Hiber Radio Daily Ethiopia News July 20, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 70

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Місяць тому +8

    ህብር በርቱ !! አጋልጡ !! የፋኖወቻችንን ገድል ዘግቡ !! ይገርማል ! ህዝብ ወረው ንፁሃንን እየጨፈጨፉ ስለ ሰላም ሊነግሩን ይፈልጋሉ ! ድል ለፋኖ !!!

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs Місяць тому +7

    ኑ የአማራዉን ህሉና ለማሥቀጠል ከሚታገለዉ የአማራ ፋኖ ጎን እንሰለፍ ፋኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያንም ያሥቀጥላል 💚💚💚💚 💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️

  • @AMHARAPAGE
    @AMHARAPAGE Місяць тому +5

    Welcome Hiber, keep up the good work!!

  • @TegenieTeshager
    @TegenieTeshager Місяць тому +3

    በርቱልን ህብሮች

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Місяць тому +7

    ወደ ፋኖ የገባችሁ ኮማንዶወች ክብር ይገባችኃል ክበሩልን በእማራ ህዝብ በታሪክ
    ትልቅ ቦታይኖራችኃል ህዝባችሁን ላለመውጋት እፈሙዝችሁን ወደ ጥላት ስለእዞራችሁ
    የኛ ጀግኖች ናችሁ ድል ለፋኖ ብፋኖ በተቻለ መጠን ጦርነቱን ከእማራ ክልል ወደ ኦሮምያ ክልል መውስድ
    ያስፈልጋል የእብይ እህመድን ሀይሉ ማመናመን ያስፈልጋል እማራ ክልል እፎይታ ያገኛል

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 Місяць тому

    እነ ዘመነና መአዛ መሀመድ በቀደዱት ክፍተት አብይ አህመድ ገብቶአል መአዛ መሀመድ ከኢትዮጵያ ትግሉን ለማክሸፍ ተልእኮ ይዛ ነው የመጣችው ደግሞም አክሽፋዋለች አሁን የነዘመነ ደጋፊዎች የአብይ ካድሬዎች ናቸው ከአሁን በኧላ አንድ መሆን አይችሉም ብዙ ካድሬ ገብቶበታል

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Місяць тому +3

    አፏን ዘግታ ምንም እንዳልተፈጠረ ኑሮዋን ስትኖር የነበረች ሁላ የአረመኔው ኦሮሙማ ካድሬ በሯ ላይ መጥቶ ቤቷንና የንግድ ቤቷን ሲያፈርሰው ነው ካንቀላፋችበት ነቅታ በየሶሻል ሚዲያው ኡኡ የምትለው:: ቦቅቧቃው የወያኔ ትውልድ በተለይ አዲስ አበባ ላይ ያለህ እስከ መቸ በአፓርታይዱ መንግስት እየተረገጥክ እንደምትቀጥል እግዜር ይወቀው::

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 Місяць тому +3

    The "Gulag" was the Soviet Union's forced labor camp
    (concentration camp) so is the so-called "AWASH ARBA" - replica of that in Ethiopia.

  • @user-bp5kz2dr6d
    @user-bp5kz2dr6d Місяць тому +8

    ግባ በለው ይህ ነው አማራ ማለት ወደ ፍኖ የገቡት ኮማንዶወች ከፍ ያለ ክብር ይገባቸዋል ክብር ለኮማንዶወች

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      ግባ በለው ከቻልክም እስክንድርን ቀንድበው ይሄ ዝተት በአማራ ላብ እና ደም አራት ኪሎ ሊገባ ሲያምረው ይቀራል; አማራን መወከል የሚችለው አማራ በእናቱም በአባቱም በሚስቱም አማራ የነ ብቻ ነው ህመሙን ስለሚሰማው !!!

