#አብነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 4 місяці тому +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 5 місяців тому +1

    ቃለህወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @نةةنت
    @نةةنت 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚያብሄር እኛንም ለቤቱ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @نةةنت
    @نةةنت 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስታምሩ

  • @نةةنت
    @نةةنت 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስታምሪ

  • @MesA-gi2yj
    @MesA-gi2yj 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ልኪቱ
    @ልኪቱ 5 місяців тому +1

    Kalehiotenyasemalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 4 місяці тому +1

    ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 5 місяців тому +1

    ከበሮ ሲመቱ በስርአት ይምቱ መሽከርከሩና መዝለሉ ከምን መጣ ❤❤😢

    • @AddisuKassaw
      @AddisuKassaw  4 місяці тому

      ክፉ አመል በአንዴ አይለቅም ቀስ እያልን እያስተካከልን ነው።
      በነገራችን ላይ ይሔ ችግር በመላው ኢትዮጵያ ያለ የአድባራት መሪዎች ችግር ነው አስተምህሮ ችግር ነው ከእኛ ግን በትንሹም እያስተካከልን ነውና ተመስገን ነው የሚባለው

    • @ytfyrttgyu8493
      @ytfyrttgyu8493 4 місяці тому +1

      እኅት ትክክል ነሽ ከበሮ በዚህ መልኩ መመታት የለበትም ግን እውነት ለመናገር ዶሮግብር ብቻ ሳይሆን በሁሉም አካባቢ ይኸ ልምድ አለ በተለያዩ ቦታዎች ይታያል አንድ ከንቱ የተከለውን 50 ሊቃውንት በአንድ ቀን አይነቅሉትም ብዙ ታግለው ነው እናም ለምሳሌ ባለፈው ከበሮ የያዘው በባለፈው ከተሳሳተ ሲነገር ሊያስተካክል ይችላል ሌላው ደግሞ ሲስት ደግሞ እየተነገረ እየተስተካከለ ይሔዳል ሁሌ ዶርግብር አንድ (ሁለት ሰው ብቻ ከበሮ ቢመታ ዛሬ እንደዚህ አይሽከረከርም ነበረ አይዘለልም ነበረ በእኔ እይታ የክፋትም አይደለም ጅል ልምድ ሁኖባቸው ነው ለመተውም እየሞከሩ ሊሆን ይችላል ከእኛ በተሻለ መልኩ የከበሮን ክበር ስለሚያውቁት እና እግዚአብሔር እንድያስተካክሉ ይርዳቸው እኛም ደግሞ ችግራችን ስሕተት ብቻ ስለምናይ ብቻ ነው እንጅ ዶሮግብር ላይ ይኸን ብዙ ጥሩ ለውጦች እያየሁ ነው እውነት ተመስገን ነው እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልን እኛንም ለደጁ ያብቃን🌻

    • @AddisuKassaw
      @AddisuKassaw  4 місяці тому

      አሜን

  • @ZediZed-h4m
    @ZediZed-h4m 4 місяці тому

    ውድማችን ጠክርልን ❤❤❤❤❤

  • @نةةنت
    @نةةنت 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስታምሩ