Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋውውው እሞክረዋለሁ በጣም ያስጎመጃል!!👍👍Thank u for sharing 🙏🙏❤❤❤❤
Egnam enwedachuhalen akrarebachu betam dese yelal betam dese telalachu demo weta yale neger nw metasayun ene betam wedejewalhu 👍Enquan abro adresen ❤
እንዴት ደስ እንደምትሉ የኔ ማሮች እድሜ ይስጣችሁ
ሳሪሳችን ላይ ከምወዳቸዉ እናቶች አንዱዋ በዛ ላይ የአገልግልሽ ጣዕም❤️
❤❤❤🫶Betam Yeakeste gwadegna nechin ena ❤❤❤❤
ያምራል እንሞክረዋለን እናመሰግናለን....
በጣም ቆንጆ ነው እኔም እጠቀመውአለሁ
ሰላም ቤተሰብ አንኳ በሰላም መጣችሁ ወ/ሮ. እጅጌ ሁሌም እንደ አማረብሽ ❤
ወ/እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ እንኮን አብሮ አደረሰን ለጾማችን ይህንን የተልባ ጅውስ ስለአሳያችሁን እናመሰግናለን ተልባ በማር ነበር የምጡጣው በናንተ መንገድ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ምርዬ ትዳር እንዴት ነው
ስሙ ግን ማነው የሚባለው እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ግን ደስ ይላል ጥቅሙም አዘጋጅታሁትም ወተት ነው የሚመስለው እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን የፆሙን ሙያ ስሪልን
እማዬዬ ጣፋጩ በጣም የበዛ ይመስለኛል ስኳርሽን ከፍ እንዳያደርግብሽ ተጠንቀቂ። በተረፈ ተባረኩ።
የኔእናት ድርብብ ያሉ ፍቅራችው ሲያስቀና እናመሰግናለን
ተባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም ይጣፍጣል ወተት ገብቶበት ከአንደኛ ነው
The backyard is looking nice, you have made it cosy with the plants 🪴 ❤
Thank you for sharing but I like it warm or hot, especially for those people live in the cold areas right now
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ስወዳቹ ❤🙏🙏
ሰላም እናት የሚሰሩትን ሞያ እጅግ አድናቂ ነኝ ለጾም ከቡና ጋ የሚጠጣ እንደ ወተት የሚጠቀሙበት አምና በጾም ግዜ አስወጥተውት ነበር እንደገና ቢሰሩልን በትህትና እጠይቃለሁ (ሶያ ወተት ወይም አልመንድ ወትት) አይደለም
አሜን ከሁሉም በላይ አገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ እናት በፀሎት በርቱ ይህም ቀን ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም።
Thank you for sharing, God bless you and all your family
Tebarku yetbark yehun 😊
እሰይይይ እናታችን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Your mom is always beautiful Miheretiye! She reminds me when my mom was younger. Beautiful in every way ❤❤❤. God bless all of your family
ተልባው ሲቆላ አላረረም ማሚየ ሁለተኛ እናቴ የተልባ ምች ለይለኛ ነው ከተጠጣ በኃላ ጥርስን በቡርሽ መፋቅ በተረፈ እናመሰግናለን ተባረኩ
Good morning I like your show/ presentation.Thank you. For how long I have to soak the DATES?🙏🏾
Thank u so much 10 to 15 minutes
የሙስሊምም ፆም ነው ተከታታዮችሽ እስከሆንን ድረስ እኛንም አክብሪ
☪️ ramadan mubarak
ሰገጤነትኮ አያድርስ ....በጾም ጊዜ የሚዘጋጅ ብላ ነው ያለች ..
አይዞሽ ሙስሊም እህታችን በፆም ጊዜ ነዉ ያለቸዉ እኛ ሁልገዜ እናከብራችኋለን የፆም ትርጉሙ መከባበር ነዉ
Awo makabar alaben
እረ ለሁሉም ነው እሥላም ክርሥቲያኑ መልካም ጻም ❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ልዬ ጁዝ ነወ ዛሬደሞ ሁሉም አለኝ እሰራዋለሁ❤
ለሁሉ የፆም ሀይማኖቶች ጥሩ የፆም ምግብነዉ❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ታስቀናላችሁ❤
A litel caylon cinmon powder is very good ❤❤❤❤
God bless you and your beautiful family my lovely mother ❤❤❤
Yene mar Temru fire yelewum ende mashenu aysebrem ?
