Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሰራት ለምትፈልጉ ኢብራሂም ጊራና 090 540 20820945748450
የመቼ ነው እፈልጋለሁ ወረባቦ አረባቴ ይሄዱ እደሆነ
የብላሥቲክ ነውደ
ማሻአላህ በጣም አሪፍነው ተመችቶኛል ኢሻአላህ የኔንም ትሰራልኛለህ
ያሠላም
መሸአላህ ላይክ ሸር ያሰዋል ምክኒያቱም ብዙ እህት ወዲሞቻችን ቤት መሠራቱን እጂ. ምን እደሚመስል ማንም አያውቁም ነበር አሁን ሰአት ግን መምረጥም ማስመረጥም ይቻላል አልሀምዱሊላህ አገራችንንም ሰላም ያርገው አተንም ጀዛክ አላሁ ኸይር መሸአላህ መሸአላህ. ቢዶወቹ የሚለቃቸው ቤቶች ሸር አርጉ. አይከፈልበትም መልካምነት
ለራስ ነው
በርታ ወድማችን እጅግ እናመሰግናለን ጊራናለይ ያለውን መርጃ ስለምታሳውቀን በርታ
👍👍👍👍👍👍👍
ማሻአሏህ በርቱ አይዟችሁ
ማሻአላህ
በረታ ማሻአላህ
ማአሻአላህ በጣም ደስ ይላል
ማሻአሏህ
ማሻ አላህ ያምራል
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሽአላህ ያገሬ ልጅ❤❤❤
as wr wb 70 ቆሥቆሮ ስንት ይፈጃል አጠቃላይ ወንድማችን በአሁኑ ሠአት መልስልኝ በአሏህ
አስላምሊክም። መሽአላ
ሀሪፍ ነው ስንት ፈጀ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ በጣም ያአምራል አላህ ይጨምርለት ባአለሙያው ቤታችሁ ይወረሳል እያሉ ያአስጨንቁናልሳ እስኪ ዱአ እንደራረግ የመዳም ቅመሞች አላህ ይርዳን
ማነው እንደዚያ የሚለው በዩቲዮብ ፕሮፓጋንዳ ሚያሰራጩ ሰዎችን እየሰማችሁ አትረበሹ ። በዩቲዮብ ከሚቀባጥሩት ይልቅ በቦታው ያለው ሰው ነው የሚያውቀው
ቤት እሚገርፉት ቁጥር ላክልኝ እስኮርነሲዉ የሚያቁ ካለህ ተባበረኝ
አብሽር በርታ ወንድም ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን ረቢ
መሻአላ
መሽአሏበጣም ያምራል ግን ስት እደፈጀ ብትነግረን ጥሩነበር ኮሪንስ ቻክ ኮርቲዝ ስት እደሚበቃ ለ55ቅጠል ቆርቆሮ ኢብራሂም ይሰራልኛል ኢንሽአላ አቅራጡንም አተጋ እገዛለሁ በርታ
ቦረና የ2ሰዉ ሰራልን😊
እኔ አደኛ ነኝ
ኮንቦልቻ ሂዶ ይሰራል ወይ በቅርቡ ኮርኒስ እና ጅብሰም አሰራለሁ ሙያችሁ የተለየ ነው ማሻ አላህ
አሰላም አለይኩም ቆቦ ይሄዳን እኔ እፈልጋለሁ ዋጋው ስት ነው የሚሰራው ማሻ አላህ
አወን ይሄዳል
@@ወሎጊራናቲዩብ እሽ እደዚህ እደሰራው ስት ነው የሚሰሩት ዋጋው
ይሄ ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ የእጅ ዋጋ ሰባ ሺ ብር ነው የተሰራው
ሸጋነው ያምራል በጣም ወዲሜ ስሚቶ ጊራና ይገኛልወይ
እኔም ቤት ላስጄምር ብር ልኬ ነበረ መንገድ ተዘግቷል አሉኝ
አሁን መንገድ ዝግ ነው ሲሚንቶ ጊራና የለም
መርሳ ጊራና ባቲ ቤቱን ሰረበት ሌላዉን ተዉት
ወዲሜ ጊራና ሰላምነዉ. በዉርጌሳ እረብሻአለብለዉነበር
ሠላምነዉ ጊራና ሊብሶ እና ዉርጌሣነዉ እረብሻዉ
የብሎኬት ነው ወይስ የጭቃ ቤት እኔ ስላላወኩት ነው
የጭቃ
ለጃቸው ስትነው የሚገፈለው
ይሄ ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ሰባ ሺ ብር ነው ለእጅ ዋጋ የተከፈለው
እቃውሥ ስትነው የሚፈጀው
አሰላሙአለይኩም ስትብር ፈጀ ኮርኒሱ
መንገድ አልተከፈተም ወይ ከሊብሶ በታች
ገና ነው
የኔን ትሰራልኛለህ እብራሂም ጢሳ ነው ቤቴ ደሞ የወንድሜን ስም ነው የያዝከው
ላይክ የለምሳ
መሻ አላህ ግድግዳው የኔ አይነት ነው ማዥጎርጎር ጥሩ አይደለም
የፕላስቲክ ነው
አወነ
ማሻ አሏህ
ማሻአሏህ ያምራል
ማሰራት ለምትፈልጉ
ኢብራሂም ጊራና
090 540 2082
0945748450