ጀግናው ወንድማችን የንስር አይን ምን ገጠመው የትስ ነው ያለው? mekirtube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • @Ethiopia እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
    👉የንስር ዐይን ወንድማችንን ምን ገጠመው የትስ ነው ያለው?
    @ዱካ ሾው/ duka show
    ‪@ynserayne‬ የንሥር ዐይን
    ‪@EndalkTube‬
    ‪@helutube‬

КОМЕНТАРІ • 423

  • @Medina-n8w
    @Medina-n8w Місяць тому +51

    እባካቹ የኢትዮጵያ ፖሊሶችና ጋዜጠኞች ተባብራቹ አግኙልን እባካቹ😭😭😭😭

  • @ירוםישעיהו-ק5ק
    @ירוםישעיהו-ק5ק Місяць тому +46

    የኔ እህት እኔም ከስማሁ ጀምሬ አልተኛሁም አምላከ ከእሱ ጋር ይሁን ራሴ ሊፈነዳ ነው በሀሳብ እሱ የሜሰራችውን ሰራ ሁሌ እከታተል አለሁ ጀግና ነው አምላከ ወደ እናቱ በጤና ይመልሰው አሜን አሜን

  • @alemayehubejigo7497
    @alemayehubejigo7497 Місяць тому +15

    በጣም የሳዝናል ስለ ንስር ዓይን የሚለዉ ሁሉ ጠፍቶብኛል የሆነዉን ከሰመዉ ሰዓት ጀምሮ ከባድ ሐዘን ዉስጥ ገብቼአለሁ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +15

    እንቅልፍ የነሳኝ ጉዳይይይይይይይ ነው 😢😢😢😢😢😢😢እባካቹ የሀገር ጋዜጠኞች ተባብራቹ አፋልጉልንንንንንንንንንን

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Місяць тому +10

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ለውንደማችን ድምፅ ስለሆንሽ እኛ ወዳጆቹና አድናቂዎቹን እጂግ በጣም ያሳዘነንና ያስደነገጠን ዜና ነው። የወንድማችንና የሹፌሩ ወተው አለመመለሳቸው ።
    የአብርሃም ይስሃቅ ያዕቆብ እንዲሁም ደግሞ የጳውሎስ እና የሲላስ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ወንድሞቻችንን እንደተለመደው በድንቅና በታአምራቱ
    ከጠላቶቻቸው እጂ ያስመልጣቸው ።
    ሃይል የእግዚአብሄር አምላካችን ብቻ ነውና።

  • @lillyschultheis8557
    @lillyschultheis8557 Місяць тому +13

    እህቴ በሀሳቤ ውስጥ ሲመላለስ የነበረወን እና ለማለት የምፈልገው በሙሉ ስለተናገርሽው በጣም አመሠግናለሁ።እንደ የነስር አይን ያሉ ጀግናዎች ትልቅ የመ ንግስት ድጋፍ ያስፈልጋቸዎል። ትኩረት ያስፈልጋቸዎል ። እግዚአብሔር ከዚህ ከተሰወሩበት ጉድ ያውጣቸው። ተጨነቅን።ልባችን ተጎዳ።

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት Місяць тому +10

    ለወንድማችን የንስር አይን ሁላችን
    🇪🇷🤝🇪🇹 አብረን ወደ እግዜአብሔር እንፀሊ 🤦 🙏።

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому

      ENDEW MENE MALET YECHEALAL ALEMEN ENDE ENQULAL BEMEHAL EJU YEYAZE AMELAKE EGZIABEHEAR YE NESER AYNEN KEDERSEBET CHEGER YAWEXALEN GEATA HOY ANTE DERESELET ENATHEN YECHENQ AMALAJUWA DENEGL MARYAMEN KEKFU NEGRE HULU TSEWREW SELAMEN DESETAN TASSEMAN AMEN AMEN AMEN

  • @meskermtesema1405
    @meskermtesema1405 Місяць тому +5

    በእውነት በጣም ካጀቴ አዚኛለው መጥፋቱን አምኜ ለመቀበል ከበደኝ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ለሰራው መልካም ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔ አሳልፎ እደማይሰጠው አምናለው

  • @sarafeleke9822
    @sarafeleke9822 Місяць тому +9

    አሜን እ/ር ከክፉ ይጠብቃቸው በጣም ያሥጨንቃል

  • @annagola7570
    @annagola7570 Місяць тому +21

    ጀግናየ የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ ደግሞ አምናለሁ ይጠብቃሀል ፖሊስ ያቃተው የሚፈታ የንስር ዓይን እየጸለይን ነው ይጠብቃሀል

