Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጥይትና የዘራፍ ዜና የሚሰማ ጀሮአችን ታሞ እኒህ የመሳሰሱ ፈዋሽ የፈጠራ ሀሳቦች መስማት መታከም ነው
ዋው የአሸዋው ሀሳብ በጣም ግሩም ነው እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ💯💯❤️❤️
በጣም ግሩም ጠቃሚ ፕሮግራም💚🧡❤👌👌👌👍👍👍
Thank You
Appreciated the last one!!
❤❤❤❤
የ ቴሌግራም channel አላችሁ እንዴ በፅሁፍ ካላችሁ። በጣም ደስ አንድ ቀን እኔም እናንተ ጋር እመጣለሁ❤ ነጋድራስ ❤❤❤
ሀዋሳ ላይ በግል የካባ ባለቤቶችና አምራቾች ስላሉ ትችያለሽ አታስቢ ሞክሪ ... ይሳካል 👍👍
እየተቅለሰለሱ ማሳመን 😀ግን ሰውየው በተለይ መጀመሪያው ላይ የድምጹ መንቀጥቀጥ የመድረክ ፍርሃቱን ይመሰክራል::: የማስመሰል አይመስልም::
it takes a lot of unhard work to get Bjaye to give below 90
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢጃይ በጣም የዋህ ነው
ማሥታወቂያ አበዛዙ ለማየት አይጋብዝም አዛጋቹን እኮ አደዳቢ ነው 😮
ዝም በል የማትከፍልበትን ቲቪ ማዘዝ አትችልም። ቲቪዉ ሾዉ ገንዘብ ካልሰራ እንዴት ፕሮግራሙን ማቅረብና መሸለም ይችላል
Is this program in English? Please use the local language for the sake of respect the local language listener. For miner word you use English . Specialy the lady who submitted sand
እርሷ ራሷት ማን እንዲያነብሎት ነዉ ሙሉዉን በፈረንጅኛ የፃፉት። ለእርሷ እንግሊዘኛ ከሰራ እኛ ሚሰኩኖቹ አንዳንድ ቃላት በእንግሊዘኛ እንጠቀማለን ወደድክም ጠላላህም እንግሊዘኛ የኢትዬጵያ ሁለተኛ ቋንቋ ነዉ በሕገመንግሰቱ ላይ አለ የመንግሰት ሰራ በሁለቱም ቋንቋ የማግኘት መብት አለህ የድንጋይ ዘመን መሰሎት እንዴ እንግሊዘኛ እንደዉም የአፍ መፍቻ ቋንቋ መሆን አለበት እርሷ ብቻ እንግሊዘኛ ተናጋሪ አረጎት በእርገጠኝነት የእርሷ ልጆች አፋቸዉን የፈቱት በእንግሊዘኛ ነዉ ሚሰኪኒ በአማርኛ ተሎግሞ እንዲቀር ከፈለጉ ተነቃቅተናል ሞኞቾን ይፈልጉ
biruk tichilaleh..yemekinawbalebeti kalineger ..mekinaw yingerih😄😄😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃delala alalem...sewyew delala sayihon ayikerim😄😄.2 dagnochi aligebachewmtewachew..etv yasiredachew.