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela Місяць тому +1

    ያለ ህግ አግባብ የሚደረግ ልማት ማንን ጎድቶ ማንን ለመጥቀም ?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +4

    ፋኖዎች አንድነትን ፍጠሩ እባካችሁ ድል የእናንተ ነው::

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 Місяць тому +2

    Abiy good bay.chaw አገርህ ጋና ግባ ወይ በዳም የተጫማለቃ እጁ ወዳ አለምአቀፍ ፍርድ ይካታለዋል ወይ ታንቆ ማሞት

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +3

    ይህን የመስለ ዜና እያቀረቡልን ከአንድ ሺ አስራ እምስት ተመልካች ዘጠና ተመልካች ብቻ ነው ላይክ ያደረገው ምነው እባካችሁ ላይክ አድርጉላቸው አይከፈልበትም::

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 Місяць тому

    I am in Gonder and there is nothing. wushet

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Місяць тому +4

    ገና አዲስ አበቤዎች ራቁታቹን ያስኬዳቹአል ጎረቤቶቻቹ ለጂብ ሲሰጡ እዳሜ እኔን አይነካኝም እያልክ ስትዝናና ይሄው በየአንዳንዳቹ ቤት መጣ አብይ ገና ይቀጥላል ከፋኖጋር መታገል ብቻ ነው ነፃ የሚያዋጣው

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      አዲስ አበባን ይበላቸው ምድረ ምናምንቴ ገና ለገና ፍኖ ይመጣልናል ብላችሁ የነበራችሁ ሁሉ ከቀየህ ከቀበሌህ መታገል አትጀምር እና ገና አናትህ ላይ ቆመው ይሸኑብሀል ቤት መፍረስ ብቻ አይደለም ቤትህ መብራት የለም በእየ ፒያሳ ሄደህ ፎቶ ተነሳ ብብትህ ቦቲ ቦቲ እያለ ለገላህ ውሀ የሌለህ ሁላ ላንተ አማራ ገበሬ ደም የሰጣል አንተ በየጫት ቤት እስፖርት ቤት dstv እያልክ ትዞራለህ ሂድ በየሳሩ ላይ በየፍፍቴው ፎቶተነስ ጅላጅል

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Місяць тому +1

    Ethiopian government monopolizes land and residential constructions, and the monopoly has led to outrageous price hikes of homes and corruptions throughout the country. Ethiopia is the only country in the world where the prime minister can not afford to buy his own home with the salary he earns. Top government officials are victims of their own policy.
    In addition to the corruption, the relentless inflation and the ever increasing cost of living have made lives of the citizens miserable - three meals a day is unthinkable. Close to thirty million Ethiopian are also on the verge of starvation. Economically, the country is going downhill.
    Instead of fighting the corruption and the high cost of living, the government is waging big war squandering the scarce resources of the country for killing the citizens. Those warmongering government has caused the death of two million Ethiopians, displacement of six million, and starvation of thirty million Ethiopians.
    In almost all respects, Prime Minister Abiy is destructive leader, so it is high time that Ethiopians demand his immediate removal from power.

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Місяць тому +1

    What is the job of Brhanu Nega?is he sharing money 💰 🤑 with Aby Ahmed out law groups who cultured the university students 🤔 the Ethiopian people must ask Brhanu Nega out of his Education Minister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfawbedane1059
    @asfawbedane1059 Місяць тому

    😅

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ፋኖ ንፁሀንን አይገድልም 💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪 ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    አዲስ አበቤ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡 ማልቀስ አቁም ከኬኒያ ተማሩ ነፃነት በነፃ አይገኝም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Місяць тому

    11 ጊዜ ታስሮ ተፈተ የተባለው እስክንድር የሚሠራውን ሰይጣናዊ ሥራ ለሚያይ ሰው፣
    ለታሳሪዎች ባያዝን አልፈርድበትም።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Місяць тому

    ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Місяць тому +1

    ተማሪዎችን ያገተው እራሱ መንግስት ነው ባይሆንማ ገንዘብ ሚቀበሉትን ተከታትሎ ይይዛቸው ነበር!