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi Місяць тому +14

    አላህባለበትይጠብቀው በሰላም ለቤተስቡን ያምጣው ሁሉም ጨንቆታል

  • @KdjShuk-t7k
    @KdjShuk-t7k Місяць тому +5

    አለእውነት የሚስራው ከይር ስራ ይመልስው አሜን ጭንቅላቴ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው

  • @friehiwotkohler8680
    @friehiwotkohler8680 Місяць тому +5

    ልክ ነዉ የኔ እህት በጣም እንቅል ያሳጣል, እግዚያብሄር ጣልቃ ገብቶ የወንድማችንን ህይወት ይታደግልን. ያሳዝናል ለዚህ ብዙ አመታት ለማንኖርበት ምድር ለሴጣን ተገዝተው ለገንዘብ በማደር በንፁሀን ላይ እንደዚህ መጨከን. ዛሬን ትኖር ነገን የማታዉቂ የሴጣን ተላላኪዋች ዛሬን በሰሪችዉት ወንጀል ይቅር በለን ብላችሁ ወደ እግዚያብሄር ከመመለስ ይልቅ እንደገና ክፍትን. እረ አይበጃችዉም ወንድማችንን ልቀቁት ለገንዘብ ብላችሁ ወንድማችንን አሳልፍችዉ የሰጣችዉት አይናችዉን ክፈቱና ወደ ፈጣሪ ቀርቡ የመዳን የንሰአ ቀን ዛሬ ነዉ ተፀፀቱ ነፍሳችሁ ሳትወጣ ወንድማችንን አድናችዉ ሰላም ይሙላባችዉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +6

    እዉነት ነዉ ሁላችንም በጣም ተረብሸናል ፈጣሪ የእንባ አባሽ የሆነዉ ልጁን ይጠብቀዉ ከአዉሬወች አፋ ያዉጣዉ !!

  • @ציונה65
    @ציונה65 Місяць тому +8

    እኔንም በጣም ልቤ ተሰብሯል የእስራኤል አምላክ እሱ ይጠብቀዉ
    አሜን እህታቺን

  • @Ejigu-o9t
    @Ejigu-o9t Місяць тому +8

    በጣም ነው የምታስፈልገን.

  • @KokobeHabtamu
    @KokobeHabtamu Місяць тому +3

    እኔም እራሱ ከሰማው ጀምሮ በጣም ነው የሚጨንቀው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו Місяць тому +4

    ወይእህቴ አዎ በጠሰም አሳሳቢ ነወ እንኳን ለናቱ ለሁሉ አስጨንቋል በፆፀት ብቻ ነውመፍትሄው አይ አገሬ።አትዮጵያ አውነተ ኛ ሰው።መይቀመጥበት ትሁን

  • @AzmeraHaylay-w6s
    @AzmeraHaylay-w6s Місяць тому +5

    እኔ ከሰማህት ጀሚሬ በጣም ተጨኒቅየ ኣለሁ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣደራህን❤❤❤😢😢😢

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው

    በእውነት በጠም ነው ያሚያሳዝናል ነገር ነው በእውነት እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን እሜንንን❤❤❤

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 Місяць тому +6

    አሜን አሜን አሜን እኔበጣጣም ፈርቻለው አእባካችሁን ፀልዩ ሙሰሊሙ ም ክርሰትያኑም

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 Місяць тому +2

    እውነት ፡ ነው ፡ እህቴ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጥላ ፡ ከለላይሁነው ፡ ፈጣሪ ፡ ይችላል ፡ ደግሞም ፡ ያረገዋል ፡ ሁላችንም ፡ በየሐይማኖታችን ፡ ለዚህ ፡ በጎ ፡ ስራ ፡ ለሚሰራ ፡ እፀልይ ፡

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 Місяць тому +2

    ተባረኪ ድምፅ በመሆንሽ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን የህግ አካላት እባካችሁ በፈጣሪ ድረሱለት

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Місяць тому +4

    አኔ አና እናቴ በጣም ነዉ የተረበሽ ነዉ. አግ/ር አምላክ አነጻዉስን ከስር ያስመለጠ ያስመልጠዉ.