ወይዘሮ ሃያ ሁለት እንደልማዶ አቃቂር ታወጣለች በደንብ አላየኸዉም ፥ አላሰብክበትም፤ በግምት አትበይኝ እያለች ትጨቀጭቃለችለምሳሌ አሸዋ አመርታለሁ ያለችዉ እኔ በደምብ ነዉ የገባኝ። አንደኛ የተፈጥሮ አሸዋ ማለት ለወንዝ ባህር ዝዛፍ ማለት ነዉ ሃያ ሁለት ምን እጥረት አለብን ዛፍ እንጨፍጭፍ ለምን ችግኝ አሰተከለን የተፈጥሮ ዛፍ እያለልን ትለናለች ሃያ ሁለት ማዞሪያዋ። የፈጠራ ባለቤቷ የወንዝ አሸዋ መዛቅ ዋጋ ያሰኸፍለናል የተፈጥሮ ሚዛንን በማባባሰ የአፈር መሸርሸር አለ ለም አፈራችን በጎርፍ ተጠራርጎ ይሄዳል ወንዙም ሙት ወንዝ ይሆናል አሳዎች እንቁላላቸዉን ሲጥሉ አሸዋዉ ነበር የሚይዝላቸዉ እኛ ግን ጭፍጨፋ አካሂደንበታል። ሃያ ሁለት ማዘርያ የዞረባት ምን አለች መሰላቹህ አሸዋ ከካባ እናኛለን ሰትል ሃያ አዙሪት ምኝ ብትል ጥሩ ነዉ ተራራ መደርመሰ አካባቢያችንን ይጎዳል አለች ዓይኗን በጨወ ታጥባ። እሺ አሸዋ ከወንዝ ዉሰጥ መዛቅ አካባቢያችን ቅቤ ይቀባል እንዴባለ ባለጌዉ ኮፍያ እና ወግ አጥባቂዉ ማን አሉ መሰላቹህ የሲሚንቶ ፋብሪካ የሲሚንቶ ማዕድን ሰር ነዉ የተሰራዉና አንቺም አማራ ተራራ ሰር ለማዕድንሸ እንድትቀርቢ እዛዉ ፋብርካሸን አቋቁም ይሏታል እንደዉም መዕድንና ፋብሪካዉ አንድ ክልል በፍፁም መሆን የለባቸዉም። ለምሳሌ የአለሙዲንን ወርቅ እንመልከት ፋብሪካዉን ለአራት ዓመት ዘጉበት ለምን መሐድን የሚወጣበት ክልል ዉሰጥ ፋብሪካዉን በማቋቋሙ የደረሰበት ጦሰ ነዉ። ለምን ብቱሉኝ ወርቅ የማይመረትበት ክልል ቢሆን ፋብሪካዉ አንደኛ የክልሉ ህፃናት በበሸታ አይጠቁም ነበር ለምን አላሙዲ ሜሪኩሪ አይጠቀምም ሰለዚህ በሸተኛ ህፃናቶች አይኖሩም ነበር። አሁን ግን የወርቅ ማወጫ ወረዳ ሰለሆነ ያለዉ ወደ 30,000 የሚጠጉ ባህላዊ የወርቅ አወጪዎች ሜሪኩሪ ሰለሚከተሉ ገና መች አበቃ ጣጣዉ ወንዙን በሙሉ በክለዉት ቁጭ ነዉ የሚሉት ለዚህ ለሜሪኩሪ የሚተካ ተለዋጭ ኬሚካል መጠቀም አለባቸዉሁለተኛ ደረጃ የናጄሪያዉ ቱጃር ዋና አሰተዳደሩን ገደሉበት ለምን የሲሚንቶ መሐድኑም ፋብሪካዉ አንድ ቦታ ሰላለ ነዉ። ያለበለዝያ ጠብ ቢያነሱ የድንጋይ ክምር ብቻ ይዘዉ ይቀሩ ነበር ሰለዚህ ሁለት የተለያየ ክልል መደረጉ ብልጠት ነዉ ማጎጎዣዉ ደግሞ በዉሃ የሚሰራ ባቡብ መሰመር መዘርጋት ብቻ ነዉ የኤሌትሪክ ባቡር ሰለሆነ ችግር የለም ለማጎጎዠሁለተኛ ባለባለጊያ ኮፍያ ባለቤት ምን አለ መሰላቹህ አሁን ትራንሰፖርት በቴሌፎን በደላሎች ሰለሚሰሩ ያንተ ምንሰራል ይላል። እኔ የአየር መንገድ ትኬት መቁረጥ በቴሌፎን የሚያሰችል app ሰርቻለሁኝ ብል ባለ ባለጌ ኮፍያዉ ያንተ አፕ ምን ይሰራል የትኬት office አሉ አይደለም እንደማለት ነዉ120 ሚሊዬን ሕዝብ ጭነት እንዲነሳላቸዉ ከፈለጉ አፕ መጠቀም ይቀላቸዋል ወይሰ ደላላ ፍለጋ ይሂዱ ። ሃያ ሁለት ማዞሪያ ዞሮባት ሰወንም ለማዞር ፖሰታ ቤቶችን ፍቃድ ጠይቅ ብላ ፖሰታዎች ያላሰቡትን ነገር ተናግራ ትቀሰቅሳቸዋለች ። ዛሬ ደግሞ የፋኖ ዛናር ታጥቀሸ ብቅ አልሸሳ
ለማዞሪያ : ወግ አጥባቂዉ እና ለባለጌ ባለኮፍያ የረሳሁት ነገር ለምን ድንጋይ 200ኪ/ሜ ተጎጎዘ ለምትሉት መልሴ ዱባይ በበረሃ አሸዋ ተከባ ያ የበረሃ አሸዋ ለግንባታ አይሆንም ሰለዚህ አሸዋ ከግብፅ ቻይና ዋናዉ ከአወሰትራሊያ አሸዋ ትገዛለች እደግመዋለሁኝ የበረሃ አሸዋ ለግንባታ አይወልም ብዙ አገሮች አሸዋን መላክ ከልክለዋል። ሰለዚህ አሰቡት ከአወሰትራሊያ እሰከ ዱባይ ያለዉን ርቀትቡና ከጅማ ከያለበት አሰመጥተን ነዉ ወደ ዉጭ የምንልከዉ ለምን ቡና ካለበት በቀጥታ ወደ ዉጭ በሚቀርበዉ ወደብ ወደ ዉጭ አይላክም መንግሰት ቁጥጥር ሰለሚፈልግ ነዉ እንጂ ምንም የሚያሳምን ነጥብ የለዉም ሲቀጥል ሲንጋፑር ከማሌዠያና ቅርቦ ከሉ አሸዋ በማሰመጣቷ የእንዱኔዠያ የአሸዋ ደሴቶች እየጠፉ ነዉሰለዚህ ማዞርያ ለምን ካባ ፈለጣቹህ ካለች ኮብል እሰቶንም መቅረት አለበት እብነበረድም መቆም አለበት ዋናዉ ካባዉ ሲያልቅ ቦታዉን እንደነበረ መመለሰ ብቻ ነዉ የሚያሰፈልገዉአሸዋ አሁን ከምንጠቀመዉ በላይ በአሰር እጥፍ እንጠቀማለን መንገዶቻችን በአሰፋልት መሆናቸዉ ቀርቶበኮንክሬት ሰለሚሆነ የተፈጥሮ አሸዋችንን መጨረሰ የለብንምየአማራ ተራሮች ወደድንም ጠላንም በንፋሰ እየተሸረሸሩ ነዉ የሚሸፍናቸዉ ሳር ሰለሌለ ድንጋያቸዉ አግጥጦ ሰለሆነ በንፋሰ ተቦርብሮ ያልቃል እያለቀም ነዉ እኛ ግን ቤት ከሰራንበት ያለ ማቋረጥ recycled ማረግ እንችላለንአሸዋ እንዳልኩት ወርቅ ወይም ቤንዚን በሉት በጣም የሚሸጥና ከቡናዉ እኩል የዉጭ ምንዛሪ ማሰገባት ብቻ ሳይሆን የሬንጅ አሰፋልትን በመተካት የዉጭ ምንዛሪ ማትረፋችን ብቻ ሳይሆን ። በኮንክሬት የተሰራ መንገድ እሰከ 500 ዓመት ይቆያል ግን ሰልሳ አመት እንበለዉ እኔ ዉጭ ሐገር የኮንክሬት መንገዳቸዉን መሐተም ሰለሚያረጉ ሰልሳ ዓመት የቆየ መንገድ ልክ አዲሰ መንገድ ይመሰል ያብረቀርቃል ሰለዚህ የአሸዋዉ ነገር የሚያሰፈልገዉ ካፒታል60, ሚሊዬን ብር ሲባል ማዞሪያ ዞረባት ሰልሳ ሚሊዬን እኳ አንድ የኮንዶ ኮንሰትራክሸን ካምፓኒ ብቻዉን የሚገዛዉ አሸዋ ይሆናል እንደዉም ሲያንሰ ነዉ። ታድያ የኮንሰትራክሸን ካምፓኒዎች ተባብረዉ ይንን የአሸዋ ድርጅት ሕያዉ ማረግ አለባቸዉ መንግሰትም የታክሰ እፎይታ ለ15 ዓመት መሰጠትና መሬት በነፃ መሰጠት አለበት ለምን የአሰፋልት ሬንጅ ማሰመጣትን ሰለሚያቆምልንአንድ ታሪክ ልንገራቹህ አንድ የሴት ጂኦለጂሰት Eira Thomas የምትባል፤ ካናዳ ዉሰጥ አልማዝ ታገኛለች። ገንዘብ የላትም አልማዙን ለማወጣት ግን መብቷን በመሸጥ የናጠጠች ሀብታም ሆነች ። አሁንም ይችን ልጅ ለአሳቦ ተከፍሏት የአገር ዉሰጥ ካልሰሞት ከዱባይ ባለ ሀብታሞች መጥተዉ ድርጅቱን ያቋቁሙ ይህቺም ልጅ ከሀገራች geologists ጋራ አጭር ኮርሰ ተሰጥቷት ከተቻለ ሁለት ሆነዉ ካባ ለአሸዋ የሚሰማማ ፍለጋ መሄድ አለባቸዉ በመንግሰት ወጪ ለምን አሸዋ ራሱ ደላር አምጪ ነዉና
የጥይትና የዘራፍ ዜና የሚሰማ ጀሮአችን ታሞ እኒህ የመሳሰሱ ፈዋሽ የፈጠራ ሀሳቦች መስማት መታከም ነው
ዋው የአሸዋው ሀሳብ በጣም ግሩም ነው እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ💯💯❤️❤️
በጣም ግሩም ጠቃሚ ፕሮግራም💚🧡❤👌👌👌👍👍👍
Thank You
Appreciated the last one!!
❤❤❤❤
የ ቴሌግራም channel አላችሁ እንዴ በፅሁፍ ካላችሁ። በጣም ደስ አንድ ቀን እኔም እናንተ ጋር እመጣለሁ❤ ነጋድራስ ❤❤❤
ሀዋሳ ላይ በግል የካባ ባለቤቶችና አምራቾች ስላሉ ትችያለሽ አታስቢ ሞክሪ ... ይሳካል 👍👍
እየተቅለሰለሱ ማሳመን 😀
ግን ሰውየው በተለይ መጀመሪያው ላይ የድምጹ መንቀጥቀጥ የመድረክ ፍርሃቱን ይመሰክራል::: የማስመሰል አይመስልም::
it takes a lot of unhard work to get Bjaye to give below 90
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢጃይ በጣም የዋህ ነው
ማሥታወቂያ አበዛዙ ለማየት አይጋብዝም አዛጋቹን እኮ አደዳቢ ነው 😮
ዝም በል የማትከፍልበትን ቲቪ ማዘዝ አትችልም። ቲቪዉ ሾዉ ገንዘብ ካልሰራ እንዴት ፕሮግራሙን ማቅረብና መሸለም ይችላል