  • @MilkiasHaile
    @MilkiasHaile Місяць тому

    ዜናው ይቅር አንድ ካልሆኑ ችግራችን እነሱ ፋኖ በል የስልጣን ጥመኞች

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Місяць тому

    እገታው የማን ተልኮ እንዳለው ማን እንደመሠረተው የማያውቅ ካለ በሀገር ውስጥ ያልሆነ ወይ ደግሞ አእምሮው የተነካ ነው አጋቹ ኮሬኔጌኛ ዘርፎ እንዲበላ በመንግስት ያልተፈለገ እንዲጠፋ አቅጣጫ የሚሰጠው የመንግስትን ስልጣን የሚያስከብር የታጠቀ ዘራፊ ሐይል ነው

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Місяць тому

    ❤ህብሮች❤

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 Місяць тому

    እስክንድርንና ኣብይን የሚያመሳስሏቸው ኣስር ነጥቦች
    1ንጉስ ነኝ ሰባተኛ ንጉስ ነኝ ኣብይ ::ደበረ ኤልያስ ተቀብቻለሁ እስክንድር
    2.የስልጣን ጥም
    3.ሙሴ ሙሴ ብረቱ ኣለቱ ታላቁ የሚል ስምን በኢትዮጵያዊነት ስም ማግኘት
    4.ምርጫ ማጭበርበር:ኣብይ ኦሮሞያ ብቻውን ነው የተወዳደረው እስክንደር ኣራት ለኣምስት በሚለው ምርጫ ቦርድ ኣስቀይሮ ጎንደር በከፊል ሽዋ ፋኖ በከፊል ጎጃም ፋኖ በሌሉበት ተመረጠ
    5.ስለዲሞክራሲያዊ ምርጫ ወሳኝነት ኣስፈላጊነት ያለዲሞክራሲያዊ ምርጫ ስልጣን መያዝ ኣይቻለም እያሉ ከነ ፕሬዚዳንት ባይደን በላይ ያወራሉ
    6.ራስን በራስ መምረጥ: ማስመረጥ ኣብይ የብልጽግና መሪነት ሲመረጥ ኣስመራጭ ራሱ ነበር እስክንደር የባልደራስ መሪ ሲሆን ኣስመራጭ ራሱ መንገድ ላይ ነው
    7.የህዝብ ንቀት: ህዝቡ ሲራብ ኣብይ መነፈሻ ይሰራል ቤት ኣጠሁ ሲል ቤት ኣፍርሶ የኮርደር ልማት ይላል እስክንድር ጎጃም በከፊል ሸዋ በከፊል ጎንደር በከፊል ፋኖ ኣልመረጥንህም ሲለው ኇላቀሮች በማለት በእብሪት ቀጥሎበታል
    8.ዝግዛግ መሄድ: ኣብይ ከፋኖ ጋር ሆኖ ቲፒልፍን ወጋ ከቲፒልፍ ጋር ሆኖ ፋኖን እየወጋ ነው ሶማሌ ላንድ ጂቡቲ ኤርትራ ሱዳን መዞር ወዳጅ እንደሽሚዝ መቀየር እስክንድር ጎጃም ወሎ ጎንደር ሽዋ በመዞር
    9.ሁለቱም ያገቡት ከራሳቸው ብሔር ውጭ ነው: ኣብይ ኣማራ ኣገባ እስክንድር ትግሬ ኣገባ
    10.ድርጅት ማክሰም: መከፋፈል ኣቅም ኣብይ ኣብንን ኣኢዚማን ኣኢሃድግን ኣጥፍቷል እስክንደር ጎንደር ፋንን ወሎ ፋኖን ሽዋ ፋኖን ዲያስፖራውን ከፈፍሏል በርክታ ድርጅቶችን ያቋቁማል ያከስማል
    LET US MAKE AMIHARA GREAT AGAIN (FANO)

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Місяць тому

    ፋኖ ፋኖ ያሼንፋል ያሼንፊል ነገም ዛሬም ድል ለተገፋዉ ህዝብ እዉነትን የያዘ ያሼንፋል ጋሎቹ ጠብቁ እድህ እዳላቺሁ አኖሩም

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Місяць тому

    አማራ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉

  • @fetareyawekal5569
    @fetareyawekal5569 Місяць тому

    ይሄአውሬ እኔን እስኪነክሰኝ ብለን ባሐመተባበር ይኸው ጥርሱን አግጦ እያንዳንዳችንን ይበላናል የሚያዋጣው ተበላን ብሎ በተራ ከማልቀስ በአንድ ሆነ ን ጥርሱን ማርገፍ ያለበለዚያ ድምጽን አጥፍቶ መበላት አለቀ እንዲህ ሆንን እንዲህ ሆንን ምን ይመጣልናል ስለዚህ ተረኛ ናችሁ ውጡ ስትባሉ መውጣት እስካሁን በአውሬው መደሰታችሁን መች ነገራችሁን 🙏
    ድል ለነጻነት ታጋዮ ለጀግናው አማራ ፋኖ💪💪💪

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 Місяць тому

    ❤ህብሮች❤

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Місяць тому

    ፋኖ እንደተከፋፈለ አድርጎ የሚንቦጫረቅ ጠላት ስንት ተሞክሮና በስንት ተፈትኖ ፋኖን ግን መከፋፈል እንደማይቻል ስለሚያውቅና ተስፋ ስለቆረጠ ነው ራሱ ተደናግሮና ተደናብሮ ሌላንም በማደናገር ለቀማት በውሸት ራሱን እያታለለ በሌለ ነገር የሚዝናና፡፡ ፋኖን ከመከፋፈል ይልቅ ጨረቃን ሀገር አድርጎ እንደ ዳቦ መቆራረስ ለቻይናዎች ይቀላል፡፡ ስንት ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ታማኝ፣ አስተማማኝ፣ አይበገሬ የአማራ ጀግና ያሉበትን ፋኖ ነው እንዴ ፋኖ ያልሆነና መሆን የማይችል ድል ለዲሞክራሲ እያለ የቀነጨረ ኮስማና ከፋፋይ እስክንድር ነጋ በማጭበርበር፣ በግርግርና ሆዳሞችን በገንዘብ በማግዛት ሳይመረጥ መሪ መሆን ቀርቶ ማሰብስ የሚችል?
    ፋኖ ግን በጪራሽ አልተከፋፈለም፡፡ እንዲያውም በውስጡ የተሰገሰጉ ሆዳም ባንዳ ሰርጎ ገቦች ስለተጋለጡ እነሱን እንደ አረም እየነቀለና እንደ ቆሻሻ እያጸዳ ጤነኛ፣ ንጹህና ጠንካራ በመሆን በአስተማማኝ አንድነት መመስረት የሚችልበት ሁኔታ ነው የተፈጠረለት፡፡ ነገር ግን እስክንድር ነጋ ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ እስካልተወገደ ድረስ እሱን ይዞ የፋኖ አንድነት የሚባል የለም፤ ምን ጊዜም አይኖርም፡፡
    ስለሆነም እሱን ከነባንዳ ስብስቡ ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ግድ ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ ቀላል ሲሆን ሀብታሙ አያሌውን ማስቆም ነው፡፡ ሀብታሙ አያውን ለማስቆም ደግሞ ቀላል ሲሆን ሞኝና ተላላ የሆነ ዲያስፖራ አማራ በፋኖ ስምም ሆነ ፋኖን ለመከፋፈል ውሸት የሚረጩበት ኢትዮ 360 ለሚባል ሜዲያ አምስት ሳንቲም አለመስጠት ነው፡፡ ገንዘቡ ከቆመ በእስክንድር በኩል በገንዘብ ፋኖን ለመከፋፈል የሚሰራ ሳይሆን ሀብታሙ አያሌው እሱም እንደ ሌላው ሰርቶ ለመኖር ወደ ሽቀላ ነው የሚገባ፡፡ በመሆኑም ዲያስፖራ አማራ ፋኖን በቀጥታ መርዳት እንጂ በሀብታሙ አያሌው በኩል ምንም ገንዘብ ለፋኖም ሆነ ኢትዮ 360 ሜዲያ መስጠት የለበትም፡፤ ይህን አለማድረግ በራሱ ፋኖን ማገዝና ለአማራ ተጋድሎ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው፡፡
    ፋኖ ግን በጪራሽ አልተከፋለም፡፡ ይህ የተላት ምኞት ነው፡፡ ግለሰቦች ናቸው ማንነታቸው የተጋለጠና ከፋኖ የተወገዱ፡፡ የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝ ምሬ ወዳጆ የሚመራውና የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ምሁሮችና ጀግኖች አነአሰግድ የሚመሩት ካለፈው በበለጠ በመቀራረብ ወደ አንድነት ለመምጣት እየሰራ ሲሆን በየደቂቃውና በየሰኮንዱ እየተነጋገረ፣ እየተጋገዘ፣ እየተረዳዳና እየተናበበ በጋራ እየተፋለመ ነው፡፡
    ስለሆነም ፋኖ ተከፋፈለ የጠላት ጨዋታ ሙልጪ ያለ ውሸት ነው፡፡ በፋኖ ውስጥ ሆነው እነሱ መሪ የሚሆኑበትን ሁኔታ እያመቻቹ ፋኖ በራሱ መንገድ አንድ እንዳይሆን ውስጥ ለውስጥ ሲሰሩ የነበሩ የእስክንድር ነጋ ተከፋይ ባንዳዎች ናቸው ተጋልጣው የተወገዱ፡፡ በውስጡ የተሰገሰጉ የእስክንድር ነጋ ቂጥ አጣቢ ሆዳም ባንዳዎችን ለይቶ በማወቁ ፋኖ የበለጠ ተቃሚ ነው የሆነ፡፡
    እስክንድር ነጋ ግን ከፋኖ ጉዳይ ሙሉ በሙሉና በቶሎ መወገድ አለበት፡፡ እሱ በፋኖ ውስት ዛሬም እንደ ትናንትና ነገም እንደ ዛሬ ችግር የሚፈጥርና ለከባድ አደጋ የሚዳርግ ነው፡ እና የፋኖ አመራሮች በዚህ ላይ ቆራጥና ፈጣን የሆነ ውሳኔ ማስተላለፍና እርምጃ መውሰድ አለባቸው፡፡ ከእሱ በብዙ እጥፍ ፋኖን የሚመጥን ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ታማኝና አስተማማኝ ስንት ጀግና ምሁር ፋኖ በውስጡ የሞላበት ስለሆነ ከዚህ ውስጥ አንዱ የተሻለው ተመርጦ እንጂ እንደ እስክንድር ነጋ ያለ ድል ለዲሞክራሲ እያለ የቀነጨረና ነገር የበላው ግን በጪራሽ፡፡ አሁን የመጣው መጥቶ ይለይለትና ለዘላለም ይጥራ እንጂ እስክንድር ነጋን በፋኖ ስር አቅፎ ግን ከግብ አይደረሰም፤ በየቀኑ ችግርና መከራ ፤ ሸንፈትና ውርድት ነው የሚሆን፡፡ ፋኖ በዚህ ላይ በሚገባ ሊያስብበት ይገባል፡፡ እስክንድር ነጋ ከጉዳት በስተቀር ለፋኖ ምንም አስተዋጽአ የለውም፡፡ እውነቱ ይህ ነው አለቀ ደቀቀ፡፡

