ምስሀበ ቅዱሳን መላእክት የሚባለው የአስማት ጥበብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @nabg5958
    @nabg5958 2 роки тому +2

    ስለ አንተ ማንነት እና አላማ ብትነግረኝ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @SamiTades-h5d
    @SamiTades-h5d 27 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @geta45tola31
    @geta45tola31 2 роки тому

    እናመሰግናለን ለሠጠህ ትምህርት
    የቲግራም መክረን

  • @yordannoni1691
    @yordannoni1691 2 роки тому +1

    እውነት ጥሩ እየተማርን ነው እስኪ ስለ አስምሮ ጥበብ አንድ ክፍል ብንማር ምክንያቱም ጥበብ ያለ ማስመሪያ ከንቱ ልፋት ነው።ጥቁር አስማትን የሚያክል ከባድ ነገር አስተምረውን ይሄ አያቅቶትም።

  • @biniyamtadesse736
    @biniyamtadesse736 2 роки тому +6

    በ ጣም አሪፍ ነው መምህር አስምሮተ አስማት ድጋሙ ብቻ ገቢር የሌለው ካለህ እባክህ

    • @armonkassa9969
      @armonkassa9969 2 роки тому

      ዘመራ ጠላ ምንድነው የኔታ

  • @AbayEndale-c5g
    @AbayEndale-c5g Рік тому +1

    እናመሠግናለን ለትመምርት ፈተና መልሥ የሚያሣይ ሥሩልን

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb 5 місяців тому +1

    በቴሌ ግራም እናገኛችዋለን

  • @kingofking561
    @kingofking561 Рік тому +4

    መላእክት ከሆኑ እጣን እና መጠበቅያ ምን ይስራል ?

  • @melakudensaw9888
    @melakudensaw9888 10 місяців тому

    ስልከወን ይላኩልኝ

  • @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ
    @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ 2 роки тому +2

    ጥበብ ግሩም ነች ምጯም ፈጣሪ ነውና

  • @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ
    @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ 2 роки тому +3

    መምህር ምክረ ሀሳብ ይምከሩን ድህረ ገቢር እና ቅድመ ገቢር ምን ማድረግ እንዳለብን አሰማመሩን እና አስምሮ ቢያስተምሩን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому +1

      ዋናው ነገር ንፅህና ነው ሱባኤና ፀሎትም መልካም ነው እነዚህ ከተሟሉ እፅዋት ያለበትን ይመሩሀል ሌላው ገቢሮቹን ማጥናት

    • @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ
      @ሚካኤልአባቴ-ጸ7ጰ 2 роки тому

      @@debtera_tube ከመሰራቱ በፊት መምህር አስማቱን ከተዋሀድን ዃላ በሱባኤ ውስጥ እሰረዋለን ከዛ እዳይረክስብን ለስንት ቀናት እንታቀብ ዘኢያገድፍም ከሰራን

  • @RomanticScene-2023
    @RomanticScene-2023 2 роки тому

    እድሜዎትን ያርዝምልን! የቴሌግራም ሊንኩን በልኩል

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому +1

      አሜን t.me/Ezanaethiopianasmat

  • @kesabjeweako6273
    @kesabjeweako6273 2 роки тому

    ጠላ እማንጠጣውስ መምህር

  • @eyobtilinti4435
    @eyobtilinti4435 2 роки тому

    ከየት ልናገኝ እንችላለን እፅዋቶቹን

  • @ethiopiaaddisababa4
    @ethiopiaaddisababa4 Рік тому +1

    እስኪ በአማርኛ ተርጉምልን

  • @abeeyaye4250
    @abeeyaye4250 2 роки тому

    Selkon lakulegn

  • @Eyu12356
    @Eyu12356 2 роки тому +1

    የፈተና የሚሰራ እባካችሁ

  • @binyamtariku3279
    @binyamtariku3279 2 роки тому +1

    ጡሩ ትምርት ቀጡሉበት ግን ባኮትን ሕልመ ዮሴፍ ላይ ብዙ አስማት አሉ ነገር ግን ብዙ መመለሻ የላቸውም ችግር የለዎም ማለት ነው አይገጎድኑም ማለት ነው እባክትን መሉሱን ላኩልኝ አደራ አደራ አደራ አመሰግናለሁ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      ለሕልም ከሆነ መመለሻ የላቸውም ህልም ለማየት ብቻ ስለሆነ ያላቸውም ግን አሉ

  • @solomonadamu4965
    @solomonadamu4965 2 роки тому

    እባክህን በንቅሳት የሚሰሩ ድጋም አሳየን ይጠቅመኛል

  • @ወለተዬሀንስ
    @ወለተዬሀንስ 2 роки тому +1

    አባ እንደው በማርያም ይሄን የመልሱልኝ ድቁና ያልተማረ መስራት አይችልም አባ እባኮ ይመልሱልኝ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому +1

      ይችላል ግን እንደ ድቁና ንፅህናን መጠበቅ ያስፈልጋል ትምህርቶቹ ግን ያስፈልጋሉ ዳዊት ፣ ውዳሴ ማርያም እና መልክ የግድ ባይሆንም መማር ያስፈልጋል።

    • @ወለተዬሀንስ
      @ወለተዬሀንስ 2 роки тому

      @@debtera_tube ንጸህና ማለት

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      @@ወለተዬሀንስ ከግንኙነት መጠበቅ፣ ድንግልናን መጠበቅ፣ ንፅህናን የሚያጎድፉ ሀጢያቶችን አለመስራት ፣ ፀሎት እና ፆም ማብዛት