Is this program in English? Please use the local language for the sake of respect the local language listener. For miner word you use English . Specialy the lady who submitted sand
እርሷ ራሷት ማን እንዲያነብሎት ነዉ ሙሉዉን በፈረንጅኛ የፃፉት። ለእርሷ እንግሊዘኛ ከሰራ እኛ ሚሰኩኖቹ አንዳንድ ቃላት በእንግሊዘኛ እንጠቀማለን ወደድክም ጠላላህም እንግሊዘኛ የኢትዬጵያ ሁለተኛ ቋንቋ ነዉ በሕገመንግሰቱ ላይ አለ የመንግሰት ሰራ በሁለቱም ቋንቋ የማግኘት መብት አለህ የድንጋይ ዘመን መሰሎት እንዴ እንግሊዘኛ እንደዉም የአፍ መፍቻ ቋንቋ መሆን አለበት እርሷ ብቻ እንግሊዘኛ ተናጋሪ አረጎት በእርገጠኝነት የእርሷ ልጆች አፋቸዉን የፈቱት በእንግሊዘኛ ነዉ ሚሰኪኒ በአማርኛ ተሎግሞ እንዲቀር ከፈለጉ ተነቃቅተናል ሞኞቾን ይፈልጉ
biruk tichilaleh..yemekinaw
balebeti kalineger ..mekinaw yingerih😄😄😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
delala alalem...sewyew delala sayihon ayikerim😄😄.2 dagnochi aligebachewm
tewachew..etv yasiredachew.
ወይዘሮ ሃያ ሁለት እንደልማዶ አቃቂር ታወጣለች በደንብ አላየኸዉም ፥ አላሰብክበትም፤ በግምት አትበይኝ እያለች ትጨቀጭቃለች
ለምሳሌ አሸዋ አመርታለሁ ያለችዉ እኔ በደምብ ነዉ የገባኝ። አንደኛ የተፈጥሮ አሸዋ ማለት ለወንዝ ባህር ዝዛፍ ማለት ነዉ ሃያ ሁለት ምን እጥረት አለብን ዛፍ እንጨፍጭፍ ለምን ችግኝ አሰተከለን የተፈጥሮ ዛፍ እያለልን ትለናለች ሃያ ሁለት ማዞሪያዋ። የፈጠራ ባለቤቷ የወንዝ አሸዋ መዛቅ ዋጋ ያሰኸፍለናል የተፈጥሮ ሚዛንን በማባባሰ የአፈር መሸርሸር አለ ለም አፈራችን በጎርፍ ተጠራርጎ ይሄዳል ወንዙም ሙት ወንዝ ይሆናል አሳዎች እንቁላላቸዉን ሲጥሉ አሸዋዉ ነበር የሚይዝላቸዉ እኛ ግን ጭፍጨፋ አካሂደንበታል። ሃያ ሁለት ማዘርያ የዞረባት ምን አለች መሰላቹህ አሸዋ ከካባ እናኛለን ሰትል ሃያ አዙሪት ምኝ ብትል ጥሩ ነዉ ተራራ መደርመሰ አካባቢያችንን ይጎዳል አለች ዓይኗን በጨወ ታጥባ። እሺ አሸዋ ከወንዝ ዉሰጥ መዛቅ አካባቢያችን ቅቤ ይቀባል እንዴ