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ታላቅነው ስለእውነት የቆመአምላክ ይረዳዋል ምንም እንደማይሆን ተስፋ አለኝ እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም እውነትነው እህታችን እግዚአብሔር ይርዳቸው ማዘርንም እግዚአብሔር ይማራቸው አሜን ፫

  • @EtagegnTadesse-mp4fx
    @EtagegnTadesse-mp4fx Місяць тому +4

    የኔ፡እመቤት፡ይህን፡ልጅ፡ማየት፡ከጀመርኩ፡ጀምሮ፡በኮሜንት፡ይገሉሃል፡እራስህን፡ጠብቅ፡ሳልል፡አልፌ፡አላውቅም፡እመብርሃን፡ታውጣው፡እናቱን፡እግዚአብሔር፡ይድረስላት

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Місяць тому +2

    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ድምፅ ሰለሆንሽው አድናቂዎቹ ሰላማችንን አጥተናል ለነገሩ እሱን የማያደንቅ የለም የሰይጣን ዘሮች ካልሆኑ በስተቀር አምላካችን ሰላሙን ያሰማን እኔ ተስያለሁ በሰላም ባየው

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የንስር አይን ባለክበት

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 Місяць тому +11

    በጣም ያማል የንስር ኣልታሰረም ኣልሞተም ከታሰረና ከሞተ የሁላችን ሞትና መታሰር ነው እግዚኣብሄር ሆይ ይህ ንጹህ ሰው ኣንተን ጠብቀው በኣረመኔዎች እጅ ወድቀዋልና ኣንተን ኣንሳው ኣልሻዳይ ምን ይሳንሃል ያንተው ባርያ ተበድለዋልና ኣንተ ሁልንም ታያለህ ለተቸገሩት የሚቆም ያንተን መልእክተኛ ነው እባክህን ጌታ ይእናቱን እምባ የዘሌን እምባ የሁላችን እምባ ኣብስ
    ሁላችን እኛ ቤየሰቦቹ ዝም ኣንልም እስከ መጸተሻ እያለቀስን እንጸልያለን እግዚኣብሄር መልስ ይሰሰጣል እንበርታ ኣዝዋችህ

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v Місяць тому +5

    ያረብ አላህየ ክፉ ነገር እንዳታሰማኝ እኔ ምንም አልቻልኩም ማበደ ነው ወላሂ ጭንቅላቴ በትክክል ማሰቡን ሁላ አቆመ ጠፋ ከተባለ ጀምሮ ባካችሁ በትብብር ፈልጉት የኔ እንቁ ወንድም አላህ ከክፉነገር ጠብቆ በሰላም ለመተያየት ያብቃን የኔ ውድ ወንድም

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 Місяць тому +3

    እባካቹ ለእናቱ ስትሉ

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o Місяць тому +2

    አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቀው የሚስኪን አባት

  • @sarajenkins3829
    @sarajenkins3829 Місяць тому +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @nunuzeru-sh9rc
    @nunuzeru-sh9rc Місяць тому +2

    አሜን እጅግ ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ቶሎ ያስገኝልን እኔም መንግስት ቢረዳቸው ባይ ነኝ ዘመኑ እጅግ አስቸጋሪ ነው ጥፋተኛ ትውልድ ኬት እንደተፈበረከ ግራ ይገባል ሰው ዘላለሙን ምድር ላይ ለማይኖረው በገዛ ወንድም እህቱ ላይ መጨከኑ እግዚአብሔር ይታረቀን ይማረን ምን አቅም አለን የቅኖች አምላክ በምህረቱ ይራራል

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Місяць тому +2

    አሜን 😢😢😢😢እግዚአብሔር😢😢😢😢ያትርፈውውውው

  • @አይናለምየስላሴልጅ
    @አይናለምየስላሴልጅ Місяць тому +1

    እኔንም በጣም ጨንቆኛል እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @HelenZegeye-gi4rj
    @HelenZegeye-gi4rj Місяць тому +2

    በጣም ያሳዝናል በጣም መልካም ስራ ሰለሚሰራ ጌታ አየሱስ ከሱ ጋር ይሁን

  • @Yousifwnoor
    @Yousifwnoor Місяць тому +4

    በተገኘና ስራው በቀረበት ምስኪኑ ወድማችን ከጠፋ በኋላ እንቅልፍ በማጣት በጭንቀት ልሞት ነው😢😢😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Місяць тому +8

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብና የህግ
    ባለሞያዎች በሙሉ የነስር ዓይንን ፈልጉት
    እባካቹ ለተበደለ የሚቆም ጀገና ነው
    እሩፍኤል አባቴ ሂወቱን አቆይልን 🙏🙏🙏

