Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተጠቀምኩት🔴🔴አንድ እንቁላልግማሽ ኩባያ ወተትሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር🔴🔴ሁለት ኩባያ ዱቄትአንድ የሻይ ማንኪያ እርሾሶስት የሻይ ማንኪያ ስኳር🔴🔴አንድ ብርቱካን ፍቅፋቂአንድ ሎሚ ፍቅፋቂአንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ሰባት የሾርባ ማንኪያ ስኳር🚨የዚህን እጥፍ ለመስራት እዚህ ጋር የተጠቀሱትን በሙሉ በእጥፍ መጨመር ነው በ ኣፈን ለመስራት የምትፋልጉ ሙቀቱን ሶስመቶ ላይ መጋገር ትችላላቹአመሰግናለሁ
melat tube looks yummy thank you mely
Thanks Meluyea
Zeyt
እናመስግናለን እጅሽን አይቆርጥመው
ተባረኪ 🙏🏽
yene balemuya betame enamesegenalene
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Wow betam arif serchew betam yetafetal be hulet bretukan adergiw konjo taem new yalew gobez berchi melu
Melu endet nesh yemtseriwn hulu ayalew betam gobez nesh berchi
Thanks melu arif ymeslal mokrewalehu.
Meluye hulem creative nesh betam wedjeiwalehu...litun kemetbes oven lay bingagrewus
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
Wow zare mokire tesaktolgnal fegegtash rasu yasdestegnal nurelin
ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባርክ ብዙ ሙያ ካንቺ ተማርኩ በየቀኑ የምትሰሪያቸው ነገሮች በናፍቆት እጠባበቃለው በርቺልኝ የኔ አስተማሪ
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው tankss
ተባረኪ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል አደረስሽ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰንሽ ይጠብቅሽ
Gobze brche
ሜሉ ሁልጊዜ የምትሰሪያቸዉ ነገሮች ልዩ ናቸዉ። እናመሰግናለን እጅሽን አይቆርጥመዉ።
Tnxs melay betam yamral
Thanks for endless recipes, I am a big fun of this kind of stuff
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ የአገሬ ልጅ
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
እጅሽ ይባረክ!
እናመሰግናለን ሜሉ!!!
Meli konjo ijish yibarek betam bale muya nesh berchi sebly iblalew ke S A
እጅሽን ይባርከው ❤❤❤ እእህቴ በጣም ደስ ይላል ግን የምታረጊያቸውን መጠኑን እዚሁ ላይ እየነገርሽን ቢሆን አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርቺ
እናመሰግናለን በርታልን ጥሩ ነው
እጅሽ ይባረክ
Betam tiru new beriche
you are always the bast.
Wow betam kelal ena mitaft yimeslal gena sayew zarewnu emokrewal yihen b/c bemetbesha slehone kelal nw leloch chanaloch be oven nbr ena mesrat eyefelekugn alchalkum nbr anchi gn srayen aqelelshilgn tnxs wede
Mashallah betam yamral
እናመሰግናለን በርች በጣም ምርጥ አስራር ነው ❤
በጣም ነው የሚያምረዉ
Enako kahulum dase yameteyeg awararesh so sweet thanks konjo God bless you 🙏🙏🙏
Wow egeshe ybarek
እናመሠግናለን
ሜሉዬ አሁን ይህንን ቡስኩት ስራሁት ዋዉ ልጆቼም እየተንጫጩ ነው ወደውታል አመስግናለሁ ማሬ እጅሽ ይባረክልኝ
መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ስወድሽ የምንጨምራቸውን ነገሮች ኮሜንት ላይ ስለምትፅፊያቸው የበለጠ ውድድድ
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
Berchelin meluye konjo thank you so much 🙏
Delicious orange biscuits! 👍👍👍👍
Wow semarie
OMG it's so good,I really like ur creativity and calmness, bless u thank you for sharing!
