Zemede zemede Ay zemedy Estfas Eko Neah. So I believe all Aba Mekerseab lovers together should work history for the generation that shows this much unity. Primarily Geaz school in all churches from Ekg to University around the world not only in the country.That is zemdy .The churches built by Medhin kirstos "segana Deam. Source of love peace and everything. So this is Goald opportunity to apply this united population to accomplish his love and peace mission.
ለወሎ ህዝብ ምሥጋና ይገባችኋል እናመሰግናለን በወሬ ሳይሆን ፍቅርን በተግባር ያሳያችሁ ድንቅ ህዝቦች ናችሁ
የኔ አባት ሲያንሳቸዉ ነዉ እኛ ሁሌም በልባችን ይኖራሉ❤❤❤
ወሎ የፍቅር ሀገር የሰዉ ጥግ ናቸዉ ወሎዎች ቤተ አማራ ደሞቼ ወገኖቼ ወሎ ወርቅ ያልብስሽ የክብር ሀገር❤❤❤❤ መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን🙏🙏🙏
አሜን ውዳችን መምህር❤❤❤
የአባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን🤲
ደሬ እናመስግናለን🙏
አባታችን አጎደሉን ታላቁ የፍቅርና የሰላም ሰባኪ አባ መፍቀሬ ሰብ በረከታቸው ትድረሰን
አባ መፍቀሬ ሰብ በረከታቸው ይደርብን የዘድሮ ዻዻሳት ሆድ ይፍጀው መጡ አልጡቱ እሳቸው በክብር በፍቅር ተሸኝተዋን እዳሳቸው ያለ ክብር ማንም አያገኘውም😢😢
በረከታቸው ይደርብን ታድለክ ተመርቀካል በእሳቸው መምር ደረጄ መታደል ነው
አሜን አሜን 🙏🏽 ይአባታችን በረከታቸው ይድረሰን ለመላው ቤተሰባቸውና ለመላው ለወሎ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን ቀላል አይደለም እንዲህ ያሉትን አባት ማጣት 😢ወሎ የደጋጏች አገር ክፉ አይንካሽ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይታደግሽ መምህር ደረጀ ም እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ 🙏🏽
ለእኛ ለደሴና አካባቢው ወሎየዎች አባ መፍቀሬ አባታችን መምህራችን መካሪያችን የሚገስፁን የሚመርቁን አባታችን ደሴን ስናስብ አባመፍቀሬ ናቸው የሚታዩን የደሴ ልዩ ምልክት
ደሬ አክባሪክ ነኝ በእውነት አባ መሸ በከንቱ መርካቶ ራጉኤል ትልቅ አባት ናቸው ዛሬ ራጉኤል ዙሪያውን የሚከራየው ሱቅና ትምህርት እሳቸው በየፍርድ ቤቱ ተንከራተው ያስከበሩት ነው
የተከበሩ አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ መፅናናትን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን ይስጥልን በረከታቸው ይድረሰን አሜን
የአባታችን በረከት ይደርብን! መምህር ደረጀ እንወድሀለን በርታ
የአባ መፍቅሬ ሰብ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️🤲🤲🤲
ደሬ አኔም ምስክር ነኝ በ1977-እስከ1983 ድረስ አቋቋም ትመህርት ቤት ከየኔቴ እንቋ ባህሪ ዘንድ ስንማር በአካባቢ በሉ ቤተ ክርስቲያን መሳፈሪያ እየሰጡን ጥንግ ድርብ ለብሰን እንድናገለግል ያደርጉን ስለነበር ለሳቸው ትልቅ ክብር አለኝ በረከታቸው ይድረሰኝ እላለሁ
በጣም የሰው ፍቅር የታየበት የአባታችን ይቀብር ሰርአት የደሴ ህዝብ በእውነት ውርቅ ይዝነብበት መምህራችን እነመስግነለን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
በስመአብ እደዚህ አይነት በዘመኔ አይቸ አላውቅም እርስወንም እግዚአብሄር ያክብርልን ከደሴ እስከሀይቅ እስጢፋኖስ እደዚህ ነው ሲኖሩ ነፈስ ይማር
Egeziabher Yibarekeh Wondem
ወሎ የሰው ዘር መገኛ❤❤❤
የክቡር አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
በረከታቸው ይደርብን
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።እናንተንም እናመሠግናለን ❤🙏
በረከታቸው ይደርብን እንኩዋን ለ ሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ❤❤❤
enamesegnalen
የአባታችን የባህታዊ መፍቀሬ ሰብዕ የቀብር ሥነ ሥርዓት የተፈፀመበት የአቡነ እየሱስ ሙዓ ገዳም መነኮሳት በሙሉ ከቀብር ሥነ ሥርዓቱ ቡሀላ ለሕዝቡ ላደረጉልን መስተንግዶ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ።
❤❤❤ "EGIZIABIHER AMILAK" Nebesachewn yemarelen kedegagochu Abatochachin ategeb yanurilin Lebetesebochum Metsenanaten yestelen ❤❤❤.
