmas it's not so good for me I'm alone inside but I thank God cuz I'm alive for another year I'm thankful for that I hope Ethiopian Christmas is better for me Ghana
አዲስ ፊልም ተለቋል ገባ ገባ በሉ ።ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ምን ይዤ ከሚል በሽታ ፈጣሪይ ያድነን አላህ ላገራችን ያብቃን ከከዳማነት ወደ መዳምነት ፈጣሪይ ይለውጠን ሰናይ ምሽት ማሮች
ጀሚላ ሁሴን የሰላም ተስፋዬ አድናቂ Yene konjooo amen amen .....
ጀሚላ ሁሴን የሰላም ተስፋዬ አድናቂ እሽ እህት
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
amen
Loved the storyline and cast! Wish they had better quality production.
Great film, Great actors and great story. I love Ethiopian movies. But the soundtrack is very annoying. It is used in the most Ethiopian movies the same music. What happened.? There is so much music that you can use for this film. I wander that the editor not noticed. Please use different music next time. God bless you all.
ላይክ ጠምቶኛል የሃገሬ ልጆች እባካችሁ ጥማቴን አብርዱልኝ
Meku Meku go drink water yalm
hi Meku !!! where R U ?
dese yemile new enamseginalen
Meku Meku sheylem
Siyamrish yiqir yow yelam
ዋው እናመሰግናለን ሰሞኑን በአዲስ ፊልም አበሸበሻችሁን
Thanks Arada movies 1
I like it.. just little suggestion background music was very loud very hard to hear the voice of the cast ...volume was Fading in and out as well..other than that very funny.. 👍👍👍👍
እኳን ደና መጣችሁ ጋይስ እስኪ ድብር ብሎኛል ላይክ ግጩኝ ያው የመውለጃየ ስአት ድርሷል እ
Tgest andalme
ማሬ እነን ድብር ይበለኝ 😘😘
Tgest andalme አንቺ ሴት እንደ ድመት በየሳምንቱ መውለድ ጀመርሽ እንዴ??
ሀኒ ያዳማዋ ፍቅር አለሽልኝ
Hanna Tsegaye ሆ ምን አለበት ቅናታም
Tgest andalme የኔ ቆንጆ
ወይኔ አዲስ 6ኛ ክፍል አብረን ነበር የተማርነው በፊልሙ መጨረሻ ላይ አየኃት ሁሌ አስባት ነበር
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ደስ ይላል ፈታ እያላቹ እዩት እኔ አይቼ ጨርሻለሁ አመሰግናለሁ
Wow aref film 😁😀😀😀 Thank u guys
ወይ ስጠብቀው የነበርው ነው እንኳ ድህና መጣችሁ ብሌን የኔ ማር ሠወድሸ በተረፍልህየው ፊልሙ
metnal tanxx Arada movies1 💚💛❤yemchachu maroc😘
Really like it.Nice drama on my x-mass evening
Betam des yemil film❤️❤️💕💕
