Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በአውነት ስምህ በራሱ ፍሬ ማፍራት ነው ምልካም ወጣትን እያፍራክ ነው ፈጣሪ ብኑሮክ ፍሬያም ያድርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ትለያለህፍሬዘር በሚድያ እንዳንተአይተን እውነቱንተናገሪ ለእህቶቹ መካሪወንድም ማግኘትመታደልነው ኑርልን❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፍርየ እንወድህ አለን የኛ መስታውት ነህኮ ማንነታችንን ይምናይበትና የምናውቅበት እውነትህ ነው ወንድ እሽታን ክብርን የበላይነትን ይወዳን እውነት ነው ፍርየ አንተ ክብር ይገባሀን ለሁሉም ላለማዳላትኳ አላህ ካለው ወይም እግዛቢሂር ካለ የምትለው ነገር ያስደስተኛንም ይደንቀኛንም ቀጥልበት እኔ እውድልህ አለሁ በጣም እህትህ Z
በርታልን ወንድማችን ፍሬዘር ጥበብህን ፈጣሪ ጨምሮ ያድልህ በርታልን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር አትረፊያለው ያንተ ቪድዮ በመከተለ በርታ ቀጥልበት ጀግናችን ነህ ❤❤❤
ምክርህ ማሻአላነው እውነት ነው ❤❤❤
መልካምሰዉእናመሰግናለንነ👏👏👏👏👏👌👌👌
እኔኮ እሚገርመኝ አድስ ቪድወ ስትፖስት እምሮጠውነገርስ ወድሜ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
እኔስብትይ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን የኡነት በጣም ደስ የሚል ት/ቲ ነው💚📝
መልካም ሰው እናመሰግናለን👏👏👏👏
እናመሠግናለን ወንድማችን በረታልን❤❤❤❤❤❤❤
ወድም. በርሀ ወላሂ በጢምየምሰጠዉምክር. ከልቤነዉ. የተመቸኝ. እናበሄዉ የራሴንታሪክበትሹ. ላካፍላቺሁ. እኔየምኖረዉ ዉጪነዉ የማወራዉምለይ. ዉጪነዉእና ለመጋባት ተስማማን በበተሰቦቸፊት መጥቶአየኝ ከዛበተያየንበወራቺን ነይ ደግመንእንተያይአለ. እኔደሞአይተኸኛን ሁለተኝ መተያየትአልፈልግም. አልኩት አሁንበዛአኩርፎ. አይደዉልምእኔምአልደዉልም. እናምንልላቺሁነዉ. መቸምቢሆንሳታገቡ. ወሲብአትፍቀዱ. እኔባሁኑላይ አልሀምዱሊላህ እንኳንም. አልኸድኩበይ. እራሴን. አመሰግናለሁ በተረፈደህናሁኑ. በዙነበርግንአድቀንበሰፊዉአወራቺሁአለሁ
የኔ ዉድ ወደም ልክ እንዳየሁክ ነዉ ላይክነዉ ማረግህ በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እዳተያለው ያብዛልን❤❤❤
😢አየ ሴት መከራሸ በዛ ይቅርበይኝ እናቴ🥺🙏👏
ሰላም ነህ ወዲማችን ሀሪፍ ምክር ነው ላፍቃሪ ና ለተፈቃሪወች
አየአተ በሩቅ የተዋወቅነዉ በምንምማወቅ አይቻልም እኔም ለትዳር ጠየቀኝ አገባሁት አሁንነይነይ ይለኛል ፈራሁት ይከዳኝይሆን እያልኩ እፈራለሁ በቻ አላህ የውስጤን አይቶ ይስጠኝእጅ እኔምያዉ ላይፍእማባል አላቅም ግን በስልክብቻነዉእማዐራቸዉ ወዶችን በዛላይ አላህንእፈራለሁ❤❤❤😢😢
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ያንተ ምክር ስንቅ ነው ሁልጊዜም video እስክትለቅልን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው ዛሬ ደግሞ አምሮብሀል ፀጉርህ🎉
እኔ ግን ድርቅናሽን ታይ ይለኝ ነበር ያ ማለት ደሞ ለምሳሌ እሱ ባወራው ልክ አላወራውም ሻርብ ሳለብሽ አውሪኝ ሲለኝ በጭራሽ ብዬ እቢ ብዬ ቀረሁ በቃ እሱ የሚጠይቀኝን ወጣ ወጣ ያሉ ነገሮቹን አላደርግም ምክኒያቱም ገና ባሌ አልሆነም ነገ ሊሄድ ይችላል እያልኩ ራሴን እጠብቃለሁ እንደጠረጠርኩትም አልቀረም አሁን ተኳርፈናል እና እኔ ላይ ስተት አለ እንደ እስኪ ንገረኝ ወንድሜዋ😢😢❤
ትክክልነሺ ብታረጊም ለሌላ ታረጋለችብሎመተዉአይቀረም😢😢
እናመሰግናል ወድምዋ ሰዉ ማመን ከባድነዉ በዚህ ሰአት😢😢😢😢😢
መካሪ ሞልቶ ነበር የሚሰማ የለም እንጅ እንሰማለን ግን አንተገብረውም በርታልን ወንድማችን😢
በጣም እናመሠግናለን ፍሬዘር በርታልን
እናመሠግናለንወድማችንበረታልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ታይ የሚለኝን ሲቆጣኝ አልሰማ ብዬ ደግሞ ምንም ነገር አንወሻሽም ዛሬ ታይ ያለኝነሰ መልሼ አርግዋለሁ እነግርዋለሁ አሁን ግን ደስ እዳለሽ አለኝ ንፁህ ፍቅር ብቻ ነው ያሸነፈን ውበቴን ወይም ውበቱን አይቼ አደለም በሶሻል ሚድያ ነው የተዋወቅነው አንድ አመት ሆነን ምንም ሳይሰስት ጌዜውን ይሰጠኛል አምንዋለሁ መናገር የማልችለው ቃል ተግባብተናል በፊት ሳንጋባ አንገናኝም ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሌላ ቦታ ነው ያለው ቦታ ሊቀይር ነው እና እንገናኝ አለኝ ምን ላድርግ ምከረኝ ፍሬ
ተይ ይቅርብሸ መጀመሪያ ተጋብ 😢ከዘያ ሁሉምነገር ይደረሳል ብሀላ የማይሻር ፀፀት እንዳትፀፀቺ ከኔ የተማሩኩትና የደረሰብኝ ነዉ የምነግርሸ ለሰዉ ብለሸ ምንም አታድረጊ ፈጣሪሸን ብቻ አመነሸ ሁሉ ነገር በግዜዉ ይሆናል ውዴዋ ይከኔ ምክርነዉ 😊
ወንድማችን ትክክል ነህ
እኳን.ደህና.መጣህ.ፍርዬ❤❤
እናመሰግናለን❤❤
❤❤❤❤❤እናመሰግንአለን
እደትበጉጉትእደምጠብቅህ ቢዶእስተምትለቅ እናመሠግናለንወድማችን
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ወሀላሂ በጣምትለያለህ በዚህ አርትፍሻል ዘመን ነጥረህ መገኝየት ምንኛ መታደልነዉ የአተ የሆነች ሴትታድላ እኔስ ልቤ ተሰብሮል መቸም ከህመ ሜአልድንም እፍፍፍፍ😢😢😢
ትክክል ከጋብቻ በፊት በፈጣሪም በሰዉም ያሰቀጣል!! ክብራችሁን ጠብቁ ሴቶችየ !ሴት መሰመር ያሲዛል ወንድን ነቃ በሉ ።ወንድ ከጋብቻ በፊት ያንከፈገና ብር ካንች ከወሰደ አለቀልሺ ሰርጉን ምኞቱን ርሺዉ