Wow arfa nw er balmoy argsheg bawant amsgnlu
ምስጋናዬ ከልብነው እጅሽ ይባረክ ሜሉ♥ ዛሬ እሞክረዋለው
I got all I need for the apple cake. I'm gonna make it with my daughter tomorrow. Can't wait to try it.i will send you the picture. This will be for Sunday.
Thank you እጁሽ ይባረክ meluy
Zare mokerkut betam ytaftal. Thank you. I am going to share with my friends 😊
ሜሉ ባለሞያ አመሰግናለሁ ብዙ ሞያ ነው የተማረኩት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሸ የኔ ቆንጆ😘
👌🏽💕💐
Wow yameral esarawalaw
Btame new ymyamrew mare tebarekh este enme esrwalwe 😍😍😍
Thanks dear...
Very beautiful I like your food God bless both
I have tried and I did it ,thank you we like it ! Fantastic .God bless you.
So yummy thanks alot 🙌💯👏👌
Meluye betam new metseriachewn nger mewedachew hulem eseralew
የኔ ቆንጆ እጂሽን ይባርካቸው አንቺ ምታሳይነን ነገር ሁሉ እኔም አንድ ባንድ እየሰራዋቸው ነው
የኔ ቆንጆ የምትሰርያቸው ነገሮች በሙሉ ጣፋጭና ለመስራት ቀላል ናችው , ደጋግመን ስንሰራው ግን ለውፍረት የሚዳሩጉን እንደነ ፎርኖ ድቄት,ስኳር የመሰሉትን በሌላ ነገርም እንደ አማራጭ ብትጨሚሪልን(ብትተኪልን),it is a positive opinion.
I tried it. OMG it is sooooo good!!!
Great job
የኔ ቆንጆ ቀለል የለ ስራእናመሰግንሻለን ትህትናሽ ይማርከኛል
ጎበዝ በርች
ሜሉዬ እናመሰግናለን ነገ ትሰራለች!!!!
እጅሺ ይባርክ መዳም ቀምሳ ወዳዋለች
Arife
የኔ እናት ጎበዝ በርቺ
Thanks konjo
Your amazing woman . thank you🙏
I like your soft voice too
I like you channel. I am trying everything you put. I love it.
Thanks melu
You are amazing and thank you 🙏
ሜሊ እንካን ለእመቤታችን ልደት አደረሰሽ የኔ ባለሞያ
love z shirt too
እንዴት ነሸ ጠፍተሻል እጅሸ ይባረክ
ሜሉ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ዉድድድድድ
Qibe kasir biti qabi badanbi yiyizal birtikanu
እናመሰግናለን ሚሎየ የኔ ቆጆ ቀለል ያሉ በቤት ዉሰጥ በቀላሉ የሚገኙ ናቸዉ ሁሉም
በራች ማሬ
ሜላት የብርቱካን ኬኩን ምን ምን ያህል እንደምጨምር እባክሽ ላኪልኝ
የተወደድሽ ሜልየ ሁልጊዜ እከታተልሻለሁ በጣምም አደንቅሻለሁ ባለሙያ ንፁህ በጣም ስነስርአት ያለሽ ሰው ነሽ፡፡ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር ሜልየ አንድ ኩባያ ዱቄት ማለት አንድ ኪሎ ማለት ነው ግማሽ ኩባያ ዱቄት ማለትስ ግማሽ ኪሎ ማለት ነው ; ምን አይነት ኩባያ መጠቀም ይኖርብኛል; እባክስ መልሱል ንገሪኝ፡፡ ተባረኪልኝ፡፡
Melua enamsgenaln selamsh yebza
ውይ እህቴ ተባረኵ ድምጽሽ ብቻ ይበቃል ጥድት ያልሽ ሴት ነሽ አሁን ነው ያችን ቻናል ያገኝውት እና እኔም ያየውትን እየሰራውት ባለሞኛ አረግሽኝ እናቴ ተባረኪ ኑሪልን
ሜልዬ እቃዎችሽን ከየት ነው የምትገዢው ካላስቸገርኩሽ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
alem negussie እኔም እንዳንቺ ይ kitchen እቃ በጣም እወዳለሁ እቃዎቿ አሰራሯ ልዩ ነው በርቺ
Betam aryif nw emokrewalew
Where is the recipe I can’t find it
Gobz
ሀይ ማህሌት እውቀትሽን በማካፈልሽ አመሰግንሻለው ብዙ ተማርኩኝ thankyou!
