ፒ ኤስ ጅን መደበኛ ቡድን ያስመሰለው አርሰናል | አርሰናል 2 ፒ ኤስ ጅ 0 | Arsenal Vs PSG | 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @birhanekidanegirmay
    @birhanekidanegirmay Місяць тому +3

    መኳንንት በርሄ ከድሮም አድናቂህ ነኝ ብርሃኔ ነኝ ከሳዉዝ አፍሪካ

  • @sefadinsport
    @sefadinsport Місяць тому +5

    ድንቅ ትንታኔነዉ በርተ እኔ ግን ከዴቤሌ ይልቅ ባርኮላን ፈሪቼዉ ነበር ነገር ግን ቲምባር በምገበ ባርኮለን ከጨወተ ዉጭ አድርጎተል አርሳናል በመሸነፉ ደስ ብሎኛል PSG ፉፁም የጨወተ ብልጨ ነበረቸዉ ወነዉ መሸነፍ ነዉ

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 Місяць тому +1

    በጣም አሪፍ ሞኬ እናመሰግናለን።ምን አይነት ተጫዋች እወዳለሁ መሰለህ ትችትን የሚጋፈጥ ተጫዋች እንደዉም ያስቀናኛል።ሀቨርትን ሲያስፈርም ምን አመጣብን ብዬ ከተቺዎቹ መሀል አንዱ ነበርኩኝ።አሁን እጅ በአፍ እስከሚያስጭን የተለወጠበት መንገድ እና ታጋይነቱ,አስፈሪነቱ,ትንፋሹ,ፍላጎቱ የሚደነቅ ነዉ።የእሱን የጨከነ አካሄድ ከኳስ ዉጪ ላለ ህይወት እራሱ በቂ ትምህርት ይመስለኛል።💚💛❤️

  • @SoloMan-g2n
    @SoloMan-g2n Місяць тому +1

    The brilliant man with Good insight. I don't have words how to express your knowledge about the game of football thank you for showing us the other sides that no one was telling us today!!!

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Місяць тому +1

    እንደምን አደርክ ማታ በጣም ምርጥ ነበሩ አርሰናሎች የምደግፈው ቡድኔ ስላሸነፈ ደስ ብሎኛል በተመለከቱኩት ጨዋታ ላይ ምርጥ ትንታና ስላሰማኸኝ ደስ ብሎኛል 🎉

  • @KenedyWonedme
    @KenedyWonedme Місяць тому +1

    ምኬ እንኳን ደና መጣህ ትተናህ ሁሌም አድማጭህ ነኝ

  • @SeladinAman
    @SeladinAman Місяць тому

    ማኮይ ያትንታኔክ እርጋታ ባጠም ደስ ይላል በርታ ❤

  • @AwelGetahun-kh9be
    @AwelGetahun-kh9be Місяць тому +1

    መኮይ እንዴቴ እደተደሰትኩኝ አጠይቀኝ ዋው 💪

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9sv Місяць тому

    አሪፍ ትንታኔ በርታልን 👍

  • @zih3420
    @zih3420 Місяць тому

    Andegnaw ❤❤❤❤❤❤ be Arsenal tedesitenal !!!! Endale negn ke Hagere Germen ❤❤❤❤

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Місяць тому +1

    ሠላም ሠላም መኳንንት እንዴት ነህ አርቴታ ጫወታዎችን የምያሻንፍበት መንገድ የታለየዬ መሆኑ ለቡዱኑ በጣም ጣቃሚ ነገር ነው እነም እያተጣቀሙበት ነው ይህ አንፒርድክቲብል መሆኑ ለዬትኛውም ቡድን ተገመች እንደይሆ ይጣቅመዋል መኳንንት ሁሌም ትመችኛላህ ይመችህ ስለ አቃራራብህ ድንቅ ነው በርታ የሁልጊዜ አድማጭህ አብድልማሊክ ረሽድ ከሳውዝአፍሪካ ፖርትሻፕስታን ከተማ