ሠላም ፍሬዘር ምክሮችክን ሁል ጊዜ እከታተላለሁ እናም ዛሬ ስለራሤ ላማክርክ ነዉ ከጓደኛዬ ጋር ከተዋወቅን 1አመታችን ነዉ እናመ ባጣም አፈቅረዋለሁ እሡም አንደሚወደኝ ይነግረኛል እና ግን ሠሞኑን ቀዝቅዞብኛል ወላሂ ጭንቅ ብሎኛል እኔ ከሡ ዉጪ ማሠብ እንኳን አልችልም እና ምላድርግ ወንድሜ እባክህን ምከረኝ😢
አንድ ነገር በለኝ ወንድሜ ምንመሰለህ ፍቅረኛዬ አሁን ኒካህ እንሰር ብሎኝ እኔ አንድ አመት ጠብቀኝ ብዬው እምቢ አለኝ ምን ለድርግ
ላይክ ሼር አድርጉ ቅንነት ለራስ ነው አይ ፍቅር ነብስህ አይማር 😂 አዲስ ትዳር መሥርቻለው በባለፈው ስለተጎዳው ያሁኑ ባሌ ምንም ልቀርበው አልቻልኩም ምን ላድርግ እሱም ለኔ ቦታ አይሰጠኝም ግዜውን ለስልኩ ብቻ ባላችን 😂ስልክ 😂 ሆነ እንዴት ማስተካከል እችላለው
😮😮እመዋ
ዘሩ ቀለጠ ይህን ፉሪ በይኝ !ተወያዮ ፕሊሰ
አምልጪ ወሲ😂 ደሞ ባላች አላለችም አላህ ያብጂልን ጋ
@@ወሲነኝየካቢዋቀበጥ ባሌ እሚባለው ድሮ ነው ዘንድሮ ባል የጋራ ነው በተለይ 🇸🇦🤣
@@Argobwa kkk
Unkane beselme mete ferzare ❤❤Tabreke 🎉🎉🎉
Enamesegnalen❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ግን ማነዉ እደኔ በጠሞና የሚዳምጠዉ የዚህን ልጂ ምከር ሁሉንም ሁኔለት ነበር ግን ቀይሮኛል ስዉም አስከሚስጠላኚ ደረስ 😢😢😢
Are rehesuna metaweraw bezu ayigenagnim meker new yihe senete lengerk ante sew
Enamsegn alen wodemachen 🙏❤❤❤
Tekekeli.❤.wendene.alrme
አረ ተባበሩኝ ሰወቺ እኔፍቅረኛየ በጣምነውየሚወደኝ እሱ እኔም እወደዋለሁ እንደሱግን አይሆንም እናምቤተሰብ አይሆንምሲሉኝ እኔ ተውኩትናሌላ አፈቀርኩ እሱም እኔንማፍቀሩን አላቆመም ሌላእንዳፈቀርኩም ሰማ ግንያንኛውጋደሞ ተጣላን ወደሚያፈቅረኝ ተመለስኩ እሱም እንኳን ተመለሺልኝእንጂወልደሺም ብመጭ እቀበልሻለሁ አለኝ ፍቅራቺን ቀጠልን ግን ፈራሁ ሊበቀለኝነው ብየ ልቤን እንዳይሰብረውፈራሁ ምንትሉኛላቺሁ አውቆይሆን😢😢😢😢
አይታወቅም ዉዴ ግንጥንቃቄአድረጊ ለምልኪዉ ፎቶ ጀምሮእዳያሳስትሽ
ምክርህ አይለየን ምግብነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ሁሉን ወንድ ሳልጨፈልቅ ወንዶች ፍቅር የላቸውም እኔ ደርሶብኛል ስህተት ሰርቼ እፍ
Tkekl👍
Betam enmsegnaln getan
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ባል እንተ እንደልኩዉ ነዉ
❤🙏🙏
ቁጥርህን ተባበረኝ የኛ ምርጥ መካሪ
ተጠቀምከው እኮ
Thank you 100%100
ምክርህ ኮ ገቢነዉ😘😘😘
ስልክክን ወንድሜ በናትክ