ሜሊዬ ይህን ነገር ያለ ዘይት መጥበሰ ይቻላል በሆቨን?????
Waw nw ende hulem 👌💕
አራፍናው።ያምራል
😍😍😍😍👏👏👏👏
srecha mokrywalhu konejo nwe ame nge k ethio
ብርቱካኑና ሎሚውን ምልጩን ነው ወይስ እንዳለ ነው የፈቀፈቅሽው
Btame knjo
Where is the measurement ?
ጎበዝ ነሸ ከመተፊያ ስረ ጨረቃ ማረግሽን አትርሺ ; እረጠብ አድርጊ , መጠኑም ትንሽ ይሁን መክተፊየው ስረ መሃል መቅረት አለበት ;እምሰረዉ የኩከረ. እረዳት ነኝ 👋😋😚
ከልቤ አመሰግናለሁ ። ከዚህ በኃላ እንደሱ አደርጋለእ
😆😊🐹🐥🐦🐢🐘
ሜሉ ግን ልታወፍሪን ነው ግን 😂😂
ewnet lemnager mn lesera yemilewen hasb kenseshilegnal yehenem hon lela video yeyane sewoch hulu like benel leso tikem selalaw anzenegaw yekneyeleye
Hi
So you just fried cinnamon roll
ኣንደኛ ነኝ ዬ
Yena blmuy emokrewlhu anmsegnlne
salam ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚 ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
አይ ሞያ ሰቶሻል ቆንጆ
Barich imokiralw
የተጠቀምኩት
🔴🔴
አንድ እንቁላል
ግማሽ ኩባያ ወተት
ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
🔴🔴
ሁለት ኩባያ ዱቄት
አንድ የሻይ ማንኪያ እርሾ
ሶስት የሻይ ማንኪያ ስኳር
🔴🔴
አንድ ብርቱካን ፍቅፋቂ
አንድ ሎሚ ፍቅፋቂ
አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
ሰባት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
🚨
የዚህን እጥፍ ለመስራት እዚህ ጋር የተጠቀሱትን በሙሉ በእጥፍ መጨመር ነው
በ ኣፈን ለመስራት የምትፋልጉ ሙቀቱን ሶስመቶ ላይ መጋገር ትችላላቹ
አመሰግናለሁ
melat tube looks yummy thank you mely
Thanks Meluyea
Zeyt
እናመስግናለን እጅሽን አይቆርጥመው
ተባረኪ 🙏🏽
yene balemuya betame enamesegenalene
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Wow betam arif serchew betam yetafetal be hulet bretukan adergiw konjo taem new yalew gobez berchi melu
Melu endet nesh yemtseriwn hulu ayalew betam gobez nesh berchi
Thanks melu arif ymeslal mokrewalehu.
Meluye hulem creative nesh betam wedjeiwalehu...litun kemetbes oven lay bingagrewus
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
Wow zare mokire tesaktolgnal fegegtash rasu yasdestegnal nurelin
ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባርክ ብዙ ሙያ ካንቺ ተማርኩ በየቀኑ የምትሰሪያቸው ነገሮች በናፍቆት እጠባበቃለው በርቺልኝ የኔ አስተማሪ
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው tankss
ተባረኪ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል አደረስሽ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰንሽ ይጠብቅሽ
Gobze brche
ሜሉ ሁልጊዜ የምትሰሪያቸዉ ነገሮች ልዩ ናቸዉ። እናመሰግናለን እጅሽን አይቆርጥመዉ።
Tnxs melay betam yamral
Thanks for endless recipes, I am a big fun of this kind of stuff
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ የአገሬ ልጅ
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
እጅሽ ይባረክ!