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 Місяць тому +2

    እባካቸው የህዝብ አባ አባሽ ፈጣሪ ቸሩን ነገር አሰማን ወይ😢😢😢😢😢💔

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Місяць тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እውነት አምላክ የነስር አይንን ከገባበት ጉድጓድ ያውጣልን በእውነት እንቅልፍ ነሰቶናል እመብርሐን በዘርፋፋው ቀሚሰዋ ትሸሸግልን ቸርያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nigistizeray7891
    @nigistizeray7891 Місяць тому +2

    Amen yamal

  • @MuluMulu-v8k
    @MuluMulu-v8k Місяць тому +1

    እግዚኣብሔር ይጠብቀው የእውነት አምላክ ይርዳው።

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +4

    የንስር አይ ምን በላው ምን ዋጠዉ ወይኔ ባለህበት መላኩ ቁድስ ገብርኤል ካለህበት ይጠብቅ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁንል ቁዱስ ገብርኤል

  • @meseretmeseret1446
    @meseretmeseret1446 Місяць тому +2

    አሜን ክፉዉን አያሰማን🙏🙏🙏

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Місяць тому +3

    እኔ ከሰማው ጀምሮ በጭንቀት ልሞት ነው እግዛብሔር አምላክ በሰላም እንዲመልስልን ወደ ፈጣሪ መፀለይ ነው እኔ የምር አይምሮ እረፍት አቷል 😢😢

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 Місяць тому +2

    ✈️🇺🇸✝️ from America. God save him.

  • @raella2961
    @raella2961 Місяць тому +2

    🙏🤲🙏🤲🙏

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 Місяць тому +2

    ሁላችንም በመጥፋቱ ግራ የተጋባንበት ነው ሁላችንም ልባችን ተሰብሯል😢😢

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h Місяць тому +7

    እህቴ እኔም ከሰማሁ ጀምሮ እንቅልፍ የለኝም በጣም እየጨነቀኝ ነው እንደው የመድሀንያለም እናት በህይወቱ ታስገኝልን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይለት ያልሽው ሁሉ እውነት ነው መንግስት ከለላ ቢያደርግላች ብይ አስብ ነበር ብቻ የአሁኑን በህይወት ይገኝ ብቻ በጣም ልብ ያስጨንቃል❤❤❤❤

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c Місяць тому +9

    እረ ተባብራችሁ ፈልጉት, ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭 ግን እግዚአብሔር ከእዉነት ጋር ነው ይመጣል በሉ, ጥሩ ጥሩ ነገር አስቡ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Місяць тому +2

    እባካችሁው ተገኘደህናነው የሚለውን ስሩልን😢😢😢 በጭቀት ልንፈነዳነው

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d Місяць тому +2

    ዉነት ሽነዉበጣም እኔንንም እቅልፍ አጥጥቻለዉ የወድሞቻችን ብቻ አለህ ሱብሀነህወታላ ይጠብቃቸዉ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Місяць тому +2

    እህቴ ሁላችንም ከሰማን ቀን ጀሞሮ በጭቀት ልንሞት ነው ብቻ ቸሩ መድሃኒያለም ቸር ነገር ያሰማን የጭቅ አማላጇስለናቱ ስትል ክፉን አታሰማን በሰላም በጤና ለቤቱ ያብቃው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому +1

    እውነት ፈጣሪ ካለ ይሄንን ወንድማችንን በሂወት ይገኛል ጰሎታችን ነው የስንቱን እንባ እንዳልዳበሰ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ እየሰራ ፈጣሪ ለአውሬዋች አሳልፈ አይሰጠውም ሁሉም ዮብቱበሮች መረባረብ አለባቸው እኔ ዘሌ ሲያለቅስ እናቱ ስታለቅስ ልቤጰስንጥቅ ነው ያለው እመብርሀን የሁላችን እናት የጭንቅ አማላጇ እሳ አቅፉ ደግፋ ለቤቱ ታብቃው 💔💔💔💔💔

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 Місяць тому +2

    እኔ አፈር ልብላልክ የአንተን ክፉ ለእኔ ያድርገው ፈጣሪ እነ ዳንኤልን ከአንበሳ ያዳነ አንተን ይጠብቅልን የያዛቹት ሰዎች መቼም ተከፍሏቹ ነው የንስር ዓይን ለኢትዮጵያ ነው የሚጠቅመው እባካቹ ብር አያታላቹ የጀመረውም ኬዚ ካለ ይተዋል እባካቹ ልቀቁልን ለእናቱ ይኑር እኔ በጭንቀት ልሞት ነው