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ እንደምን ሰነበታችሁ❤❤❤❤❤ምርዬ አትጥፊ ፆም ሰላም ነው
ምሪሪ መልካም ትዳር ውለጂ ክበጂ ዛሬ ነው የሠማሁት እሰይ እጅግ እንኳን ደስ አላችሁ ምዕራፍ የምትባል ልጅ አለችኝ❤❤❤❤
መልካም የናቶች ቀን እጅግዬ የዛሬ አመት ለእናቴ አበባ ስጠሻት ግዜው እንዴት ይሮጣል
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ስወዳቹ ❤❤❤❤
እረ እኔም ላድንቅሽ እጅጌደርባባ ውብ እናትይመችሽልብሽ ደስ ካለው ሰው ቢያደንቅ ባያደንቅሽ ምን ቸገረሽ❤
እሕቴ. እዲት. እደምወድሽ. ከነቤቸሠብሽ. ዘመን. ይባሰክ
ለናትሽ እድሜ ይስጥልሽ ያለናት መኖር በጣም ከባድ ነው
ስልክ ቁጥር ወይም ቴሌግራም ካለሽ በምን እናግኝሽ?
እግዛብሔር ይስእልን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤
Thank you so much for sharing 🙏🏽
እህቴ የተልባ አድናቂ ነኝ ባልትናሽን እንዴት ማግኘት እንችላለን
እናመሰግናለን🙏
ስኳር በሽተኛ ቴምር መጠቀም ይቻላል?
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰንየታርጋው ነገር እንዴቴ ሆነ ደውዬ እጠይቃችኋለሁ ብዬ ስራ በዝቶብኝ ነው ይቅርታ
ሞክሬ ነበር በሙዝ ተልባ ግን በጣም ከበደኝ በጣም ለሆዴ ተልባው ብቻ ጥሩ ነው ለእኔ🙏❤🙏❤🙏❤
እንዴት ሆነ የታርጋው ጉዳይ?
ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ በጣም አድናቂአችሁ ነኝ
እጅግዬ አንድ ጊዜም ሰርተሽ አሳይተሽን ነበር የዛኔ የፍስግ አሁን የፆም ነው 😂👌❤❤❤❤❤❤
Wow mert enat thank you
Waw enam mirake asewatachugn
ቆሎው አረረ ቀረት ቤለው ጥሩ ነው
ማማር በሀገር ላይ 😍😍😍
She looks like my mom ❤
አመሰግናለሁ
Mamaye endthi beikola tru new beschta slemyamta 2 dekika becha mamok new telbawen malete new
በረዶም ቢቀር ውሃ ቢደረግስ ችግር አለው
የዘፈዘፍሽው ምንድን ነው
ቴምር
Yetebareke yihun
Enamesegenalen
Le pregnant women chigir yinorew yihon?
