ወንድ ልጅ ካልተማታ ምኑን ወንድ ሆነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial
    ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
    • ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

КОМЕНТАРІ • 63

  • @user-qf6hl8ls1d
    @user-qf6hl8ls1d Місяць тому +8

    ምክር የምሰጥበት መንገድ ዋው ነው❤❤❤❤❤

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Місяць тому +6

    ድስ በሚል ስሜት አዳምጭ ነው ምወጣው ኪሩ በረታ ተመስገን ጅግና ሴት እንደሆን አደረገህኛል❤

  • @ZaydAtsbha
    @ZaydAtsbha Місяць тому +7

    እናመሰግናለን ኪሩ ወንድማችን ንግግርህ ምክርህ በደንብ ኣርጓ እየገነባን ነው ቀጥይበት ሁሌም እከታተላሃለው 🎉🎉🎉

  • @Wude-is9xz
    @Wude-is9xz Місяць тому +11

    ሁሌም ጥሩ ስሜት የለኝም ግን መውጣት አቃተኝ 😢😢😢😢 ምን ላርግ ያለፍ ነገር ውሰጥን ጨረስው 😢😢

    • @user-wd2ej5bt8z
      @user-wd2ej5bt8z Місяць тому +1

      አይዞክ ቀስ እያለ ይተዉሀል❤❤

    • @user-rr2df9zg9y
      @user-rr2df9zg9y Місяць тому +1

      እኔም ልሞትነው ተንገብግቤ ባለፈ ነገር

    • @Wude-is9xz
      @Wude-is9xz Місяць тому

      @@user-rr2df9zg9y 😥

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j Місяць тому +3

    የልቤ ሰው አንተ ብቻ ምከር ሀ ብዬ የማዳምጥህ እኔ አለው ኪራዬ ተባረክ እድግ በልልኝ❤❤❤❤ እኔግን በመሀል የሚረብሸኝ ነገር አለ ለምን 😢7አመቴ

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs Місяць тому +5

    ኣንደኛ ነህ ከምር ኣገላለፅ❤❤❤❤ ባንተ ምክንያት ቡዙ ኣስተካክየለሁ ይመችህ ኣቦ😊😊

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Місяць тому +1

    ጣዕም ያላት ወግ ኬራ አንደበትህ ይባረክ የሁሌም ተከታታይሕ ነኝ አልኮምትም እንጅ i am agree with your voice🤝🫰❤️

  • @danielmoges9196
    @danielmoges9196 Місяць тому +1

    Of course kiraye ሁሉም ልክ ናው ዳስ ብሎኝ ናው ያዳማጥቁት ያለፉ ታርኮች ቦታ ይዛው ያልፋሉ አንድ አንዴ እንዳዉም እሄን vedio ናው በጣም የ ወደድኩት ስላ አእምሮ የምያወራ ነገር እዋዳለው ጥሎብኝ የኔ ማካሪ

  • @saudi5332
    @saudi5332 Місяць тому +3

    ኪራዬ የኛመካሪ እንኳንደህና መጣክ❤❤❤❤

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 28 днів тому +1

    እናመሰግናለን 🙏❤

  • @meseretyenew
    @meseretyenew Місяць тому +1

    የልጅነት ጉዳት ያልከው በጣም ትክክል እና በእኔም የደረሰ ነገር ነው። አባቴን በአካል ስለማላውቀው ፍቅር ይይዘኝ የነበረው በሶሻል ሚዲያ ከማውቀው እና በአካል ከራቀኝ ሰው ነበር።የሚገርመው ለመገናኘት እራሱ አልፈልግም ወይም እፈራ ነበር ግን ፍቅር ይዞኛል። ይሄን ለመረዳት በጣም ብዙ ጊዜ ባሳልፍም የአባቴን በአካል ያለማግኘት ህመም ፍቅር ብዬ እሰቃይ እንደነበር በስተመጨረሻም ተረድቻለሁ ።

  • @gezanagezana9637
    @gezanagezana9637 28 днів тому +1

    Kira is a nice video. I am waiting for the next video which is the solutions. Thanks bro

  • @user-vn4zt6ge3z
    @user-vn4zt6ge3z 8 днів тому +1

    Tnx kiraye pls pls solution ngeregn !!!

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Місяць тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ኪራየይ አመስግናለው❤🙏

  • @godislove1474
    @godislove1474 Місяць тому +1

    Hello there my youngest brother I'm so proud of you remember you are saving lots of people life I love the the way you speak spiritually mentally physically good job thank you I love you for this and you are blessed my younger brother big sister proud of you❤❤❤❤❤ wow wow wow wonderful big sister is the best ever ❤❤Tuti

  • @hiwi99
    @hiwi99 Місяць тому +3

    ኪራዬ የኔ ምርጥ ❤❤

  • @Nardi135
    @Nardi135 Місяць тому +1

    WooW yezarew video hakim new, sintochachin nen gin beshitachinin sanakew yizrn mininorew 😮 ere solution enfeligalen tolo bel kira❤