አረ ውይ በሳቅ ሞትኩኝ ስንት አይነት ሰው አለ ሰላም ሳይል ስጦታውን አቀባበሉ አቤት ፍጥነት
እኔን ግርም ያለኝ አሁን ከዚህ ፊልም ምን ተማራችሁ በመድሀኒአለም አይቼዋለሁ ግን የኔ አስተያየት #በጣምብ#ያስጠላል ምንም አያስተምርም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
Thank you so much 😊 🙏
ያራዳ ፊልም ማየት ደስ ይለኛል ይሄ ፊልም ግን ዝርክርክ ፊልም ነው ምነው አሜሪካ መሄድ ያዝረከርካል ምድር ሹጣም አመስጡም
medi fkr እረ በናትሽ እረ በናትሽ እንዴ
በለው እደስ ፊልም።እናመሰግናለን 207ኛ ነኝ😜
ሰአድ ፍቅር ገጠሬዋ defenseoppaaggmmww3
ቆይ ፊልሙ 1…ሰዓት40…… ደቂቃ ነው ሚሆነው ለምን 3 50 ሰዓት ታረጋላቹ ያማታቹ ልብ ይንጠልጠል ፊልሙ አሪፍ ነው😍
ውይይይይይይ ብሌንዬ ስወድሽ ሁሉነገር ሲምርብሽ አፍፍፍፍፍ ኑሪልን
አሪፍ ነው ተመችታቹኛል 👍👍👏👏
እኔማ ጓደኞቼ አሜሪካን አገር ለመግባት ብዬ እንደዚህ አይነቱ ሼባ አግብቼ ከመቃጠል አንድ ዱሩዬ ያራዳ ልጅ አግብቼ ዘና ፈታ ብየ አልኖርም እንዴ ሆሆሆሆ
በጣም አሪፍ ነው የሚኪ አለም አድናቂዎች እሥኪ ሚኪ አለምን ላይክ ላይክ እንበለው ሚኪየ ውድድድ ቢሌን ማሞ የኔ ፍልቅልቅ ታምሪያለሽ
Thumbs up for Nebyat,👍 she's so funny 😄
yea n i luved it overall
እስከ ዛሬ አለማየተ ገረሞኛል ብቻ አረፍ ድረማ ነው🥰🥰🥰
እናመሰግናለን 😘💓👍
በጣም ደስ ይላል በተለይ ቢንየ ሚባለው ልጂ ወይ ደስ ሲል እርጋታው አነጋገሩ ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ፊርሀ እግዚአብሔር ያለው ልጂ ነው እነዚያ ሁለቶች እንኳን ከዚህ ዝብርቅርቅ አለም የተቀላቀሉ ናቸው እና ሴቶችየ እደ ቢንየ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው አፍቃሪ ይስጣችሁ
Betam enamesegenalen Sameru Bini negn filmu lay yeserahut betam thank you fetari yibarkachu
እህ ዛሬ እንደት እንደደበረኝ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ ደስ እድለኝ አስቸግሬ አለቅም ዛሬብቻ ነው
አልታይሽም እንዴ
Saada Mommed አንቺ ላይክ አባሽ ይጥፋ ገደል ሆድ
በጣም ነው የወደድሁት
ይህን ፊልም ደስይላል
Ere zare macherashanegn lenem like la allah bilachu
Arif new bertu Gin Wbakachihu film lay Mehalan Achemru. Kalu Ewnetn Ewnet belu new milew. Enkuan lefilm. Beterefe enamesegnalen.
ብሌን ማሞ እረ please ብቅብቅ በይልን ለነገሩ ሜዲያውን እኮ ሰላም ተስፍየ ተቆጣጥራዋለች እረ ብሊዝ ብሌን እና ማህሌት ወጣ ወጣ በሉሉን
የአዳም ዘር በሙሉ አንድ ነው ትክክል ብለሻል ሳሮን 😘😘😘በርቱ
እናመሰግናለን ቀን በቀን አዲስ ፊልም . ፊልም እንዲ ስትለቁ ኔቶርክም ብለቀቅልን ምን አለ . አሁን ልተኛ ነው ነገ አየዋለው ውድ ያገሬ ልጆች ደናደሩልኝ .😘😘😘😘
ፈቲያ አህጨመድ
Helen Balhu ምን አልሽኝ ?
Konjo movie new tnxs a lot Yagere Lijocho Edmeyachu Yrzem......
ዋውውው ብሌንዬ ያለችበት ፉልም ደስ ይለኛል ብሌንዬ አድናቂሽ ነኝ ዘና በሉ የሀገሬ ልጆች 💐💐💐
☕☕☕☕ለብርዱ ነው በሉ እየጠጣችሁ እንየው
እናመሰግናለን አራዳዎች
አሪፍ ነው
ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ ሰለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት እንስጥ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ፡ወጥቶ ከመቅረት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።የሰዉ ልጅ መጨረሻው ሲምር፡ነዉና መጨረሻችንን ያሳምርልን።አሜን(3)
አራዳ ሲኒማ የኛ ፈጥኖ ደራሾች
እንኳንም ሰብስክራይፕ አረኳቹ አይቆጨኝም
elsa solomon hahaha ተመቸሽኝ አባባልሽ
wow 😮 Adis film Aradoch emachachu taserko mahone alebet anyway tanks
ተለቀቀ yes♥♥♥
በህይወቴ ከሶስቱ አንዱን መሆን እፈልጋለሁ
1.....ታዋቂ አክትረስ ካልተሳካ
2.....ጎበዝ ነጋዴ ይሄም ካልተሳካ
3.....አዛኝ ሌባ እሆናለሁ
እናተስ? Guy^s
Lenna Queen አዛኝ ሌባ ኪኪኪ
Lenna Queen enea 2 ena 3 merchayea new
Lenna Queen ክክክክ አንዱን ያሳካልሽ
እኔው ነኝ ከርታታው ማር hehe
Atsed Mariam ይሳካልሽ ፍቅር
Wawww betam desi yilal thank you Ethiopian artists
ሚኪ አለም አለበት😃😃 ሚኪን 😉😍💜💝❤የሚወድ ብቻ like በጣምም ያሳዝናል 😓😢በጣምም ያስቃል 😀😀😃😂ደስ እሚል ፊልም ነው😍😍😍 እሚገርመው ከሃገሩ ስልጣኔ ጋር😒😒 ፊልሙን ውበት ስቶታል😊 አቦ እትዩም እንዲህ ትደግልን😭😭😭
ክክክክክ እኔን ያሳቁኚ ሽገር ማማ እና ሽገር ዳዲ ናቸው
It’s a good movie 🎥 I love ❤️ you guys
Thank you so much
እረ እደት ነው ሠሞኑን አበሸበሻችሁን ተመሥገን ለኔቶርኩ መፅናኛ ነው መሠለኝ
It is wonderful movie bless guys
Hhhhhhhhhh አንድ ነገር አሳቀኝ ከምር ግን ከውፍራም ስው ጋር መተኛት ሴቶት መተኛት አትፍሩም ቢያንስ ይጨፍልቀኛል ብላቹ አታስቡም hhhhhh ውይ መዳኒአለም ውፍራም ባል እንዳትስጠኝ ፍጣሪዬ አደራ በምድር በስማይ ።
Meaza Ayele moges ኪኪኪኪኪኪኪ ይሄብር የማያረገዉ የለም
ሀሀሀሀሀእውነትሽነው በጣምይከብዳል
😂😂😂😂 ke filmu yelek commentochu ebd nachew
እኔ አለሁ
ማኛ ማኛ ማኛ ነው ይለያል ዋው ደስ ይላል እንዲህ ያራዳ ልጆች ፏ ፏ ሲሉ ራን ራን ሲሉ ደስ ይላል አሉ እንጂ እነ ሀጫሉ እነ የቦቲ ፕሬዜዳንት ማሜ
በናታቹ በጣም ከፍቶኛል እስቲ አይዞሽ እያላችሁ like ግጩኝ
አይዞሽ
አይዞሽ
Ebed
እናመሰግናለን እስቲ ይሾፍ እና....
ትግስት ከናዝሬት የምወድሽ
😍😍😍
ትግስት ከናዝሬት ዛሬ ማፊ ፍንድሻ ዝብሎ ማፍጠጥ ነው
ለሁሉም ግዜ አለው ክክክ
አዉ
shamisey ጉራጌዋ #የጌቶ#ቀዌ
እኔም ውድድድ
ለሁሉም ግዜ አለው
ዛሬ ፈንዲሻው አሮብኛል (ተቃጥሎብኝ) አይጣፍጥም ልስጥሽ ማሬ
ብሌንዬ የኔ ማር ስወድሽ አንቺን አይቸ ነው ያየሁት የኔ ውብ በርቺ thankyou
ዋው በጣም ደሥ የሚል
ዋው ምርጥ ፊልም ብሌን ማሞ ግን ምድነው እደዚ መገላለጥ