በርታልንወንደማተኙንፍሬዘርጥበብህንበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
እውነትነውውው❤❤❤❤ክበርልንንን
Tebareki
Menim alitsastkim wedimi
እስኪ እዴት ላግኝህ ወድሜ
kedme bakhe noro teru neber
😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤😂😊
ቆሻሻ ናቸው ባናታቸው ይደፉ አስመሳይ ጥቅመኛ ሁላ ወላሂ የኔ በሰው ፊት ተያየን ከሰው ፊት አላስቻለውም ወላሂ ብነካኝ ራሴን ነው የማጠፋው ብየ አስፈራራሁት ከዛ ኒካ እድናስር ጥድፍ አረገኝ እኔ ደሞ ማንነቱን መረዳት ፈለኩ ግን ውስጤ አሎደደውም በግድ ለማረግ የሞከረው አስጠላኝ ፈጣሪ አወጣኝ
የኔ ውዲ እኔ አሁን በበተሰብ የመጣ ልጂ ነበር ግን አሁን ኒካ አሰርን ግን እኔ ከሱ በፊት እሚወደኝን እቢብየ እማልወደውን አግብቸ መታ ምንገዲ ነኝ
😢
ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ ወላሂ ምክሩን ስሙት በርታልኝ ወንድሜ
14:32 nurlgn
Uffff wex atrgex
Betim,arfe,temehrte,new,betim,enamasagenilene,tenafike,nake,hulam
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
adis fekrgnmoch nen😢ena selmfkrew 1bicha sex adergenal afkrwalew esum edmfkrgn new mawkew edmgebgnm chemr yengergnal.. gen chela eylegn new awnt labde new😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤
እኔ ግን ፍቅሩ ከመቀነስ አልፎ ቋቅ አለኝ ብነግረው አያዝንብኝም ወይ
ሳህ ጠኖኚች አይደሉም 😂
❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
በአውነት ስምህ በራሱ ፍሬ ማፍራት ነው ምልካም ወጣትን እያፍራክ ነው ፈጣሪ ብኑሮክ
ፍሬያም ያድርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ትለያለህፍሬዘር በሚድያ እንዳንተአይተን እውነቱንተናገሪ ለእህቶቹ መካሪወንድም ማግኘትመታደልነው ኑርልን❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፍርየ እንወድህ አለን የኛ መስታውት ነህኮ ማንነታችንን ይምናይበትና የምናውቅበት እውነትህ ነው ወንድ እሽታን ክብርን የበላይነትን ይወዳን እውነት ነው ፍርየ አንተ ክብር ይገባሀን ለሁሉም ላለማዳላትኳ አላህ ካለው ወይም እግዛቢሂር ካለ የምትለው ነገር ያስደስተኛንም ይደንቀኛንም ቀጥልበት እኔ እውድልህ አለሁ በጣም እህትህ Z