ባለ ባለጌዉ ኮፍያ እና ወግ አጥባቂዉ ማን አሉ መሰላቹህ የሲሚንቶ ፋብሪካ የሲሚንቶ ማዕድን ሰር ነዉ የተሰራዉና አንቺም አማራ ተራራ ሰር ለማዕድንሸ እንድትቀርቢ እዛዉ ፋብርካሸን አቋቁም ይሏታል
እንደዉም መዕድንና ፋብሪካዉ አንድ ክልል በፍፁም መሆን የለባቸዉም። ለምሳሌ የአለሙዲንን ወርቅ እንመልከት ፋብሪካዉን ለአራት ዓመት ዘጉበት ለምን መሐድን የሚወጣበት ክልል ዉሰጥ ፋብሪካዉን በማቋቋሙ የደረሰበት ጦሰ ነዉ። ለምን ብቱሉኝ ወርቅ የማይመረትበት ክልል ቢሆን ፋብሪካዉ አንደኛ የክልሉ ህፃናት በበሸታ አይጠቁም ነበር ለምን አላሙዲ ሜሪኩሪ አይጠቀምም ሰለዚህ በሸተኛ ህፃናቶች አይኖሩም ነበር። አሁን ግን የወርቅ ማወጫ ወረዳ ሰለሆነ ያለዉ ወደ 30,000 የሚጠጉ ባህላዊ የወርቅ አወጪዎች ሜሪኩሪ ሰለሚከተሉ ገና መች አበቃ ጣጣዉ ወንዙን በሙሉ በክለዉት ቁጭ ነዉ የሚሉት ለዚህ ለሜሪኩሪ የሚተካ ተለዋጭ ኬሚካል መጠቀም አለባቸዉ
ሁለተኛ ደረጃ የናጄሪያዉ ቱጃር ዋና አሰተዳደሩን ገደሉበት ለምን የሲሚንቶ መሐድኑም ፋብሪካዉ አንድ ቦታ ሰላለ ነዉ። ያለበለዝያ ጠብ ቢያነሱ የድንጋይ ክምር ብቻ ይዘዉ ይቀሩ ነበር ሰለዚህ ሁለት የተለያየ ክልል መደረጉ ብልጠት ነዉ ማጎጎዣዉ ደግሞ በዉሃ የሚሰራ ባቡብ መሰመር መዘርጋት ብቻ ነዉ የኤሌትሪክ ባቡር ሰለሆነ ችግር የለም ለማጎጎዠ
ሁለተኛ ባለባለጊያ ኮፍያ ባለቤት ምን አለ መሰላቹህ አሁን ትራንሰፖርት በቴሌፎን በደላሎች ሰለሚሰሩ ያንተ ምንሰራል ይላል። እኔ የአየር መንገድ ትኬት መቁረጥ በቴሌፎን የሚያሰችል app ሰርቻለሁኝ ብል ባለ ባለጌ ኮፍያዉ ያንተ አፕ ምን ይሰራል የትኬት office አሉ አይደለም እንደማለት ነዉ
120 ሚሊዬን ሕዝብ ጭነት እንዲነሳላቸዉ ከፈለጉ አፕ መጠቀም ይቀላቸዋል ወይሰ ደላላ ፍለጋ ይሂዱ ።
ሃያ ሁለት ማዞሪያ ዞሮባት ሰወንም ለማዞር ፖሰታ ቤቶችን ፍቃድ ጠይቅ ብላ ፖሰታዎች ያላሰቡትን ነገር ተናግራ ትቀሰቅሳቸዋለች ። ዛሬ ደግሞ የፋኖ ዛናር ታጥቀሸ ብቅ አልሸሳ
ለማዞሪያ : ወግ አጥባቂዉ እና ለባለጌ ባለኮፍያ የረሳሁት ነገር ለምን ድንጋይ 200ኪ/ሜ ተጎጎዘ ለምትሉት መልሴ ዱባይ በበረሃ አሸዋ ተከባ ያ የበረሃ አሸዋ ለግንባታ አይሆንም ሰለዚህ አሸዋ ከግብፅ ቻይና ዋናዉ ከአወሰትራሊያ አሸዋ ትገዛለች እደግመዋለሁኝ የበረሃ አሸዋ ለግንባታ አይወልም ብዙ አገሮች አሸዋን መላክ ከልክለዋል። ሰለዚህ አሰቡት ከአወሰትራሊያ እሰከ ዱባይ ያለዉን ርቀት