  • @mekoyettizazu9176
    @mekoyettizazu9176 Місяць тому

    መኳንት አንደኛ ስለ አርሰናል በደንብ ተንትንልን

  • @sancokabi9147
    @sancokabi9147 Місяць тому +1

    ሰላም ላንተም ለአድማጮችም በትላንትናው አርሰናል ተደንቄአው ሀቨርስ ቀን ወደ ቀን በአርቴታ ስር እየተሻሻለ ያለው ተጫዋች ነው ሀቢብ ነኝ ከሳውዲ ሪያድ

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx Місяць тому

    Wwww Tosarde❤❤❤❤

  • @Bekiman96
    @Bekiman96 Місяць тому

    ሰላም ሞኬ አርሰናል ያሸንፋል አልኩ አሸነፈ።እማያሳፍር ቡድን።

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @tesfalemmehari157
    @tesfalemmehari157 Місяць тому

    Hej Møkie selamnew Arsenal bemashenefu tedeschalehu harif tinitanie bertå.
    Tesfalem ke Denmark

  • @addisbirhanubelayneh9311
    @addisbirhanubelayneh9311 Місяць тому

    መኩ ምርጥ የትንታኔ ቺሎታ እያለህ ሁሌ ቡና ጊዮርጊስ እያልክ ከሀገር ዉስጥ እርግጫ ጌታ ገላገለህ በርታ ምርጥ ነህ

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Місяць тому

    አርሰናል በማክሰኞ ምሽት ጨዋታ አርቴታ በታክቲክ ብስለት መላቁን ያመለክታል
    የማርቲኔሊ አጨዋወት ግን እያሳሰበኝ ነው አርሱ የተሻለ ቢሆን የጎሉ መጠን ይጨምር ነበር፣
    የአርሴ ተከላካይ ክፍል ግን ገራሚ ነው በመከላከል ሥራ ብቻ ሳይሆን በማጥቃትም በኩል ተከላካዮቹ ይሳተፉ ነበር በተለይ ካሊፊዮሪና ቲሞበር የተለዩ ነበር መኩ ቀጥልበት አቀራረብህ ማራኪ ነው

  • @abebebulo8237
    @abebebulo8237 Місяць тому

    Moke berta❤❤

  • @kaleabdawit8921
    @kaleabdawit8921 Місяць тому

    መኴ! አርሰና በ low block እና በ mid block የመከላከል ቀመሩ ያገኘው በመሆኑን ያረጋገጠ ብድን ነው በምሽቱ ጨዋታ እንዲሁም የትኛውም የሜዳ ክፍል ላይ በኳስም ያለ ኳስ ካይ ነበር ..... ደካማው 9 Jesus በዚሁ ከቀጠለ ከአርቴታ ኘላን ውጭ እሚሆን ይመስለኛል

  • @abi4abilo807
    @abi4abilo807 Місяць тому

    boss አርስናል ከማደግ አልፎ ወደ ትልቅነት እየመጣ ነው

  • @mubeozil1419
    @mubeozil1419 Місяць тому

    ሜኬ እነመሢጊናለን በዚ ሁኔተ ሲለሚተቀሪብሊን ፡የሪሴናሊ የተጎዱ ተጨወቾቹ እየተመለሱ ሲለሆና የበለጠ አሲገረሚ ይሆናሊ

  • @KenedyWonedme
    @KenedyWonedme Місяць тому

    ካይ ትናት በጣም ይለያል ከሳካ በደንብ ተናበዋል

  • @tewodros9709
    @tewodros9709 Місяць тому

    Arsenal yalemachn mertu buden mehonun eyaregagete new be arteta zemen

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx Місяць тому

    Salm moka ena yagaramagn ya Tosarde botawna bikatu nw ande nagare balegn esti

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኛ ተብዬዎች ሁላ ያለ አርሴናል ወሬ የላቸውም እንዴ?
    😂😂😂😂
    ያንን ጅላንፎ ህዝብ እያጃጃሉ ዩቲዩብ ይሸቅሉበታል
    😅😅😅😅
    አርሴናል አደለም ዘንድሮ ለቀጣይ ሁለት አመት ዋንጫ አይበላም።
    😊😊😊😊