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks Місяць тому +5

    እባካችሁ የህግ አካላት ሁላችሁም ተባብራችሁ ፈልጉልን እግዛብሄር ይጠብቀው እኛ ጨንቆናል

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 Місяць тому +2

    አሜን!!!!❤❤❤❤

  • @shitotemam7824
    @shitotemam7824 Місяць тому +1

    እውነት ነው የሁላችንም ጭንቀት ጌታ እምላካችን ይጠብቀው ግን ደግሞ የሹፌሩ ሚስት በደንብ መጠየቅ አለባት

  • @SaudiKsa-m6x
    @SaudiKsa-m6x Місяць тому +3

    መድሐኒአለምን እደ ዛሬ አልቅሸም አዝኘም አስቤም አላቅም እዴት እደአዘንኩ የነስር አይን ጀግና የህዝብልጅነው 😢😢😢ፈጥኖደራሹ ቅዱስገብርኤል ይጠብቀው ባለበት

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Місяць тому +2

    እ/ር የዚህን መሠወር መፍትሄ ሰጥቶት በሰላም ይመለስልን እንጂ ይህ አደጋ ሊገጥመው እንደሚችልና በየትኛውም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ሁሉ ያለጥበቃና እራስን ለመከላከል የሚያስችል መሳሪያም ሆነ አካላዊ ስልጠና እንደሚያስፈልገው ደጋግመን ገልፀናል የፖሊስ መሰረታዊ ትምህርት "ሀ" እራስህን አድን ነው እባካችሁ አሁንም እነ ዱካ ሾው ተመስገን በንስር ፍለጋ ወቅትም ሆነ በእለታዊ እንቅስቃሴያችሁ ወቅት እራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪ ሆይ አጋቾችም የሰው ፍጡር ናችሁና በገንዘብም ሆነ በወንጀሉ እንዳትጠየቁ ተደራድራችሁ ይህን ያገር ሀብት መልሱ

  • @עדןאצפיה
    @עדןאצפיה Місяць тому +5

    እግዚአብሔር እመብርሀን በሰላም ትመልስህ

  • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
    @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ Місяць тому +1

    ያረብ አላህ ይጠብቀው ወንድምቻንን ወላሂ በጣም ነው የተጨነቅነው

  • @Almebaby
    @Almebaby Місяць тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው

  • @ننينشايتش
    @ننينشايتش Місяць тому +2

    Egziabher. Yitbeqew.

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Місяць тому +1

    ክፉ አይካብን ፀሎታችንን ይስማን ፀልዮ ፀልዮ ወገኖቸ😢😢😢😢😢😢

  • @ተወከልቱአለላህ-ከ8ኰ
    @ተወከልቱአለላህ-ከ8ኰ Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢ወድማቺን የምር በጣምነዉ ያዘኩት አላህ ያሥገኝዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa Місяць тому +1

    የንስር አይን ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ከጠላት መንጋጋ ያስመልጥህ

  • @Selme-g2z
    @Selme-g2z Місяць тому +1

    በእናታችሁ ነገሩኑኝ በናትሽ ውሰጤ ሰለም አጥችለሁ እግዚብኔር ቸሩን ይሰማን

  • @EliseTesgaye-o2y
    @EliseTesgaye-o2y Місяць тому +1

    አረ,እኔ,ታሚማለው,ምን,እንበል,ፈጣራ,ይጠብቀው,ወንድሜ,ደግነገር,ያሠማን

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw Місяць тому +3

    አላህ ይጠብቀው ከክፉ ሰዎች😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +3

    አለህ ከጎኑ ይሁን

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 Місяць тому +1

    አላህ ይጠብቀው ያረብከባድ ነውአሚንንንን

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እህቶቻችን ቃለህወይት ያስማልን ላላላይክክክክክ ሼርርርርርር

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h Місяць тому +1

    እባካቹ በየሀይማኖታቹ በድዋ እናግዛቸዉ ምንም ሳይሆንአላህ ከናቱ ያገናኘዉ ያረቢ

  • @MerhawitTemesgen
    @MerhawitTemesgen Місяць тому +2

    Amen amen amen

  • @DubaiRak-by7gz
    @DubaiRak-by7gz Місяць тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይይይይይይይ የኔጀግና ወንድም

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 Місяць тому +1

    ሁላችንም የንስር አይን ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶናል ምን ማድረግ እንዳለብን አናውቅም ጀግናው በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው እኔ ሁሌም በኮሜንት ጋርዶች ሊኖሩት እንደሚገባ ስወተውት ነበር ያም ሳይሆን ቀርቶ እዚህ ደረጃ ደረሰ ያሳዝናል ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን

  • @tgawoke3969
    @tgawoke3969 Місяць тому +1

    እመብርሀን ክፉ ነገር አታሰማን እግዚአብሔር ባለበት ቦታ ከክፉ ነገር ይጠብቀው ቸር ወሬ አሰማን አምላኬ በጭቀት ውስጥ ነን ያለነው እማምላክ ጭንቀታችንን ኣይተሽ የሰላም ድምፅ አሰሚን

  • @zadigreketta3315
    @zadigreketta3315 Місяць тому +2

    You are right .let God protect him.I am eager to know the progress.