በርታልን ወንድማችን ፍሬዘር ጥበብህን ፈጣሪ ጨምሮ ያድልህ በርታልን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር አትረፊያለው ያንተ ቪድዮ በመከተለ በርታ ቀጥልበት ጀግናችን ነህ ❤❤❤
ምክርህ ማሻአላነው እውነት ነው ❤❤❤
መልካምሰዉእናመሰግናለንነ👏👏👏👏👏👌👌👌
እኔኮ እሚገርመኝ አድስ ቪድወ ስትፖስት እምሮጠውነገርስ ወድሜ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
እኔስብትይ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን የኡነት በጣም ደስ የሚል ት/ቲ ነው💚📝
መልካም ሰው እናመሰግናለን👏👏👏👏
እናመሠግናለን ወንድማችን በረታልን❤❤❤❤❤❤❤
ወድም. በርሀ ወላሂ በጢምየምሰጠዉምክር. ከልቤነዉ. የተመቸኝ. እናበሄዉ የራሴንታሪክበትሹ. ላካፍላቺሁ. እኔየምኖረዉ ዉጪነዉ የማወራዉምለይ. ዉጪነዉእና ለመጋባት ተስማማን በበተሰቦቸፊት መጥቶአየኝ ከዛበተያየንበወራቺን ነይ ደግመንእንተያይአለ. እኔደሞአይተኸኛን ሁለተኝ መተያየትአልፈልግም. አልኩት አሁንበዛአኩርፎ. አይደዉልምእኔምአልደዉልም. እናምንልላቺሁነዉ. መቸምቢሆንሳታገቡ. ወሲብአትፍቀዱ. እኔባሁኑላይ አልሀምዱሊላህ እንኳንም. አልኸድኩበይ. እራሴን. አመሰግናለሁ በተረፈደህናሁኑ. በዙነበርግንአድቀንበሰፊዉአወራቺሁአለሁ
የኔ ዉድ ወደም ልክ እንዳየሁክ ነዉ ላይክነዉ ማረግህ በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እዳተያለው ያብዛልን❤❤❤
😢አየ ሴት መከራሸ በዛ ይቅርበይኝ እናቴ🥺🙏👏
ሰላም ነህ ወዲማችን ሀሪፍ ምክር ነው ላፍቃሪ ና ለተፈቃሪወች
አየአተ በሩቅ የተዋወቅነዉ በምንምማወቅ አይቻልም እኔም ለትዳር ጠየቀኝ አገባሁት አሁንነይነይ ይለኛል ፈራሁት ይከዳኝይሆን እያልኩ እፈራለሁ በቻ አላህ የውስጤን አይቶ ይስጠኝእጅ እኔምያዉ ላይፍእማባል አላቅም ግን በስልክብቻነዉእማዐራቸዉ ወዶችን በዛላይ አላህንእፈራለሁ❤❤❤😢😢
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ያንተ ምክር ስንቅ ነው ሁልጊዜም video እስክትለቅልን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው ዛሬ ደግሞ አምሮብሀል ፀጉርህ🎉
እኔ ግን ድርቅናሽን ታይ ይለኝ ነበር ያ ማለት ደሞ ለምሳሌ እሱ ባወራው ልክ አላወራውም ሻርብ ሳለብሽ አውሪኝ ሲለኝ በጭራሽ ብዬ እቢ ብዬ ቀረሁ በቃ እሱ የሚጠይቀኝን ወጣ ወጣ ያሉ ነገሮቹን አላደርግም ምክኒያቱም ገና ባሌ አልሆነም ነገ ሊሄድ ይችላል እያልኩ ራሴን እጠብቃለሁ እንደጠረጠርኩትም አልቀረም አሁን ተኳርፈናል እና እኔ ላይ ስተት አለ እንደ እስኪ ንገረኝ ወንድሜዋ😢😢❤
ትክክልነሺ ብታረጊም ለሌላ ታረጋለችብሎመተዉአይቀረም😢😢
እናመሰግናል ወድምዋ ሰዉ ማመን ከባድነዉ በዚህ ሰአት😢😢😢😢😢
መካሪ ሞልቶ ነበር የሚሰማ የለም እንጅ እንሰማለን ግን አንተገብረውም በርታልን ወንድማችን😢
