ያንተ ወይስ የእርሱ? ወይስ የ . . . ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ያንተ ወይስ የእርሱ? ወይስ የ . . . ?

КОМЕНТАРІ • 24

  • @TarikuGebreGebregrmeso
    @TarikuGebreGebregrmeso 7 днів тому +2

    ያንተ ጥቅም የሚገባቸው እያደር ነው ተባረክ ጋሽ ዘሌ

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 7 днів тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና።ተባረክ በብዙ ጋሽ ዘሌ❤

  • @FireneshBekele
    @FireneshBekele 4 дні тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው ብቻዬን የምያወረ ነገር ነው

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 7 днів тому

    ዘሌ ተባረከ ፤ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

  • @ABAMess-et8bt
    @ABAMess-et8bt 6 днів тому

    ጋሼ በጣም ነው የምውድ አንድ ቀን በአካል ባገኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 7 днів тому

    ተባረክ ዘሌ።

  • @Samsung_Galaxy_10
    @Samsung_Galaxy_10 7 днів тому

    Wow! Wow! Wow! God bless you Zele.

  • @tesfayemeshesha3248
    @tesfayemeshesha3248 11 годин тому

    Yetewuld Abati.❤

  • @biniyamgabre2974
    @biniyamgabre2974 7 днів тому

    ተባረክ ወንድሜ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያሉት ሐዋርያት ሆኑ ነቢያት ዛሬ እደምናያቸው አይነት ፈጽመው አይደሉም ያንተ አይነቱን ጌታ ያብዛልን 2 ቆሮ,4÷5

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 8 днів тому

    ዜድ ወንድማችን ተባረክልኝ 🙏🏽❤️🙏🏽

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 5 днів тому

    Thank you Zele

  • @kiyaTesema-r5q
    @kiyaTesema-r5q 6 днів тому

    Tebarek ❤❤❤

  • @alebelgessesse1269
    @alebelgessesse1269 7 днів тому

    tebarek Gash Zele

  • @hawijeses
    @hawijeses 8 днів тому

    ጌታ ሆይ እርዳን አንተው በልባችን አስረዳን ትችላለህ 😢😢😢

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 7 днів тому

    GBU more and more

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 8 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ያስበን🙌🙌

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 днів тому

    እንኳን በሰላም መጣህ ጋሽ ዘሌ

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 7 днів тому

    👍👍👍

  • @kibruabebe2398
    @kibruabebe2398 7 днів тому

    በዚህ ዘመን ሐዋርያትና ነብያት የሉም። ምክንያቱም የሐዋርያትና ነብያት አገልግሎት የቤተክርስትያንን መሰረት መጣል ነው። አንዴ መሠረት ከተጣለ በሓላ ደግሞ ሌላ መሠረት መጣል አያስፈልግም።

  • @afeworkyohannes6875
    @afeworkyohannes6875 8 днів тому

    በቤተ ክርስቲያን ምስርረታ ወቅት መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ለማጽናት እንደ ወደደ የሰጠውን ስጦታ ከቤተ ክርስቲያን መመስረት በኇላ መፈለግ በተመሰረተችው ቤተ ክርስቲያን ላይ አለመሆንና ሌላ "ቤተ ክርስቲያን" መመስረት ነው:: ተአምራዊ ነገር ፈላጊነት መጨረሻውም ይህ ነው::

  • @fikruaberra3757
    @fikruaberra3757 7 днів тому

    I don’t think we should even call it his own gift. It is not a gift at all. We should call it his own circus show.

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 5 днів тому

    People choose to be stupid , believe in this kind of garbage,making the man rich 🤑. In the first place I don't need a man to tell me all this bulshit,don't blame the man he's making money 🤑 💰.blame people's stupidity.

  • @Tansarivi33
    @Tansarivi33 6 днів тому

    Kkkkkkkkkkk false prophetes.Shame on them

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 7 днів тому

    Thank you Zele