ከቶ በዚህ የእግዚአብሔር ሰው በጠፋበት ዘመን እንደ አባ መፍቀሬ ያለሰው ማጣት በተለይ ለደጉ የደሴ ሰው ትልቅ ጉዳት ነው:: እንኳን ለአባ መፍቀሬ ለማንም ቢሆን የወሎ ሕዝብ ያገኘውን ሰው ሁሉ ወንድሜዋ; አባቴዋ ብሎ የሚያከብር ነው:: ትልቅነቱን በኒህ የተወደዱ አባት አሸኛኘት ላይ አሳይቷል:: እንደ አባ መፍቀሬ ያለ በዚህ ምድሮ ላይ የሚንቀሳቀስ ፍጡር በዘመናችን ማየት የምንችል አይመስለኝም:: የአባመፍቀሬን ባህሪ: ተግባርና የመጨረሻ አሸኛኘት አይቸ ከልብ አዘንኩ:: በረከታቸው ይደርብን::
ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያን ላደረጋችሁት ዘገባ አመሰግናለሁ::
በረከታቸው ይደርብን የኔ አባት❤❤❤
መምህር በጣም የምንወዳቸው አባታችን በተለይ መምህር ከማስታውሰው የጥምቀት በዓል ሲከበር ደሴ ላይ እታች ደሴ ሚካኤልና ቅዱስ ጊዮርጊስን ጠብቀው ወጣቱን በባንዲራ አድምቀው ልዩ የሚያደትጉ ደጉ አባታችን ነበሩ በረከታችው ይደርብን በተጨማሪ ለበዓላት ድምቀታችን ናቸው ።
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አገራችን ሰላም ብትሆን ኖሮ ለአባታችን ለባህታዊ መፍቀሬ ሰብዕ የቀብር ሥነ ሥርዓት ካየነው ህዝብ በላይ ከመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ በላይ በተገኘ ነበር ።
ነብስይማር በረከተወይደርብን አሜን
Memhr betam enamesegnalen Abatachin MILKTACHIN neberu Bereketachew yderbn
የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን መምህር
ደሬ በዚ በአንተ ፔጅ ላይ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻በረከታቸው የደርብን
በረከታቸው ይደርብን ::
በአባ መፍቀሪ ዕምነት እኔ እንደዕምነቴ ይደረግልኝ ኃጥያተኛ ነኝ አባቴ እያልኩ የሽኝቱን ፕሮግራም ከለቀ በኋላ ነው የተነሣሁት እና በንጋታው ወጣሁ።ደስብሎኛል ደስይበላቹ ጒደኞቼ።
እንደምን አመሻችሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤🎉🎉🎉
በረከታቸዉ ይደርብን!!
ማርያምን እኔ ሙስሊሞች በጣም ነው የምውዳቸው
እናመሰግናለን መምህር ክብር ይስጥልን
የኛ አባት አባ መፍቀሬ ... ሙስሊም ክርስትያኑ የሚስማማባቸው የተለዩ አባታችን ናቸው። በአካል እንጅ በመንፈስ አልተለዩንምና ነበሩ አልልም። ይገርመኛል የዘመኑ ጳጳሳት ክፉ ከደግ አስለያችሁን ... ደግሞስ እንዴት ህዝብ እንደ አንድ ሠው አምርሮ ሲያዝን የሚራራልን አባት አይኖረንም። ቢገባቸው የአባታችን አባ መፍቀሬ ቀብራቸው መሬት ላይ ሳይሆን በዘመናቸው በነበርን የደሴ ልጆች ልብ ውስጥ ነው። በርግጥ መሄዳቸው ለሳቸው መልካም ነው ለኛ የሉም ብሎ ማሰብ ከበደን እንጅ😪😪😪
😢😢😢
Bereketachew yideribin!!!
