Beautiful fire place. Me and you have almost (90%) the same kind of house and I was thinking to install a fire place. This video gave me a good idea. Thank you for sharing.
Beautiful work! I just did mine with the help of handy Spanish man, they finished mine in 4 days(of course they worked 6-8 hrs a day). It makes the home cozy and luxury.
Follow me on Instagram 👉instagram.com/tina__habeshawit/?hl=en
ቲናዬ በጣም በጣም ያምራል እንደዚህ እንደሚያምር አልጠበኩም ነበር ባለቤትሽ እንዴት ጎበዝ ነው እጆቹ ይባረኩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
Amen Amen 🙏. ስላየሽኝ አመሰግናለሁ.
እጅግ በጣም ያምራል በነገራችን ላይ የቱንም ያህል ገንዘብ ቢተርፍ በራስ ያውም በቤተሰብ ይህን የሚያምር ፋየር ፕሌስ መስራት ደስ ይላል እኔ በግሌ የብዙ ጊዜ ምኞቴ ሲሆን እንደሚታወቀው እኛ ሀገር በዚ ደረጃ የተሟላ ዕቃ መኖሩን ባላውቅም ፋየር ፕሌሱ ብቻ 200,000እስከ 175,000 መሆኑን ተረድቻለሁኝ እናም ይህን ቪዲዮ በመመልከት እንደምሰራ ተስፋ አደርጋለሁኝ እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤
አሜን 🙏. ልክ ነሽ ቀጥረሽ እንኳን ብታሰሪ ለሰሪ ብዙ ብር ነው የሚያስከፍሉሽ እራስሽ መስራት የምትችውን ነገር.
በጣም ጉበዝ Helpful እናሀሳብሽን የሜረዳ ነውበጣም ደስ የምትሉ Family ❤
Thank you 😊
በጣም በጣም ያምራል እናመሠግናለን
ናቲ በጣም ጎበዞች ናችሁ በጣም ያምራል እንደምትፈልጊው ስለሆነ ደስ ብሎኛል
Wow betam yamral konjit 👏👏👏 good job guys
Thank you 🤗
በጣም ያምራል ጽድት ያለ ሥራ ነው ደስ ብሎኛል
Thank you 😊
Wawww yamral good job tinaye👏
እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ መልካም (ባለሙያ)
Thank you እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ 😍
በጣም ያምራል የቤተሰብ ፕርጀክት ልጆችንም ስራ ትብብርን ያስተምራል ድንቅ ነው ምን ይህል ይገመታል ጠቅላላ እናንተ ባትሰሩት🙏
ልክ ነሽ. ብዙ ነው የሚያስከፍሉት ለእጅ ብቻ በውጭ ሀገር በግምት $600-1500
Anchim balebateshem betam gobezoche tedarachehu yebarek
Amen 🙏
ዋው ጀግኖች በጣም ቆንጆ ነው ጎበዞች ናችሁ ቲናዬ😍😍😍
Thank you firye 😊. Tefteshal?
Beautiful work 💜. If you put wall shelf to put some arts I think it will make it more beautiful that’s my opinion.
I know I’m thinking about it, thank you for watching 😊
የእውነት በጣም ነው የሚያምረው !!
Thank you 🙏
It is amazing, wow good job. Thank you for showing us.
Thank you for warning 😊
Tina you are an amazing person wow creative person
Thank you 😊
Beautiful fire place. Me and you have almost (90%) the same kind of house and I was thinking to install a fire place. This video gave me a good idea. Thank you for sharing.
Thank you for watching 😊
I liked it it gives the room full of grace.
Thank you 😊
እጃቹ ይባረክ በጣም ነው ደስ የሚለው ማሻላህ 🙏
Thank you 😊
Great Job loved it
በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ
Amen 🙏
ጀግና ባል አለሽ
Thank you 😊
Wow it’s so beautiful. I love it
Thank you 😊
You inspired me to do this in my house, and it looks like this. I loved it.
I’m glad you loved it 😍. Thank you for watching 🙏
Wow, it looks so cozy and inviting. You did great. You gave us so much idea and inspiration.
Thank you for watching 😊
Wow you did a really good job 👏
Thank you 😊
የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም ከነባለቤትሽ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
Amen Amen 🙏
Great 👌 👍
Wow that amazing job nice
Thank you 😊
I just want to say wow 👌
Just beautiful 👏
Thank you 😊
Beautiful ❤❤❤
Betam yamiral👍👍👍
Thank you 😊
It turned out beautifully!