በጣም እናመሠግናለን ፍሬዘር በርታልን
እናመሠግናለንወድማችንበረታልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ታይ የሚለኝን ሲቆጣኝ አልሰማ ብዬ ደግሞ ምንም ነገር አንወሻሽም ዛሬ ታይ ያለኝነሰ መልሼ አርግዋለሁ እነግርዋለሁ አሁን ግን ደስ እዳለሽ አለኝ ንፁህ ፍቅር ብቻ ነው ያሸነፈን ውበቴን ወይም ውበቱን አይቼ አደለም በሶሻል ሚድያ ነው የተዋወቅነው አንድ አመት ሆነን ምንም ሳይሰስት ጌዜውን ይሰጠኛል አምንዋለሁ መናገር የማልችለው ቃል ተግባብተናል በፊት ሳንጋባ አንገናኝም ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሌላ ቦታ ነው ያለው ቦታ ሊቀይር ነው እና እንገናኝ አለኝ ምን ላድርግ ምከረኝ ፍሬ
ተይ ይቅርብሸ መጀመሪያ ተጋብ 😢ከዘያ ሁሉምነገር ይደረሳል ብሀላ የማይሻር ፀፀት እንዳትፀፀቺ ከኔ የተማሩኩትና የደረሰብኝ ነዉ የምነግርሸ ለሰዉ ብለሸ ምንም አታድረጊ ፈጣሪሸን ብቻ አመነሸ ሁሉ ነገር በግዜዉ ይሆናል ውዴዋ ይከኔ ምክርነዉ 😊
ወንድማችን ትክክል ነህ
እኳን.ደህና.መጣህ.ፍርዬ❤❤
እናመሰግናለን❤❤
❤❤❤❤❤እናመሰግንአለን
እደትበጉጉትእደምጠብቅህ ቢዶእስተምትለቅ እናመሠግናለንወድማችን
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ወሀላሂ በጣምትለያለህ በዚህ አርትፍሻል ዘመን ነጥረህ መገኝየት ምንኛ መታደልነዉ የአተ የሆነች ሴትታድላ እኔስ ልቤ ተሰብሮል መቸም ከህመ ሜአልድንም እፍፍፍፍ😢😢😢
ትክክል ከጋብቻ በፊት በፈጣሪም በሰዉም ያሰቀጣል!! ክብራችሁን ጠብቁ ሴቶችየ !ሴት መሰመር ያሲዛል ወንድን ነቃ በሉ ።ወንድ ከጋብቻ በፊት ያንከፈገና ብር ካንች ከወሰደ አለቀልሺ ሰርጉን ምኞቱን ርሺዉ
ሠላም ፍሬዘር ምክሮችክን ሁል ጊዜ እከታተላለሁ እናም ዛሬ ስለራሤ ላማክርክ ነዉ ከጓደኛዬ ጋር ከተዋወቅን 1አመታችን ነዉ እናመ ባጣም አፈቅረዋለሁ እሡም አንደሚወደኝ ይነግረኛል እና ግን ሠሞኑን ቀዝቅዞብኛል ወላሂ ጭንቅ ብሎኛል እኔ ከሡ ዉጪ ማሠብ እንኳን አልችልም እና ምላድርግ ወንድሜ እባክህን ምከረኝ😢
አንድ ነገር በለኝ ወንድሜ ምንመሰለህ ፍቅረኛዬ አሁን ኒካህ እንሰር ብሎኝ እኔ አንድ አመት ጠብቀኝ ብዬው እምቢ አለኝ ምን ለድርግ
ላይክ ሼር አድርጉ ቅንነት ለራስ ነው
አይ ፍቅር ነብስህ አይማር 😂 አዲስ ትዳር መሥርቻለው በባለፈው ስለተጎዳው ያሁኑ ባሌ ምንም ልቀርበው አልቻልኩም ምን ላድርግ እሱም ለኔ ቦታ አይሰጠኝም ግዜውን ለስልኩ ብቻ ባላችን 😂ስልክ 😂 ሆነ እንዴት ማስተካከል እችላለው
😮😮እመዋ
ዘሩ ቀለጠ ይህን ፉሪ በይኝ !ተወያዮ ፕሊሰ
አምልጪ ወሲ😂 ደሞ ባላች አላለችም አላህ ያብጂልን ጋ
@@ወሲነኝየካቢዋቀበጥ ባሌ እሚባለው ድሮ ነው ዘንድሮ ባል የጋራ ነው በተለይ 🇸🇦🤣
