ከኢትዮጲያ እስከ አሜሪካ በትምህርቷ የተመተተባት ወጣት! ባለ ብሩህ አእምሮዋ ወጣት ስቃይ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #kesishenok #WeleyaytuEmebet #ወለላይቱእመቤት #eotc #sibket #Orthodox #Tewahdo

КОМЕНТАРІ • 82

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 дні тому +23

    ይሔ የደብተራ ሥራቸው ጥንቆላቸው መተታቹው እንዳይጋለጥባቸው ነው እኮ የሚቃወሙዋቸው ቀሢሥ ኄኖክ ንም መምሕር ግርማ ንም አባቶቻችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ናቸው በጣም በጣም በጣም ያሣዝናል በእውነት አገራችን ታድያ እንዴት ብላ ሠላም ታገኛለች በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ በጣም በጣም በጣም ያሣዝናል

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem День тому +6

    ቅዱስ ማካኤል ለሷ የደረሰ ለኛም ለልጆቹ ይድረስልን ከታሰርንበት የአጋንንት እስራት ይፍታን🙏🙏🙏

  • @MershaYmer
    @MershaYmer День тому +6

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንትን ፈጣሪ ይባርክልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @bililign_man
    @bililign_man 2 дні тому +7

    አባታችን እመብርሀን እድሜ እና ጤና ትስጦት🙏🙏🙏🙏

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew7352 День тому +6

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜና ጤናውም ይስጥልን🙏 እህታችን ላንች የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን..አባታችን በፀሎትዎ አስቡኝ ከመቸውም በላይ ሰላም ነስቶኛል😢ወለተ እየሱስ ስደተኛ ልጅዎት ነኝ

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ День тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ ክብር ምስጋና ይድረስህ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለሷ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏

  • @Yeabsira-t9b
    @Yeabsira-t9b 2 дні тому +4

    ጸልዩልኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص День тому +3

    አባታችን፡ይባርኩኝ፡በረከቶ ይደርብን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን

  • @Morrisonleee1748
    @Morrisonleee1748 2 дні тому +28

    ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። በቻይና; በሆንግኮንግ; በታይላንድ ሀገር በአጋንንት መጥፎ ስራ የሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች አሉ። እግዚአብሔር ከፈቀደ አገልግሎትዎንም ወደ እነዚህ ሀገራት ቢያደርጉልን። እግዚአብሔር ይስጥልን ።

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 дні тому +1

      Yalachehubet Hager betekristian ke hizbu ga tebabero megabez techelalachehu

    • @Morrisonleee1748
      @Morrisonleee1748 2 дні тому

      @@meserettadege9387 How can we get Kesis's address? We can start dealing with the concerned bodies in a country where we are living.

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 День тому

      ጸልዩ ስገዱ በስልክ ደዉሉ ቤተክርስትያን እና ሀገረ ስብከት ስለሌለ መምጣት የሚችሉ አይመስለኝም ግን እናተ በርቱ

    • @Morrisonleee1748
      @Morrisonleee1748 День тому

      @@tigisit2534 Eshi Egziabeher yesetelen!!!

    • @mashokidanie5650
      @mashokidanie5650 7 годин тому

      ​@@tigisit2534benath silk keleh tebabery

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 дні тому +2

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @Tsi541
    @Tsi541 День тому +1

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስዬ ወለተ ሚካኤል ነኝ የመንፈስ ልጆት እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 День тому +3

    አ ቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን ወላድተአምላክ ፍቅሯን ታብዛለወት እመብዙሀን ሁላችንን ከእስራት ትፍታን እመብርሐን ትምህርትሽን ታስፈፅምልሽ

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w День тому +4

    መሀሪው መድሀኔአለም ይማረን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 11 годин тому

    ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አምላክ ይጠብቅልን ለሁሉም ጊዜ አለው ቸሩ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን

  • @Habesha98
    @Habesha98 День тому

    የአገልግሎት ዘመንዎን ይብዛልን ቀሲስ እባክዎ ወደ ቨርጂንያ ኑልን ብዙዎች አለን ችግር ያለብኝ. በፀሎትዎ ያስቡን🙏

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 дні тому +12

    አባይዬ የኔ አባት እዴሜና ጤና ይስጥዎ እመብርሐን ፈቅዳ እኛንም ከዐጋንንት እስራት ለመፈታት ያብቃን

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl День тому +5

    አባ በረከቶ ይደርብን ለምንድን ነው በየክልሉ የማይመጡት አባ እባኮን በጣም ስቃኝ ነን እኔ ያለሁት ጂጂጋ ነው እዚህ ያለው ፈተና ቀላል እንዳይመስሎት አባ እባኮን አባ ድረሱልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እንኳን ደህና መጡ አባ እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤❤

  • @samarsamar5837
    @samarsamar5837 День тому +1

    መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa День тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 2 дні тому +3

    አባቴ እድሜ ይስጦት አ አ ነኝ ብ ዙ ብ ዙ ችግር አለብኝ ተሳስሬ ተተብትቤ ነዉ ያለሁት አፍ ሳይኖረዉ እድሜ ልኬን ተሰቃየሁ ፀልዩልኝ አጠገቦ እንድደርስ እመብርሐን እንድትምረኝ ፀልዬልኝ

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 День тому +3

    ሓንት ማዕልቲ ምስ በተሰበይ ከምዝፊወስ እምነት ኣለን👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 День тому

    አባታችን የገልግልዎትን ዘመን ቸሩ መድሃኒያለም ይባርክልዎት ይቀድስልዎት ።አባ በጣም ተጨንቄያለው ወለተ ማሪያም ብለው በፆልትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ День тому +1

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 День тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ጌታሆይ ከስራታችን ፍታን እንደው እህቶቸ ምናለ ጉርድ ቀሚስ ብንለብስ ወደፈስቦታ በማንኛው ቦታስንሄድ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    አባዬ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 14 годин тому

    አባየ ይፋቱኝ ፀጋውን ያብዛለወት

  • @workubirhaniegebeyehu4673
    @workubirhaniegebeyehu4673 День тому +1

    This is the exact replica of my life! May OUR LORD save us all! Our father, priest Henko, May God bless you and your family! Thank God!

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 День тому

    ሠዉ እንዳይድን እንደዚሕ እየተሰቃየ የምትቃወሙ ሠዎች በቤታችሁ ይግባ አልላችሁም ልቦና ይስጣችሁ አባቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ።❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 День тому +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 День тому +1

    ቀሲስ በረከቶ ይደርብን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባየ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ጌታሆይ እኔንም እርዳኝ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata День тому +2

    አባ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባ በጸሎት አስቡኝ. ወለተ ጻዲቅ ብለው. ለሊት እየመጣ ያቀኛል ተቸገርኩ. መኝታ ቤቴን. ቤት ውስጥ ያለው ሁሉ ያስፍራኛል ተቸገርኩ

    • @AmenRoee
      @AmenRoee День тому

      ፀልይ ስገጂ ቀጥቅጪ በመቁጠሪያ ለሷ የደረሰው ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አይዞሽ እናት

  • @MeseretMeshesha-ys2lu
    @MeseretMeshesha-ys2lu День тому +1

    My dear father God bless you

  • @tirhashailu2380
    @tirhashailu2380 День тому +1

    Tsegawon yabzalin aba...ke bereketu tequadash negn.❤

  • @MkMagga
    @MkMagga День тому

    Abatachin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️❤️♥️

  • @SemonDerbew
    @SemonDerbew День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቴ
    በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 День тому

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hunachewaynalem
    @hunachewaynalem 2 дні тому +1

    አሜን!!!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k День тому +1

    Yana wede abate

  • @MisrakWoldu-l8p
    @MisrakWoldu-l8p День тому +1

    እመብርሃን እድሜ ና ጤና ትስጥልን!!!

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 День тому

    ፈቃድካ ሰፊሕ እዩ እሞ👏👏👏👏😢😢😢😢

  • @tsigealem52
    @tsigealem52 День тому

    ፀልዩልኝ ፅጌማርያም ብላቹ

  • @Mbmc-ts9ip
    @Mbmc-ts9ip 2 дні тому +2

    ፀልዩልኝ መልአክ አብ

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 2 дні тому +2

    አይ የሰው ልጅ ክፍት

  • @HanaAbebe-f2l
    @HanaAbebe-f2l 2 дні тому +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
    መቼ ነው ቄደር ጥምቀት የሚጀመረው ?