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому

    ፋኖ ወደ አንድነት ካልመጣ ዋጋ ይከፍሏል።ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nigus616
    @Nigus616 Місяць тому

    አዲስ አበባን ህዝብ ይበላቸው ይንዳችሁ እንደ አህያ ምድረ ምናምንቴ ገና ለገና ፍኖ ይመጣልናል ብላችሁ የነበራችሁ ሁሉ ከቀየህ ከቀበሌህ መታገል አትጀምር እና ገና አናትህ ላይ ቆመው ይሸኑብሀል አዳነች አበቤም ቆማ ትሸናብሀለች ቤት መፍረስ ብቻ አይደለም ቤትህ መብራት የለም በእየ ፒያሳ ሄደህ ፎቶ ተነሳ ብብትህ ቦቲ ቦቲ እያለ ለገላህ ውሀ የሌለህ ሁላ ላንተ አማራ ገበሬ ደም የሰጣል አንተ በየጫት ቤት እስፖርት ቤት dstv እያልክ ትዞራለህ ሂድ በየሳሩ ላይ በየፍፍቴው ፎቶተነስ ጅላጅ

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ዉድ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች
    💚💛❤ ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤

  • @mesfinanagawwondem8641
    @mesfinanagawwondem8641 Місяць тому

    B
    😊

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 Місяць тому +1

    I fuck Fanno's. No more Neftegna's in the 21st century Ethiopia!