ለፃድቅ ያለው ያው ጥቂት ነገር ከብዙ የዕጢአተኞች ሀብት ይበልጣል መዝ 36ቁጥ16 መምህር በአንዳንድ ነገር ሰታዝን አድመጥኩኝ ግን የሠማዮ መዝገብ ሲገለጥ የሚያበራ ብርዓን ሥራቸውን ይመሰክራል ልብ አይታወክ አይሰበር ቢሁን መልካም ነበር ከአገልግሉታቸው አንፃር የፀሉት አባትም ሰለሆነ ባይሆን ማጠናከር ያለብን መምህር እንዳልከው አንድ ሀሳብ በንግግር ተጋራው አንድ መራህ ግብር አ:አ ደሴም ተዘጋጅቱ እንዳልከው በሰማቸው አንድ ማዕከል መታሰቢያ መትከል ሰያሜ መሰየም ያልከው ሀሳብ ሁላችንንም ያሰማማናል በረከታቸው ይደርብን የሐገር የእምነት ቅርሰ ናቸው መምህር ሀሳብን ተጋራው በርቱ ሀሳቡን አጠንክሮት እላለው ደሬ ኖርልን ተቁርቋሪነት መልሰ ይኖረዋል ተባረክ
አወ አቡነ ቄርሎስ አወ ልጀ እሄዳለሁ እዛዉ ከቀረሁ ልቅር እጅ አልቀርም ብለዉኝ ነበር በሰላም ደርሰዉ ተመልሰዋል 🙏
Zemede zemede Ay zemedy Estfas Eko Neah. So I believe all Aba Mekerseab lovers together should work history for the generation that shows this much unity. Primarily Geaz school in all churches from Ekg to University around the world not only in the country.That is zemdy .The churches built by Medhin kirstos "segana Deam. Source of love peace and everything. So this is Goald opportunity to apply this united population to accomplish his love and peace mission.
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለአገራችን 🎉🎉
Enamesegnalen Memhir Dereje.
እግዚአብሔር ነበሰ ይምርችው 🙏🍎🍋🍏
ነፍስ ይማር
እግዚአብሄር ሰው ብሎ የፈጠረው የደሴን/የወሎንህዝብ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ::ሰው መሆንህ እንጅ ከየት መጣህ ሀይማኖትህ ምንድነው ብሎ የማይጠይቅ ንፁህ ህዝብ ነው"ሰው ሲሰለጥን ወይም ፍፁም ሲሆን ወሎዬ ይሆናል " የአባታችን በረከታቸው አይለየን
እናንተ ለአባ መፍቀሬ የተደረገው ሽኝት ገርሟችሁ ይሆናል በርግጥ ልክ ናችሁ ግን አባ መፍቀሬ እኮ በልባችን ውስጥ የተከሉት ፍቅርን እኮ የሚገለፅ አይደለም እኛ እኮ የአባታችን ባለ እዳ ነን አባታችን ህፃን አዛውንቱ የሚታዘዛቸው ከተማው ላይ ሆነ በበዓላት ብቻቸውን ጎልተው የሚታዩ እሳቸው ያልገቡበት ልማት ሆነ በአል የማይደምቅ እስከማይመስል ተጽእኗቸው በግልፅ የሚታይ በየአድባራቱ የሄደ የማያጣቸው አባታችን ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በዘመኔ እውነተኛ ቅዱስ አባት ስላሳየኝ አመሰግነዋለሁ
በእውነት የልጅነት ማስታዋሻዬ በህይወቴ የማረሳቸው አባት ናቸው አባቴ በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢😢
Amen Amen Amen!!!