  • @Mulat-xf2kr
    @Mulat-xf2kr День тому +2

    አባታችን እባክዎን ስልክዎን ቢልኩልኝ
    ላነጋግርዎት እፈልጋለሁ

  • @MikaelNewyar
    @MikaelNewyar 2 дні тому +1

    Yesew lij kifat kedabilos libeltinaw medalalem libona yistan

  • @happykidsABC-123
    @happykidsABC-123 День тому +3

    yhew enem gobez temari endalneberkugn ahun srayenm tche bet kuch byalew, betselot asbugn Kesis, edmena tena yistot

  • @MkMagga
    @MkMagga День тому

    Enam Egziabher Amlak lizih fewus yabkagni bewunet sidetegna negni hulum bechinket yemnor

  • @TersiteB
    @TersiteB День тому +1

    ቀሲስ የት ነው ያሉት?አሜሪካን የሚመጡበትን ግዜ የሚያውቅ አለ? እባካችሁ ነገሩን

  • @gebreselase-q6b
    @gebreselase-q6b День тому +1

    አባቴ ብዙጊዜ የድምፅ ችግር አለበት ቀረፃዉ እናም ቢስተካከል ባይ ነኝ አመሰግናለሁ!

  • @tizitatadesse3169
    @tizitatadesse3169 День тому +1

    Wede Maryland yimtulin abatachin.

  • @RozaNugget
    @RozaNugget 18 годин тому

    አባታችን ሰልክ ቁጥር ለአክን አኔ ና ቤተሰበች በከፈ መረተየ ገርበተ ጥኒቀለ ተሰቀይን

  • @Mulat-xf2kr
    @Mulat-xf2kr 23 години тому

    ስለም ለአባታችን ይባርኩኝ
    ስለልጄ
    ጉድያ ላወያይዎት ሰለምፈግ እባክዎ ስልክዎን ቢልኩልኝ
    ሀብተ ሥላሴ ይባርኩኝ
    ስለልጄ
    ጉድያ ላወያይዎት ሰለምፈግ እባክዎ ስልክዎን ቢልኩልኝ
    ሀብተ ሥላሴ

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg День тому +1

    አባታችን የት ነዉ የምናገኞት ?

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ምናለ ቀሚስ ብለብሺ ልቦና ይስጥሺ እንደው እፍረት የለም 😢

  • @knRyt-u7o
    @knRyt-u7o 11 годин тому

    ሰላም የት ነው ማገኝቹ

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 3 години тому

    Ahunem Tesfa alkurtim ye Abatchen selk lemghet

  • @bitaniahailu7300
    @bitaniahailu7300 День тому

    Yezemenu yemimetn abat

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ❤❤❤😢

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fetahunkasahun
    @fetahunkasahun 2 дні тому +1

    የት ሀገር ነዉ ቦታዉን ንገሩን

  • @yoursalimgabres
    @yoursalimgabres 2 дні тому +1

    Aba Ezi Europe mech yhon yemtmetut

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 дні тому

      Ke betekristian ga hizbu tebaberuna gabzuachew tegelagelalachehu

  • @misirgugsa5470
    @misirgugsa5470 День тому

    Yifetuny yibarkuny abate ihte Georgie’s belewe bestelot yasebuny lemenager ymekebde chiger alebeny abate.

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 День тому

    What is the point they know they going to for healing but they wearing pants 👖👖👖👖 👖 why they don’t have dress 👗 😡it’s even another attempt for the Kes

    • @FishBelete
      @FishBelete День тому

      ባለ እንግልጣሩ በአማረኛ አትጽፍል እሺ መብትህ ነው። ልጅቷ ሱሪ አድርጋ ድንገት መጣች ከዛ ጮኸች ከዛ ቀሲስ መንፈሱን ጠሩት መጣ ወጣ አለቀ። ይህ ከቀሲስ ጋር ምን ያገናኛቸዋል ሀገሩ አሜሪካ ነው ቁምጣ አርገው ከመጡ አጋንንቱን ማስወጣት እንጂ የአለባበሱ ጉዳይ የእሳቸው አይደለም።

    • @SAT-w1t
      @SAT-w1t День тому

      እርሱ መች ቀሚስና ሱሪው ላይ አንተና እኔ ላይ እንጂ በውስጥ ሌጦውን የሚቀመጠው።

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 10 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @fetahunkasahun
    @fetahunkasahun 2 дні тому +1

    የት ሀገር ነዉ ቦታዉን ንገሩን