እናመሰግናለን ሜሉ!!!
Meli konjo ijish yibarek betam bale muya nesh berchi sebly iblalew ke S A
እጅሽን ይባርከው ❤❤❤ እእህቴ በጣም ደስ ይላል ግን የምታረጊያቸውን መጠኑን እዚሁ ላይ እየነገርሽን ቢሆን አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርቺ
እናመሰግናለን በርታልን ጥሩ ነው
እጅሽ ይባረክ
Betam tiru new beriche
you are always the bast.
Wow betam kelal ena mitaft yimeslal gena sayew zarewnu emokrewal yihen b/c bemetbesha slehone kelal nw leloch chanaloch be oven nbr ena mesrat eyefelekugn alchalkum nbr anchi gn srayen aqelelshilgn tnxs wede
Mashallah betam yamral
እናመሰግናለን በርች በጣም ምርጥ አስራር ነው ❤
በጣም ነው የሚያምረዉ
Enako kahulum dase yameteyeg awararesh so sweet thanks konjo God bless you 🙏🙏🙏
Wow egeshe ybarek
እናመሠግናለን
ሜሉዬ አሁን ይህንን ቡስኩት ስራሁት ዋዉ ልጆቼም እየተንጫጩ ነው ወደውታል አመስግናለሁ ማሬ እጅሽ ይባረክልኝ
መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ስወድሽ
የምንጨምራቸውን ነገሮች ኮሜንት ላይ ስለምትፅፊያቸው የበለጠ ውድድድ
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
Berchelin meluye konjo thank you so much 🙏
Delicious orange biscuits! 👍👍👍👍
Wow semarie
OMG it's so good,I really like ur creativity and calmness, bless u thank you for sharing!
Wow arfa nw er balmoy argsheg bawant amsgnlu
ምስጋናዬ ከልብነው እጅሽ ይባረክ ሜሉ♥ ዛሬ እሞክረዋለው
I got all I need for the apple cake. I'm gonna make it with my daughter tomorrow. Can't wait to try it.i will send you the picture. This will be for Sunday.
Thank you እጁሽ ይባረክ meluy
Zare mokerkut betam ytaftal. Thank you. I am going to share with my friends 😊
ሜሉ ባለሞያ አመሰግናለሁ ብዙ ሞያ ነው የተማረኩት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሸ የኔ ቆንጆ😘
👌🏽💕💐
Wow yameral esarawalaw
Btame new ymyamrew mare tebarekh este enme esrwalwe 😍😍😍
Thanks dear...
Very beautiful I like your food God bless both
I have tried and I did it ,thank you we like it ! Fantastic .God bless you.
So yummy thanks alot 🙌💯👏👌
Meluye betam new metseriachewn nger mewedachew hulem eseralew
የኔ ቆንጆ እጂሽን ይባርካቸው አንቺ ምታሳይነን ነገር ሁሉ እኔም አንድ ባንድ እየሰራዋቸው ነው
የኔ ቆንጆ የምትሰርያቸው ነገሮች በሙሉ ጣፋጭና ለመስራት ቀላል ናችው , ደጋግመን ስንሰራው ግን ለውፍረት የሚዳሩጉን እንደነ ፎርኖ ድቄት,ስኳር የመሰሉትን በሌላ ነገርም እንደ አማራጭ ብትጨሚሪልን(ብትተኪልን),it is a positive opinion.
I tried it. OMG it is sooooo good!!!
Great job
የኔ ቆንጆ ቀለል የለ ስራ
እናመሰግንሻለን ትህትናሽ ይማርከኛል