አስገራሚ ቆይታ የቡና አባት ከሚሰኙት ሀይሉ ገ/ ህይወት ጋር | አፍሪቃ Afreeqa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • እሺ ለአዲስ ተስፋ! እሺ ለአዲስ ዓመት!
    እንኳን ለ2017 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ እንቁጣጣሽ በሰላም አደረሳችሁ
    በዛሬው ልዩ የበዓል የአፍሪቃ ፕሮግራማችን በቅፅል ስማቸው "አባ ቡና" በመባል የሚታውቁትን ጋሽ ሀይሉ ገ/ህይወትን እንግዳችን አድርገን ለምን አባ ቡና እንደተባሉ? ከቡና ምርት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ምንድነው? የሚሉትን ሀሳቦች አንስተን ወደ እናንት እናደርሳለን። መልካም አዲስ ዓመት::
    Join Kidane Meheret Students' Self-help Association (KIMSSA) in supporting orphans and disadvantaged students. You can help by sponsoring a child, donating funds, or providing essential resources like books and clothing. Volunteers are also needed for mentorship and life skills training.
    To sponsor a child or learn more, call +251911210170 or visit www.kimssa.org.... Your support can change lives!
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 7

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 12 годин тому

    ጋሽ ኃይሉ አሁንም እግዚአብሔር በጤና ያኑርህ የአገር ዕድገትን በማራመድ ለትውልድ ትልቅ ምሣሌ ነህ!

  • @Elijah777
    @Elijah777 5 днів тому

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው! 💚💛❤️

  • @user-th1hv9fw1v
    @user-th1hv9fw1v 6 днів тому

    ኃይልዬ የቡና የመጀመሪያ ቡና ላኪና የእርጋ ጨፌን ቡና ያሰተዋወክ በመሆን ትልክ ክብር ይገባል።

  • @zikargachewagonafer6261
    @zikargachewagonafer6261 7 днів тому

    I want to express my appreciation to the Ministry of Education for implementing the new education system. However, I have to admit that I preferred the old one. I've been observing the changes over the last two years. years 12 grad exam report. Gashe hailu edeme yalgdbachew sew.

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 6 днів тому

    "Abaa Bunnaa". ጋሽ ኃይሉ እውነተኛ የቡና አባት ናቸው ስለ ቡና ስያወሩ ከልባቸው በዕውቀት ላይ የተመስረተ ነው ከ50 ዓመት በፊት የኢትዮጵያን ቡና በቅምሻ መልክ በዓለም እንዲታወቅ የጣሩ ግለሰብ ነበሩ ።በኢትዮጵያ ደረጃ ቡና በቅምሻ መላክ የተጀመረው አሁን 20 ዓመት ብሞላው ነው። ጋሽ ኃይሉ ክብር ይገባቸዋል ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አሁን እንኳን በ91እድሜያቸው ዓለምን አቅርቦ ያጫውቱሃል እንኳን 1917 ዓ ዓ ከሞላው ቤተስቦ አደረሶት❤❤❤❤❤

  • @tsedeylakew2403
    @tsedeylakew2403 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 6 днів тому

    በኢትዮጵያ መሬትን የህዝብ (መንግሥት) ያደረገው ልውጥ ሁሉን ህዝብ በድህነት ዕኩል አደረገ። እህደግ ደግሞ መሬትን የብሔር ብሔረሰቦች በማድረጉ ህዝቡ የመንግሥትና የካድሬ ጭስኞ ሆነ። ብልጽግና ደግሞ ደሃን እያፈናቀለ በማባረር የኮረደር ልማት በሚል ህዝቡን ሃገረ አደረገ። ነገ ደግሞ ኢትዮጵያ የሚትባል አገር ትኖር ይሆን? ከድጥ ወደ ማጡ ማለት ይህው ነው።