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Місяць тому +1

    አንደኛ በርታልን ኪራዬ❤😊

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Місяць тому +3

    Thanks 🙏

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Місяць тому +2

    እናመሰግናለን🙏

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Місяць тому +1

    መቼም ቢሆን የአንተን ቪዲዮ ስኬፕ ማድረግ አልችልም
    እስኪ ልየው
    ሱሴ ❤

  • @hjf1744
    @hjf1744 Місяць тому +1

    እኮ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Місяць тому +2

    You said it all ❤❤❤❤

  • @zehaom8600
    @zehaom8600 12 днів тому

    Lik neh ina kabate gar betam attached neberku betam neber yeminkebakebegn yeneberew yesu memot betam sebrognal

  • @user-km4gn8fh3z
    @user-km4gn8fh3z Місяць тому +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 🎉

  • @yeti2828
    @yeti2828 Місяць тому +1

    በጣም 👌

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Місяць тому +1

    Betkekle ❤❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Місяць тому +2

    አድኛ ነህ❤❤❤❤

  • @user-gy6jr6vl1z
    @user-gy6jr6vl1z Місяць тому +1

    welcome brother ❤❤

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub Місяць тому +1

    እኔም ካለፈ ታሪኬ የምረሳበት መንገድ ባገኘሁ እህ

  • @hjf1744
    @hjf1744 Місяць тому +1

    ይሄ ለ3 ጊዜ ነው ስፅፍልህ 😢እንግሊዘኛው ይረብሻል😢😢😢😢😢😢

  • @MarimMarim-wx4qp
    @MarimMarim-wx4qp Місяць тому +2

    ኪራዬ❤❤❤❤❤

  • @hanatesfaye7888
    @hanatesfaye7888 Місяць тому +1

    solutions

  • @bakalemekale194
    @bakalemekale194 Місяць тому +1

    የኔው ጉድ ነው አለ ክበበው ገዳ እየሳኩም እየገረመኝም ነው ያዳመጥኩት 😂😂😂😂 ለዛ ነው እጮኛዬ አክሽን አድቬንቸር ነገር ሚመቸው ካልጮሁኩበት ወይም ካልመታሁት ጥርጣሬው አይጣል 😂😂😂😂 ቀጣዩን ቪዲዬ በጉጉት😮😮😮😮

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Місяць тому +2

    Will came ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Місяць тому +1

    waaw yes❤❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 Місяць тому

    ሳይሰለቸኝ የምጨርሰው ❤❤❤

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije Місяць тому +2

    Enam 1Nagne❤❤🥰

  • @user-pc3lj2yj5t
    @user-pc3lj2yj5t Місяць тому +3

  • @kalkidantesema8577
    @kalkidantesema8577 Місяць тому

    mefetha

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Місяць тому +1

    Kiruy 🔥🔥🔥❤️❤️❤️

  • @MotivationAHSahs
    @MotivationAHSahs Місяць тому +1

    My ❤

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Місяць тому +1

    እኔግን ተቃጠልኩ ግን መውጣት አቃተኝ 😢

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Місяць тому

    ኪራ የዛሬ ኣርእስቱ ራሱ ይስደንቃል😅

  • @user-ul1ew4gk5v
    @user-ul1ew4gk5v Місяць тому +1

    👍

  • @Andumobile
    @Andumobile Місяць тому +1

    👍👍👍

  • @user-fs4vt4ze9z
    @user-fs4vt4ze9z Місяць тому +1

    ❤❤🎉🎉🎉😊

  • @HanaChala-zr5xc
    @HanaChala-zr5xc Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @TheDun-ep2vm
    @TheDun-ep2vm 25 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 Місяць тому +1

    ❤❤

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RedietKumilachew-cv2tw
    @RedietKumilachew-cv2tw Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Місяць тому +1

    ❤🎉

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha6993 Місяць тому +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾💓👌👌

  • @MilizaAbduMuhammad-xk6km
    @MilizaAbduMuhammad-xk6km Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤😊😊❤❤

  • @istme4224
    @istme4224 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 Місяць тому

    አንተ ያግባች ሴት ምንኛ ታድለች በዱንያ ጀነት ግብታለች

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Місяць тому +2

    አቤት አቤት በቃ ለምን ጠቅልለህ በእንግሊዘኛ አድርገከው እንግሊዝ የሚያወሩ ብቻ አይጠቀሙበትም ኤጭ ሀሳብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሀሳብህን የምትገልፅበት መንገድ ይደብራል ቆይ እንግሊዘኛ መናገር እችላለሁ ለማለት ነው ወይስ አብሮ ላለክ ሰው ብቻ ነው ማስተማር የፈለከው የምር ይደብራል አድማጭ እንድጠቀም ሳይሆን ፍላጎትህ እንግሊዘኛ ተናጋሪ መሆንክን እንድናውቅልህ ይመስላል ዞር ብለህ ቪድዮክን እየው ከዋሸሁ ቲሽ

    • @H.A........-jz6ub
      @H.A........-jz6ub Місяць тому

      አገላለፁ ፅድት ያለ ነው English ደስ ይላል