Thank you 😊.
Wow betam yamral....
Thank you 😊
Beautiful work!
I just did mine with the help of handy Spanish man, they finished mine in 4 days(of course they worked 6-8 hrs a day). It makes the home cozy and luxury.
It does. Thank you for watching 😊
How much
WOW እንዴት ያምራል ቲና ባለቤትሽ ጥሩ የእጅ ሞያ አለው የኔ ባለቤት አይችልም እኔም ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ያምራል
ከልምድ ፍላጎት ካለ ይለመዳል. ስላየሽኝ thank you 😊
Boy You are amazing wow
Thank you 😊
ሰላም ቲናዬ በጣም ያምራል❤ እስቲ ስለ wayfair የዕቃዎቹ quality ትንሽ ንገሪን። እና ሲታዘዝ ይቆያል ይባላል እና ያሉተደ እቃዎቸደ ያምራለሀ ላዝ ብዬ ፈራው the quality n shipping time .. እስቲ ካለሽ ተሞክሮ አካፊን😍♥️🙏🏽
ከመግዛትሽ በፊት review አንብቢ መጀመርያ ጥሩ ጡሩ እቃ ግን አላቸው.
ከኔ ተምክሮ ልንገርሽ በጣም በፍጥነት ካሉት ቀን ቀድመው ነው የሚልኩት። እቃቸውም ጥሩ ነው እንደምትፈልጊው አይነት አላቸው እኔ ሁል ጊዜ ከነሱ ነው የምገዛው።
Wow, you did a amazing job. It look so good
Thank you 🥰
Bon travail bien fait mille mètres bien prises calculé bon exemple de couple c'est chouette 🤜🤛 après les forts de réconfort 💪📐📏🛠️🪛🧰 🥂🍾 champagne
በጣም ያምራል ባለቤትሽ ባለሙያ ነው አንቺም ጎበዝ ነሽ ጥሩ ተገናኝታቹኀል
Thank you for watching 😊
Ejachu yibarek! Des yilal betam.
Thank you 😊
በጣም ነው የሚያምረው
Thank you 😊
Gobezoch yene konjo 👏👏❤
Thank you 😊
Masha allah betam yamral
Thank you 😊
Waw, I love it, so where is the link and discount code
www.touchstonehomeproducts.com/products/sideline-elite-60-recessed-electric-fireplace
So beautiful home!!
Thank you 😊.
Wow so beautiful 😍 great job! can we get discount when we buy it from the store?
Thank you 😊. Right now the fireplace is on big sell.
Wagaw snt naw enam adreesun lakilng yt naw hagru china or yat??
ባለቤትሸን ሳላደንቀው አላልፋም በጣም ያምራል
Thank you 😊
ይሄ ላይት ነገሩ ቀጥታ መስመሩን የሚያሳይሽ ስሙ ምንድን ነው
ማርያምን በጣም ነው የሚያምረው
እኔም ሙያው አለኝ ጂብሰም ቦርድ ሰራተኛ ነኝ ፋየር ፕሌስ ብትቸገሩልኝ ማለቴ ትርፍ ካለ ምን አለበት ወንድምሽ አይደዉ ደገፍ አድርጉኝ
የምር መልካም ሴት ነሽ
Thank you 😊
ሙቀቱ ለቲቪው ጥሩ ነው ወይ? ቲቪውስ እላይ አልወጣብሽም ወይ ለማየት?
አልወጣም አይን level ላይ ነው ያደረግነው, በፋየር ፕሌሱና ቲቪው መሀል ርቀት አለው ሙቀት አይደርስበትም.
ቲናዬ ሢያምር ባለቤትሽን አድንቂልኝ ጎበዝ መሬቱ ታይልሥ ነው በጣም ከለሩ ወደድኩት
Vinyl ነው. Thank you ስላየሽን 😊
አመሠግናለሁ ቲናዪ
Gobezoch!
How much is the fireplace?
ታድለሽ አንቺ ብቻ ሀሳብ መስጠት ነው አይደል 😃ባለቤትሽ ባለሞያ ነው
አዎ 😂. Thank you ስላየሽኝ 😊
ማርዬ
👏👏👏
Betam yamiral gobezoch yemigerem naw
Thank you 😊
Dess sitilu
ሙያ ከራስሽ መቸም ይሄ ከጎረቤት አይደለም
😂😂
Wow wow wow 👍👍👍
Gobeze yena konjo ❤