ቡና ከጅማ ከያለበት አሰመጥተን ነዉ ወደ ዉጭ የምንልከዉ ለምን ቡና ካለበት በቀጥታ ወደ ዉጭ በሚቀርበዉ ወደብ ወደ ዉጭ አይላክም መንግሰት ቁጥጥር ሰለሚፈልግ ነዉ እንጂ ምንም የሚያሳምን ነጥብ የለዉም
ሲቀጥል ሲንጋፑር ከማሌዠያና ቅርቦ ከሉ አሸዋ በማሰመጣቷ የእንዱኔዠያ የአሸዋ ደሴቶች እየጠፉ ነዉ
ሰለዚህ ማዞርያ ለምን ካባ ፈለጣቹህ ካለች ኮብል እሰቶንም መቅረት አለበት እብነበረድም መቆም አለበት ዋናዉ ካባዉ ሲያልቅ ቦታዉን እንደነበረ መመለሰ ብቻ ነዉ የሚያሰፈልገዉ
አሸዋ አሁን ከምንጠቀመዉ በላይ በአሰር እጥፍ እንጠቀማለን መንገዶቻችን በአሰፋልት መሆናቸዉ ቀርቶበኮንክሬት ሰለሚሆነ የተፈጥሮ አሸዋችንን መጨረሰ የለብንም
የአማራ ተራሮች ወደድንም ጠላንም በንፋሰ እየተሸረሸሩ ነዉ የሚሸፍናቸዉ ሳር ሰለሌለ ድንጋያቸዉ አግጥጦ ሰለሆነ በንፋሰ ተቦርብሮ ያልቃል እያለቀም ነዉ እኛ ግን ቤት ከሰራንበት ያለ ማቋረጥ recycled ማረግ እንችላለን
አሸዋ እንዳልኩት ወርቅ ወይም ቤንዚን በሉት በጣም የሚሸጥና ከቡናዉ እኩል የዉጭ ምንዛሪ ማሰገባት ብቻ ሳይሆን የሬንጅ አሰፋልትን በመተካት የዉጭ ምንዛሪ ማትረፋችን ብቻ ሳይሆን ። በኮንክሬት የተሰራ መንገድ እሰከ 500 ዓመት ይቆያል ግን ሰልሳ አመት እንበለዉ እኔ ዉጭ ሐገር የኮንክሬት መንገዳቸዉን መሐተም ሰለሚያረጉ ሰልሳ ዓመት የቆየ መንገድ ልክ አዲሰ መንገድ ይመሰል ያብረቀርቃል
ሰለዚህ የአሸዋዉ ነገር የሚያሰፈልገዉ ካፒታል60, ሚሊዬን ብር ሲባል ማዞሪያ ዞረባት ሰልሳ ሚሊዬን እኳ አንድ የኮንዶ ኮንሰትራክሸን ካምፓኒ ብቻዉን የሚገዛዉ አሸዋ ይሆናል እንደዉም ሲያንሰ ነዉ። ታድያ የኮንሰትራክሸን ካምፓኒዎች ተባብረዉ ይንን የአሸዋ ድርጅት ሕያዉ ማረግ አለባቸዉ መንግሰትም የታክሰ እፎይታ ለ15 ዓመት መሰጠትና መሬት በነፃ መሰጠት አለበት ለምን የአሰፋልት ሬንጅ ማሰመጣትን ሰለሚያቆምልን
አንድ ታሪክ ልንገራቹህ አንድ የሴት ጂኦለጂሰት Eira Thomas የምትባል፤ ካናዳ ዉሰጥ አልማዝ ታገኛለች። ገንዘብ የላትም አልማዙን ለማወጣት ግን መብቷን በመሸጥ የናጠጠች ሀብታም ሆነች ። አሁንም ይችን ልጅ ለአሳቦ ተከፍሏት የአገር ዉሰጥ ካልሰሞት ከዱባይ ባለ ሀብታሞች መጥተዉ ድርጅቱን ያቋቁሙ ይህቺም ልጅ ከሀገራች geologists ጋራ አጭር ኮርሰ ተሰጥቷት ከተቻለ ሁለት ሆነዉ ካባ ለአሸዋ የሚሰማማ ፍለጋ መሄድ አለባቸዉ በመንግሰት ወጪ ለምን አሸዋ ራሱ ደላር አምጪ ነዉና