@@Argobwa kkk
Unkane beselme mete ferzare ❤❤Tabreke 🎉🎉🎉
Enamesegnalen❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ግን ማነዉ እደኔ በጠሞና የሚዳምጠዉ የዚህን ልጂ ምከር ሁሉንም ሁኔለት ነበር ግን ቀይሮኛል ስዉም አስከሚስጠላኚ ደረስ 😢😢😢
Are rehesuna metaweraw bezu ayigenagnim meker new yihe senete lengerk ante sew
Enamsegn alen wodemachen 🙏❤❤❤
Tekekeli.❤.wendene.alrme
አረ ተባበሩኝ ሰወቺ እኔፍቅረኛየ በጣምነውየሚወደኝ እሱ እኔም እወደዋለሁ እንደሱግን አይሆንም እናምቤተሰብ አይሆንምሲሉኝ እኔ ተውኩትናሌላ አፈቀርኩ እሱም እኔንማፍቀሩን አላቆመም ሌላእንዳፈቀርኩም ሰማ ግንያንኛውጋደሞ ተጣላን ወደሚያፈቅረኝ ተመለስኩ እሱም እንኳን ተመለሺልኝእንጂወልደሺም ብመጭ እቀበልሻለሁ አለኝ ፍቅራቺን ቀጠልን ግን ፈራሁ ሊበቀለኝነው ብየ ልቤን እንዳይሰብረውፈራሁ ምንትሉኛላቺሁ አውቆይሆን😢😢😢😢
አይታወቅም ዉዴ ግንጥንቃቄአድረጊ ለምልኪዉ ፎቶ ጀምሮእዳያሳስትሽ
ምክርህ አይለየን ምግብነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ሁሉን ወንድ ሳልጨፈልቅ ወንዶች ፍቅር የላቸውም እኔ ደርሶብኛል ስህተት ሰርቼ እፍ
Tkekl👍
Betam enmsegnaln getan
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ባል እንተ እንደልኩዉ ነዉ
❤🙏🙏
ቁጥርህን ተባበረኝ የኛ ምርጥ መካሪ
ተጠቀምከው እኮ
Thank you 100%100
ምክርህ ኮ ገቢነዉ😘😘😘
ስልክክን ወንድሜ በናትክ
በርታልንወንደማተኙንፍሬዘርጥበብህንበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
እውነትነውውው❤❤❤❤ክበርልንንን
Tebareki
Menim alitsastkim wedimi
እስኪ እዴት ላግኝህ ወድሜ
kedme bakhe noro teru neber
😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤😂😊
ቆሻሻ ናቸው ባናታቸው ይደፉ አስመሳይ ጥቅመኛ ሁላ ወላሂ የኔ በሰው ፊት ተያየን ከሰው ፊት አላስቻለውም ወላሂ ብነካኝ ራሴን ነው የማጠፋው ብየ አስፈራራሁት ከዛ ኒካ እድናስር ጥድፍ አረገኝ እኔ ደሞ ማንነቱን መረዳት ፈለኩ ግን ውስጤ አሎደደውም በግድ ለማረግ የሞከረው አስጠላኝ ፈጣሪ አወጣኝ
የኔ ውዲ እኔ አሁን በበተሰብ የመጣ ልጂ ነበር ግን አሁን ኒካ አሰርን ግን እኔ ከሱ በፊት እሚወደኝን እቢብየ እማልወደውን አግብቸ መታ ምንገዲ ነኝ
😢
ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ
ወላሂ ምክሩን ስሙት በርታልኝ ወንድሜ