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 Місяць тому +1

    ፋኖዎች ሁላችሁም ለሕዝባችሁ ብላቹ ችግራችሁን ፈታቹ በአንድነት ይህን ወራሪ መንግሥት ማስወገድ አለባቹ ድሉ የናተ ነው ።

    • @Nigus616
      @Nigus616 Місяць тому

      ግንቦቴዎች እንደ መዥገር አማራን አልለቅም እያሉ ስለሆነ ነው

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q Місяць тому

    እናመሰግናለን ሕብሮች🙏🙏🙏

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Місяць тому

    መንግስት ይህን እያየ ....? ምንስ ይል ...? ምንስ ....? ልብ ...? ምንስ ...? ያደርግ ይሆናል ....? ❤

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 Місяць тому +1

    ፋኖዎች ግን አንድ ሳትሆኑ አገዛዙን እንዲህ ካንቀጠቀጣችሁት አንድ ብትሆኑ ደግሞ አስቡት ...

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Місяць тому

    Abye and all Satanic Etnics groups Our peoples they don't
    Want war but Abye
    And all Satanic
    Groups they don't
    Want ro stope the
    War because They
    Can be out of there poltical game ,killing and
    Making our peoples suffer is
    There daily Retual.
    God peace and love to all oppressed peoples of Ethiopia.

  • @asnakeashagir1114
    @asnakeashagir1114 Місяць тому

    ሀብታሙ እነ አሰግድን መደገፍ መብትህ ቢሆንም ጋዜጠኛ በመሆንህ ገለልተኛ መረጃ ማቅረብ ግዴታ አለብህ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Місяць тому

    Thanks 🙏

  • @asnakeashagir1114
    @asnakeashagir1114 Місяць тому +1

    ሀብታሙ በሰሞኑ የፋኖ ክፍፍል ማንነታችሁ የተለየው አንተ: ምናላቸው: ወፈፌው ዘመድኩንበቀለ ለምንዘመነ አልተመረጠም እያለችሁ ታላዝናላችሁ ዘመነም ሆነ እሰክንድር አሁን ትግሉ የደረሰበትን ደረጃ እና ህዝባችን የሚጠበቀውን ለውጥ መምራት አይችሉም::

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋ ለአማራ ሀዝብ

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Місяць тому

    ሀገር እንደዚህ እየታመሠች እነእስክንድርና ደጋፊዎች እኔ መሪ ካልሆንኩ እየሉ ፋኖን በመከፋፈል ለብልፅግና የሚያግዝ ሥራ እየሠሩ በመሆናቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያወግዛቸው ይገባልደ

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 Місяць тому +1

    እና ምን እናድርጋት ታጠራ አልታጠረ ለነፃነታችሁ ታገሉ ኮሊክ ሼር ምን ይጠበስ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Місяць тому +1

    በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያውያ ውስጥ ያለው ኑሮ በዱር ከሚኖር እንስሳ ስጋት ጋር የሚመሳሰል ነው ምን እንደሚገጥም በፍፁም ምንም ነገር ቢገጥም የሚያድን የለም

  • @biniamwoldekerkos4000
    @biniamwoldekerkos4000 Місяць тому

    የአማራ ጠላት አትሁኑ ፍኖ አታጋድሉ ስው እያየናችሁ ተጠንቀቁ

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Місяць тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 Місяць тому

    ሀግሬነሰላምዛያረብ🎉🎉

  • @MissmarTera-do9gh
    @MissmarTera-do9gh Місяць тому +1

    በርታልን አብትሽ

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Місяць тому

    There’s no doubt that FANo will win this battle ground in the near future. The only solution for Ethiopian crisis is to make sure that Amarah is will be able to get to 4KLO then we will discuss with all different ethnic groups to rebuild new political system and united Ethiopians so that everyone human beings can live in peace and stability and prosperity.

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Місяць тому +1

    There’s no doubt that FANo will win this battle ground in the near future. The only solution for Ethiopian crisis is to make sure that Amarah is will be able to get to 4KLO then we will discuss with all different ethnic groups to rebuild new political system and united Ethiopians so that everyone human beings can live in peace and stability and prosperity.

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Місяць тому

    Pay the money to prosperity party to release Hostages the same Galla to Galla Gambling on Amhara

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Місяць тому

    The Dream is OROMUMA ONEG SHENE Kings and Queens like CHALTU!! Get out go to the Jungle first. Stinky (gimatam) OROMUMA galla