  • @MesfinDilkamu
    @MesfinDilkamu 10 місяців тому

    አድረሻቹን አሰቀምጡ

  • @leulmehari229
    @leulmehari229 2 роки тому

    አባ ሰባቱቀለማት እነማናቸው የትስ ይገኞሉ

  • @tiktokvideotube2689
    @tiktokvideotube2689 2 роки тому +1

    sewun lemafzeze yemihon yeserelun

  • @HnstaHaftu
    @HnstaHaftu Рік тому

    የድምፅ የሚበላ እፅዋት አሳየን

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 роки тому

    ቲሌግራም ቤኖሮወት ነበረ በተለይ ልቢችን ለደነገዘ

  • @getaweyteshome
    @getaweyteshome Рік тому

    የትምርት በቀለበት ስራ

  • @sidrakwossen9042
    @sidrakwossen9042 2 роки тому +1

    አለምን እኮ መግዛት እንችላለን

  • @abelbehailu4493
    @abelbehailu4493 2 роки тому +1

    ቀጥሉበት

  • @antaracivilservice9337
    @antaracivilservice9337 2 роки тому

    ውድ የደብተራ ዩቲብ አዘጋጅ የመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራት ብዙ እንደሆኑ እናውቃለን ነገር ግን የየምራፎቹን ጠቀሜታ ከነገቢሩ ስለማናውቀው ብታስተምሩ ዳውንሎድ አድርገን እንድንጠቀም ብትረዱን ጥሩ ነው ለሚደረግልን ትብብር ሁሉ እናመሰግናለን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      ጥሩ እናያለን እሱንም

  • @yohannesjohn2270
    @yohannesjohn2270 Рік тому

    ይህ ነገር ግን ይሰራል?

  • @eagleeyetube2414
    @eagleeyetube2414 Рік тому

    የት ናችሁ አባ

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 роки тому

    መላክት ከተጠሩ በኃላ ጉዳት እንዳያደርሱ የቁራ ሀረግ እና እፀ ንስር ያዝ ማለት እንዴት ጉዳት ያደርሳሉ ሲጀመር ምን ማለት ነው በሰው ልጅ ላይ ዝንብለው ጉዳት ያደርሳሉ ነው የምትለው መጠበቂያ ብለህ የነገርከን????

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      ለሁሉም ነገር ህግ አለው

  • @mine8262
    @mine8262 2 роки тому +1

    መጵሐፉ የት ነው ሚገኘው ለመድገም

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      ከተለያየ ቦታ እያመጣው ነው ማሳየው በዋነኝነት ግን ድርሳነ ሰሎሞንና መጽሔተ ጥበብ ጥሩ መፃህፍት ናቸው

  • @biniyam2325
    @biniyam2325 2 роки тому

    መጽሐፉን ማግኘት አይቻል መ ምር?

  • @MesfinDilkamu
    @MesfinDilkamu 10 місяців тому

    ሰልካቹን አሰቀምጡ

  • @tiktokvideotube2689
    @tiktokvideotube2689 2 роки тому

    temertu arife neber gene lemomekere etsewat or gebiroche kete newu menagegnewu

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      አባቶችን መጠየቅ በአካባቢ ያሉትን ደሞ መንከባከብ

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 5 місяців тому

    Ara ebakehe ya sayetan Sera atalamamede egzabehare yegaseseke

  • @mikiyasararsa9041
    @mikiyasararsa9041 2 роки тому

    የድምፅ እንዴት ይሰራል እባኮት

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 роки тому

      ከትምህርት አብነቶች ይሰራል አንዳንድ አሉ

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb 5 місяців тому

    የምትሉት ሁሉ ከሌለስ እኔ ባለሁበት

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb 5 місяців тому

    የምትሉት የለኝም

  • @afrahmuslim8545
    @afrahmuslim8545 Рік тому

    ሴት መድገም ትችላለች

  • @samrawitaregaye4442
    @samrawitaregaye4442 2 роки тому +1

    Aba set lij yihen metekem tichlalech ebako yimelsulgn

  • @mulugetakassa766
    @mulugetakassa766 Рік тому

    you was try ?

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 роки тому

    ወርቅ ከሌሌሳ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Рік тому

    ante leba me leakitin be digimit ayiterum

  • @ShishayTesfa
    @ShishayTesfa 8 місяців тому

    ጥንቆላ ምናምን ያስተማሩ የወደቁ መላእክት ያስተማሩት ትምርት ሃጥያት ናቸው ጥንቆላ ነው ይሄ። በንደዚ ስም እየተጫወቱ ናቸው ትንሽ እንካን እግዚአቢሔር ኣትፈሩም ዩቱብ ላይ እንደዚ ልታስተምሩ ፡ ሄኖክ መጽሓፉ ቁዱስ ማየት ትችላላቹ

  • @nigussiefeyissa-qy6ey
    @nigussiefeyissa-qy6ey Рік тому

    ለፈተና እባኮን አባ

  • @binyamtariku3279
    @binyamtariku3279 2 роки тому

    ጡሩ ትምርት ቀጡሉበት ግን ባኮትን ሕልመ ዮሴፍ ላይ ብዙ አስማት አሉ ነገር ግን ብዙ መመለሻ የላቸውም ችግር የለዎም ማለት ነው አይገጎድኑም ማለት ነው እባክትን መሉሱን ላኩልኝ አደራ አደራ አደራ አመሰግናለሁ