ጤና ይስጥልኝ እጅጌ ምነው ጠፍችሁ እኮ🎉🎉🎉
ሆዴን ላለሰልስ አይደለም ፆም የምፆመው ከመመገባችን በፊት ፀበል መጠጣት ካልሆነ ውሀ
ታዲያ ለማድረቅ ነው
እናመሰግናለን
እነ ሰሪቸ ወድጀዋለሁ በጣም ቆጆ ነዉ❤❤❤
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ
ፍቅር የሆኑ እናት ❤❤❤
Yene derbaba set betam dis tiyignalesh❤
ደስ ትላላችሁ ምርየን ሰላም
Awukachihubetal bertu😊
ለካ መንጫጫት አለበት ለዛ ነዉ አልጣፍጥ ያለኝ ሞያ አስተማርሽኝ ደሞ ደስ ስትሉ❤
👌
እንኳን ደህና መጣችው የኔ እናት ❤❤❤ምርየ የመኪናሽ ታርጋ ተገኘልሽ ወይ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Altegenem ere
እሰይ የኔ እናት እናመስግናለን❤
Thank you so much 🙏 ❤❤❤
ንግግርሽ ደስ ሲል
በጣም ነው የምወዳችሁ 🙏🏻
እናትና ልጅ ታምራላችሁ።
mmmm wow thank you ❤❤
Melat yet tefach.I missed her
ፀዴእናት
ኢትዮጵያ ዊወዝፀዴእናት
ላይ ክክክክክክክ ሼርርርርርርርርር
Enquan abro aderesen yene embate 💚💛❤️You are so beautiful mom ❤
እንዴ ነሽ የጠፍስው እንካን አብሮ አደረስን ቶሎ ቶሎ ነይልኝ ❤❤❤❤ውድድድድድ አረግሻለው❤❤❤❤❤❤❤
Eshi ahun be program metalhu
Mamaye you’re always beautiful
ውይ ደስ ስትሉ
የፀይም ቆንጆ ሴት ነሽ ምንም አይወጣሽም
ምርዬ እንኳን መጣሽ
Thank u
ተናፍቃችሁ ነበር ለፆሙ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
Enqwan adrsachu aune sercha tetau 👍🏽❤️❤️
ኧረ እጅግዬ አሪፍ ነው
እንዴት ናችሁ አረ አትጥፉብን። የመኪና ታርጋ ተገኘ?
በስትሮ ቢሆን የበለጠ ይገባል
እነኳን አደረሳችሁ እንዴት ናችሁ።
Enamsgnaln betame konjo🎉
እጅግ በጣም አጓጓሽኝ
Betshom eko bizu michot yelem segan mebedele new enji
ተልባ ተፈጭቶ ምን ያህል ይቆያል ማሚዬ
ምንው ሙስሊሞችንም እንኳን አደረሳችሁ ብትይን ፆሙ እንደሆነ እኩል ነው የገባው
እኮ
Remedan mubarek
የሀይማኖት ጥላቻን ለማሳየት የተጠቀመችበት ዘዴ ሊሆን ይችላልRAMADAN MUBARAK
ዋውውው እሞክረዋለሁ በጣም ያስጎመጃል!!👍👍Thank u for sharing 🙏🙏❤❤❤❤
Egnam enwedachuhalen akrarebachu betam dese yelal betam dese telalachu demo weta yale neger nw metasayun ene betam wedejewalhu 👍
Enquan abro adresen ❤
እንዴት ደስ እንደምትሉ የኔ ማሮች እድሜ ይስጣችሁ
ሳሪሳችን ላይ ከምወዳቸዉ እናቶች አንዱዋ በዛ ላይ የአገልግልሽ ጣዕም❤️
❤❤❤🫶Betam Yeakeste gwadegna nechin ena ❤❤❤❤
ያምራል እንሞክረዋለን እናመሰግናለን....
በጣም ቆንጆ ነው እኔም እጠቀመውአለሁ
ሰላም ቤተሰብ አንኳ በሰላም መጣችሁ ወ/ሮ. እጅጌ ሁሌም እንደ አማረብሽ ❤
ወ/እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ እንኮን አብሮ አደረሰን ለጾማችን ይህንን የተልባ ጅውስ ስለአሳያችሁን እናመሰግናለን ተልባ በማር ነበር የምጡጣው በናንተ መንገድ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ምርዬ ትዳር እንዴት ነው
ስሙ ግን ማነው የሚባለው እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ግን ደስ ይላል ጥቅሙም አዘጋጅታሁትም ወተት ነው የሚመስለው እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን የፆሙን ሙያ ስሪልን
እማዬዬ ጣፋጩ በጣም የበዛ ይመስለኛል ስኳርሽን ከፍ እንዳያደርግብሽ ተጠንቀቂ። በተረፈ ተባረኩ።
የኔእናት ድርብብ ያሉ ፍቅራችው ሲያስቀና እናመሰግናለን
ተባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም ይጣፍጣል ወተት ገብቶበት ከአንደኛ ነው
The backyard is looking nice, you have made it cosy with the plants 🪴 ❤