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs Місяць тому +1

    ወድሜእደቀላልአላህይጠብቅህእኔምሰላምአጥቻለሁ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +1

    እህቴ ትክክል ነሽ ለእነዝህ ልጆች የኢትዮየያ እዝብ ድምፅ ሊሆን ይገባል ከአገር ቢወጣ እምክዋን ጉድ ጎድ ገብተው ያወጡታል ግን የኢትዮጵያ እዝብ መተባበር አለባቸው ወንጀለኛን የእይንሚጥሚጣ ስለሆነባቸው ነው እውነት ትወጣለች

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Місяць тому +1

    😢😢😢አላህ ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Місяць тому +1

    በጣም ወሏሂ ያረብ ኸይረ ያሰማን 😢😢😢ያረብ😢😢

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b Місяць тому +1

    አሜንንአሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @KokobeAyele
    @KokobeAyele Місяць тому +2

    ቅዱስ ገብርኤ አባቴ ከሳት ማውጣት ትችላለሕ እና ከበላተኛ አውጣው እግዚአብሔርካንተ ጋር ይሁን

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому +1

    አምላኬ ሆይ እቤክህ የዚህን መልካም ሸው ጥበቃህ ከሱ ጋር ይሁንንንን አቤቱ አቤቱ አቤቱ የሰውን ችግር ፈተህ ላንተ መቼ ደረስንልህ ኡኡኡኡኡኡኡ ስለ ንስር ዓይንና ስለሾፌሩ እባክህን ጌታ ሆይ በቅዱስ ደምህ ቀፍንልን ከደራህን ተቀበል ጌታ ሆይ

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض Місяць тому

    በአለበት አላህ ይጠብቀው በሠላም ይመለስልን ጀግናችን ምንም ሳይሆን ይምጣልን በጣም ተረብሸናል በርቺ እህት ድምፅ ስለሆንሽ እናመሠግናለን 😢

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Місяць тому +3

    መድሀኒ፡አለም፡ይታደገው።የእውነት፡አምላክ፡መልአክቱን፡ልኮ፡በድንቅና፡በተአምራቱ፡ነጥቆ፡ያውጣው፡፡የመንግስት፡ከለላ፡ሊሰጣቸው፡በተገባ፡ነበር፡፡

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Місяць тому +5

    በምን አይነት መንገድ እንደግፋቸው በትርፍ እየጽለይንላቸው እግዚ መልካም ነው

  • @Lomi23Wonder
    @Lomi23Wonder Місяць тому +1

    Ameen Ameen hin

  • @sadahusen688
    @sadahusen688 Місяць тому +1

    Yaa Allaah😭😭

  • @HadiyaAhmed-v8g
    @HadiyaAhmed-v8g Місяць тому +1

    አላህ ይጠብቅክ እረ የክፉ ቀናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d Місяць тому +1

    የኢትጵያ ፍርጦች ናቸዉ

  • @genetabay8968
    @genetabay8968 Місяць тому +2

    የንስር ዓይን ፈጣሬ ብሎ
    የሜይምነው አምላክ ያትርፈው መተኛት መቅመጥ አቃተኝ

  • @adnaadna8590
    @adnaadna8590 Місяць тому +1

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡የኔእህት

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 Місяць тому +1

    እግዚአቤሄር አምላክ ከእርኩሶቹ የጅብ መንጋዎቹ ጠብቁ በሰላም ወደናትህ ወደኛ ወደምንወድህ በሰላም ይመልስህ ወንድማችን

  • @negestweyessa1261
    @negestweyessa1261 Місяць тому +4

    እዉነትሽ ነው እህቴ የመንግሥት ከላላ መደረግ አለበተ በጣም በጣም ያሳዝናል ሁላችንም መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ይርዳው ።

  • @musseabraha
    @musseabraha Місяць тому +2

    እውነት ነዉ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን