እፎይታ ትረካ ክፍል 5 | ክፍል በክፍል ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ |ከቻግኒ ሚዲያ| Efoyeta tereka Part 5 tereka || CHAGNI MEDIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @binitse5446
    @binitse5446 Рік тому +1

    Thankes bro

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ 10 місяців тому +2

    ይህን ትረካ ከዝህ በፍት ሁለት ግዜ ሰምቼዋለው በዮሐንስ እዚና ስሳይ በጣም ወዲጀዋለው አሁን ደሜለሶስተኛ ግዜ እሰመዋለው ❤

    • @natiboy-y3h
      @natiboy-y3h 6 місяців тому

      Are enem be yohans neber yesemawt lemdgem felge atawt Please link or channel ricomand btaregilgn????

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Рік тому +1

    በእግዚአብሔር ስም እንዴት በውጥረት ውስጥ ሆኜ እደጨረስኩት የሚገረም ክፍል ነው እናመሰግናለን
    ኤድመንድ ውለታን የማይረሳ ጀግና ሰው❤

  • @MerdDereje
    @MerdDereje Рік тому

    ኡፍፍ ....ኤድመንድ ይህ ክፍል በጣም ልብ ይነካል በተለይ ለሞረል የከፈለው ውለታ በጣም አስለቀሰኝ መጽሀፉን በተደጋጋሚ አንብቤዋለሁ ግን ትረካውን ስሰማው ታሪኩ እንደአዲስ በፍቅር ይደመጣል በጣም አመሰግናለሁ! አማኑኤል አደራ እንዳታቋርጥብን በጉጉት ነው የምከታተለው❤❤

  • @natiboy-y3h
    @natiboy-y3h 6 місяців тому +1

    Are chagni media betam new madankachu bertulen

  • @hiwot-
    @hiwot- Рік тому

    እጅግ በጣም ነዉ እማመሰግንህ በርታልን አተራረክህ ሱስ ነዉ የሆነብኝ በዛላይ ብዙ ቁምነገሮች አገኝበታለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @muluken3266
    @muluken3266 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hdjd7849
    @hdjd7849 Рік тому

    ወይኔ ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ 🥰🙏

  • @bolemaleda910
    @bolemaleda910 Рік тому

    አረረረ ልቀቀቁልን

  • @MeseretGirma-qp2pg
    @MeseretGirma-qp2pg Рік тому +2

    አተራረኩ እኔ የታሪኩ አካል የሆንኩ ያህል እንዲሰማኝ አድርጎኛል አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskiasfikre1390
    @eskiasfikre1390 Рік тому

    ኤማኑኤል ትረካ ይህ ነውደ። ሀዲስን ሰትተርክም ብራቮ አልኩ። ቆንጆዎቹ ግን ትረካ ሳይሆን የሬድዬ ድራማ ነበር ይረብሻል።

  • @hiwot-
    @hiwot- Рік тому

    ኡፍፍ ላይክ ግን ያንሰዋል😢

  • @addisfocus
    @addisfocus Рік тому +1

    የእፎይታ ምርጡ ክፍል ይህ ነው።