Thank you for sharing but I like it warm or hot, especially for those people live in the cold areas right now
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ስወዳቹ ❤🙏🙏
ሰላም እናት የሚሰሩትን ሞያ እጅግ አድናቂ ነኝ
ለጾም ከቡና ጋ የሚጠጣ እንደ ወተት የሚጠቀሙበት አምና በጾም ግዜ አስወጥተውት ነበር እንደገና ቢሰሩልን በትህትና እጠይቃለሁ (ሶያ ወተት ወይም አልመንድ ወትት) አይደለም
አሜን ከሁሉም በላይ አገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ እናት በፀሎት በርቱ ይህም ቀን ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም።
Thank you for sharing, God bless you and all your family
Tebarku yetbark yehun 😊
እሰይይይ እናታችን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Your mom is always beautiful Miheretiye! She reminds me when my mom was younger. Beautiful in every way ❤❤❤. God bless all of your family
ተልባው ሲቆላ አላረረም ማሚየ ሁለተኛ እናቴ የተልባ ምች ለይለኛ ነው ከተጠጣ በኃላ ጥርስን በቡርሽ መፋቅ በተረፈ እናመሰግናለን ተባረኩ
Good morning I like your show/ presentation.Thank you. For how long I have to soak the DATES?🙏🏾
Thank u so much 10 to 15 minutes
የሙስሊምም ፆም ነው ተከታታዮችሽ እስከሆንን ድረስ እኛንም አክብሪ
☪️ ramadan mubarak
ሰገጤነትኮ አያድርስ ....
በጾም ጊዜ የሚዘጋጅ ብላ ነው ያለች ..
አይዞሽ ሙስሊም እህታችን በፆም ጊዜ ነዉ ያለቸዉ እኛ ሁልገዜ እናከብራችኋለን የፆም ትርጉሙ መከባበር ነዉ
Awo makabar alaben
እረ ለሁሉም ነው እሥላም ክርሥቲያኑ መልካም ጻም ❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ልዬ ጁዝ ነወ ዛሬደሞ ሁሉም አለኝ እሰራዋለሁ❤
ለሁሉ የፆም ሀይማኖቶች ጥሩ የፆም ምግብነዉ❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ታስቀናላችሁ❤
A litel caylon cinmon powder is very good ❤❤❤❤
God bless you and your beautiful family my lovely mother ❤❤❤
Yene mar Temru fire yelewum ende mashenu aysebrem ?
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ እንደምን ሰነበታችሁ❤❤❤❤❤ምርዬ አትጥፊ ፆም ሰላም ነው
ምሪሪ መልካም ትዳር ውለጂ ክበጂ ዛሬ ነው የሠማሁት እሰይ እጅግ እንኳን ደስ አላችሁ ምዕራፍ የምትባል ልጅ አለችኝ❤❤❤❤
መልካም የናቶች ቀን እጅግዬ የዛሬ አመት ለእናቴ አበባ ስጠሻት ግዜው እንዴት ይሮጣል
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ስወዳቹ ❤❤❤❤
እረ እኔም ላድንቅሽ እጅጌ
ደርባባ ውብ እናት
ይመችሽ
ልብሽ ደስ ካለው ሰው ቢያደንቅ ባያደንቅሽ ምን ቸገረሽ❤
እሕቴ. እዲት. እደምወድሽ. ከነቤቸሠብሽ. ዘመን. ይባሰክ
ለናትሽ እድሜ ይስጥልሽ ያለናት መኖር በጣም ከባድ ነው
ስልክ ቁጥር ወይም ቴሌግራም ካለሽ በምን እናግኝሽ?
እግዛብሔር ይስእልን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤
Thank you so much for sharing 🙏🏽
እህቴ የተልባ አድናቂ ነኝ ባልትናሽን እንዴት ማግኘት እንችላለን
እናመሰግናለን🙏
ስኳር በሽተኛ ቴምር መጠቀም ይቻላል?
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
የታርጋው ነገር እንዴቴ ሆነ ደውዬ እጠይቃችኋለሁ ብዬ ስራ በዝቶብኝ ነው ይቅርታ
ሞክሬ ነበር በሙዝ ተልባ ግን በጣም ከበደኝ በጣም ለሆዴ ተልባው ብቻ ጥሩ ነው ለእኔ🙏❤🙏❤🙏❤
እንዴት ሆነ የታርጋው ጉዳይ?
ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ በጣም አድናቂአችሁ ነኝ
እጅግዬ አንድ ጊዜም ሰርተሽ አሳይተሽን ነበር የዛኔ የፍስግ አሁን የፆም ነው 😂👌❤❤❤❤❤❤
Wow mert enat thank you
Waw enam mirake asewatachugn
ቆሎው አረረ ቀረት ቤለው ጥሩ ነው
ማማር በሀገር ላይ 😍😍😍
She looks like my mom ❤
አመሰግናለሁ
Mamaye endthi beikola tru new beschta slemyamta 2 dekika becha mamok new telbawen malete new
በረዶም ቢቀር ውሃ ቢደረግስ ችግር አለው
የዘፈዘፍሽው ምንድን ነው
ቴምር
Yetebareke yihun
Enamesegenalen
Le pregnant women chigir yinorew yihon?
ጤና ይስጥልኝ እጅጌ ምነው ጠፍችሁ እኮ🎉🎉🎉
ሆዴን ላለሰልስ አይደለም ፆም የምፆመው ከመመገባችን በፊት ፀበል መጠጣት ካልሆነ ውሀ
ታዲያ ለማድረቅ ነው
እናመሰግናለን
እነ ሰሪቸ ወድጀዋለሁ በጣም ቆጆ ነዉ❤❤❤
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ
ፍቅር የሆኑ እናት ❤❤❤
Yene derbaba set betam dis tiyignalesh❤
ደስ ትላላችሁ ምርየን ሰላም
Awukachihubetal bertu😊
ለካ መንጫጫት አለበት ለዛ ነዉ አልጣፍጥ ያለኝ ሞያ አስተማርሽኝ ደሞ ደስ ስትሉ❤
👌
እንኳን ደህና መጣችው የኔ እናት ❤❤❤ምርየ የመኪናሽ ታርጋ ተገኘልሽ ወይ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Altegenem ere
እሰይ የኔ እናት እናመስግናለን❤
Thank you so much 🙏 ❤❤❤
ንግግርሽ ደስ ሲል
በጣም ነው የምወዳችሁ 🙏🏻
እናትና ልጅ ታምራላችሁ።
mmmm wow thank you ❤❤
Melat yet tefach.I missed her
ፀዴእናት
ኢትዮጵያ ዊወዝፀዴእናት
ላይ ክክክክክክክ ሼርርርርርርርርር
Enquan abro aderesen yene embate 💚💛❤️
You are so beautiful mom ❤
እንዴ ነሽ የጠፍስው እንካን አብሮ አደረስን ቶሎ ቶሎ ነይልኝ ❤❤❤❤ውድድድድድ አረግሻለው❤❤❤❤❤❤❤
Eshi ahun be program metalhu
Mamaye you’re always beautiful
ውይ ደስ ስትሉ
የፀይም ቆንጆ ሴት ነሽ ምንም አይወጣሽም
ምርዬ እንኳን መጣሽ
Thank u
ተናፍቃችሁ ነበር ለፆሙ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
Enqwan adrsachu aune sercha tetau 👍🏽❤️❤️
ኧረ እጅግዬ አሪፍ ነው
እንዴት ናችሁ አረ አትጥፉብን። የመኪና ታርጋ ተገኘ?
በስትሮ ቢሆን የበለጠ ይገባል
እነኳን አደረሳችሁ እንዴት ናችሁ።
Enamsgnaln betame konjo🎉
እጅግ በጣም አጓጓሽኝ
Betshom eko bizu michot yelem segan mebedele new enji
ተልባ ተፈጭቶ ምን ያህል ይቆያል ማሚዬ
ምንው ሙስሊሞችንም እንኳን አደረሳችሁ ብትይን ፆሙ እንደሆነ እኩል ነው የገባው
እኮ
Remedan mubarek
የሀይማኖት ጥላቻን ለማሳየት የተጠቀመችበት ዘዴ ሊሆን ይችላል
RAMADAN MUBARAK