አባታችን ባህታዊ መፍቀሬ ሰብዕ የሁሉ ወዳጅ ነበሩ የአረንጓዴ አሻራ አስተዋዋቂ እና ጀማሪ አባት ነበሩ ።
አሜን
@@negashtersit7630 በጣም እንኳንም እኛን ዛፎቹን እንኳን ልጆቼ ይሉ ነበር ብቻ ምን እላለሁ በረከታቸው ይደርብን 😭😭😭😭
አባ መፍቀሬ የእምነት አባት ብቻ ሳይሆኑ የደሴ ምልክት ወይንም አይከን ነበሩ በረክታቸው ይደርብን
ደሴ ላይ ሰው መሆን በቂ ነው ቅዱስ መፅሐፉ እንደሚለን ልጄ ሆይ ሰው ሁን አይደል ለዛነው የሰው ጥግ የፍቅር ጥግ ነው የሚታየው አባ መፍቀሬ ደሞ ፍቅርን ባስተማረት ልክል የተሼኙት መቼም አይረሱም ሲዘከሩ የሚኖሩ ናቸው
አባታችን አባ መፍቀሬ ሰብ ጌጣችን ነበሩ ለራሳቸው አይደለም ይሄን ፕሮግራም የደሴ ወጣት እድሜ ቢጠየቅ ሁሉም ይሰጥ ነበር
ደርየ ይብላኝ ለ eotc
አባ መፍቅሬ ከሁሉም ማህበረሰብ ሲሰጥ የነበረውን ከሰማነው አንጻር በአካል ሄዳችሁ መዘገብ ያስፈልጋል። ለሀገር የሚዘከር ነው እና እናንተም በአካል ሄዳችሁ ብትዘግቡ ።
ያሳዝናል ጳጳሱ ለካድሬ እንጅ ለምዕመን እና ለቤተክርስቲያን ምን ገዶት? ቃላት እያሽሞነመነ አዳነችን ያመስግን እንጅ። ከአባታችን ከሊቀ ትጉኃን አባ መፍቀሬሰብ/አባ ህፃን እረፍት እንኳንም አልተገኙ።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
Memeher
Who was Aba Meshe Bekentu???
Please tell us about those saint fathers.
Thanks
ድምጽ ያስተጋባል መምህራችን ከ ይቅርታ ጋ
Enye sesemawe gene ayasetegabame
አማርኛ ቋንቋ መድመቅ የጀመረው ሁለቱ ቀንደኛና ነቀርሳ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሻቢዕያና ህወሕት ኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በገቡበት ወቅት እና ህወሕት ለሁለተኛ ሲከፈል አማርኛ ቋንቋ ትንሽ እፎይታ ተገኝ!(ፕሮፈሰሩ)
ውሀ እንዳያገኝ መዘጋት መከልከል የዜጎችን ሰብዐዊ መብት መከልከል ማለት ነው!
ውሀ ማገኝት የሰው ልጅ የመኖር ደርጃውን ማረጋገጥ ማለት ነው!
በወርቅ የተቀጣጠለ ግጭት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አደጋ ነው!
ወርቅ ከኢትዮጵያ የሚወስዱ ሀገሮች(ግብፅ፣ሱዳን፣ኤርትራ፣አረብአምሬት፣ቻይና፣እስራኤል፣ናጀሪያ፣ሴኔጋል፣ጅቡቲ
በትግራይ ሰው ይሸጣል!(ጌታቸው ረዳ በ2016 ዓ.ም)
ምነዉ እራስህ ሰረአቸት የለዉም ንግግርህ የዱትዬ ከመጀመሪያም መምህር የሚመሰል ፀጋም የለህም
የጀመርከዉን የሎጢ ጦርነትህን ብትቀጥል ያዋጣል፣ እናንተ መምህር ተብላቹ የተጠራቹ ግዜነዉ ቤተክርስቲያ ሰላሟን ያጣችዉ ፣ መምህርነት መንፈስቅዱሰ የመረጣአቸዉን አባቶች ገበና መሸፈንእንጂ ዝና ለማግኘት መሳደብ ነዉር መቅለል ነዉ ላንተም ክብርህን አጣህ፣ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ እጅ እየተቀበላቸዉ አባት አንተ ቦታ አይበቃኝ ማለት ነዉር ፣ የዘመድኩንን መቅለል ማበድ ሳይበቃን አንተም ወደዚያዉ ልትሄድ ነዉ አባቶች ነክቶ ሰላም የኖረ መንፈሳዊ አላዉቅም ዝም በል አባቶችን ሰድባቹ ለሰደሰቢ አትስጡ
አባታችን አጎደሉን ታላቁ የፍቅርና የሰላም ሰባኪ አባ መፍቀሬ ሰብ በረከታቸው ትድረሰን