የቤትክርስቲያንን ብር ለግል ጥቅማቸው የሚያውሉ አባቶች
Вставка
- Опубліковано 29 лис 2024
- This Is the official UA-cam Channel of Memeher Dereje ZeWoyniye (መምህር ደረጀ ዘወይንዬ )
Preacher Dereje Zewoyniye, who we know as a leader in national and ecclesiastical issues in various media, will present very instructive historical, religious, and national facts on Dereje Zewoyniye media from the middle of this month.
Show us your solidarity by subscribing, liking, and sharing this holy purpose.
We are today, between yesterday and tomorrow. Let's make today a bridge and build something good.
#ethiopian
#orthodox_tewahido_Church
#orthodox
በተለያዩ ሚዲያዎች በሀገራዊና ቤተክርስቲያናዊ ጉዳዮች ላይ በግንባር ቀደምትነት የምናውቀው መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ በደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ እጅግ አስተማሪ ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ እውነታዎችን ይዞ ይቀርባል።
እርስዎም ይህንን ቅዱስ ዓላማ ለሌላው ይዳረስ ዘንድ ሰብስክራይብ ፣ ላይክና ሼር በማድረግ አብሮነትዎን ያሳዩን።
እኛ በትናትና እና በነገ መካከል ያለን ዛሬ ነን። ዛሬን ድልድይ አድርገን መልካም ነገርን እንገንባ።
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
መ/ም ደሬጀ ዘወይንይ ድካምት እዳለ ሆኖ ጦሶትን ይውስድ ያንንም ያልኩበት ምክንያት አንዳንዴ በሚፈልጉት /በሚወድት ነገር ሲመጣ ቢያሳዝንም በዝህ ይለፍ የሚመጣው ፈተና ብሎ ወደፍት እጅ ወደኋላ ማለት የለም በእድሜና በጤና እርሶ ይኑሩ ካሉ እወቀቱ ጥናቱን በህደት ያስተምሩናል /ይነግሩናልናብይስላስብኩ ነው!!!
መምህር ደሬጄ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከነቤተስቦቿ ልል እወዳለው።
Memiher Egziabhere meliso beeijih yasgebalih ayizoh Orthodox Minority yehonubachewin yegeter betechrtianoch, Gedamatin, yeabinet timihirt betochinena besemenu yeagerachine kifel yewedemutin enirda enezihen eskistekakelu metew naw
ስላም ብዛት ይበልልኝ ሀገሪን የማየው በአንተ ነው አሜን በርታ እንደ አንተ ወንድሞች ያብዜልን🎉🎉🎉
መምህር ተስፋ መቁረጥ የለም ስለ ኢትዮጵያ መስማት የማይፈልጉ አውሬዎች ናቸው ። እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣቹ 🙏
መምህር ለከተማ ቤተክርስቲያን ገንዘብ ማሰባሰብን ያነሱት ሀሳብ ትክክል ነዉ እነሱ የራሳቸውን ኑሮ ነዉ የሚያደላድሉት ሰዉ ከነነፍሱ እየተቃጠለ እየተጨፈጨፈ ምንም አይመስላቸውም
መምህር ድምፁ ስለሚያስተጋባ ብዙ አይሰማም ይስተካከል።
የቤተክርስትያን አምላክ የበግ ለምድ ለብሰው ቤተክርስትያን ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ጠርጎ ቤቱን ያፅዳልን::ደግሞ ጊዜው ደርሷል::
እውነት ነው ህንፃው እስኪያልቅ ድረስ ስንት አስተዳደር ተቀባብሎት መኪና ይገዛበታል ቤተክርስቲያኑ እኮ ተሰርቶ አያልቅም ።
መምህር ያሉት ልክ ነው አስራት በኩራታችሁን ሌላም እርዳታ ስታደርጉ ለገዳማት አድርጉ። በበኩሌ እኔ ዘመናት አስቆጥሬያለሁ አዲስ አበባ ሰጥቼ አላውቅም ።።።
የተባረከች እናት ማህጰን አንተን ወለደሽ ታድለህ የተባረከ አንደበት
Welcome again
ቅድስት ቤት ክርስቲያናችን ብጭልፊቶች ፣ብይሁዳዎች ክሲኒዶሱ እስክታች ድርስ በትልይ እዲስ እበባ ዙሪያ ትውራልች የሃይማኖት ማፍያ ጋንጊስሮች ትእውራልች እግዚአብሔር 😢😢 ቤቱን ያፅዳልን እኛን 😢😢😢
መምህር ድምፁ ያስተጋባል
ይገርማል እንኳን ለእርስዎ እኔም ስሰማ ያሳዝናል መልካም የሚናገ ፈተናው ይበዛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁንልን ድምጹ በግልጽ አይሰማም
አኛ መቸም እነኝሕ ሌቦች ብዙ መሰናክሎችን እንደሚደርጉ ነው የአዲስ አበባ አገረ ሰብከት ከእኛ ከምአመናን ጋር ተለያይቷል አስራት በኩራት የገጠር ቤተክርሰቲያን ለመስጠት ወስነናል ለእኛ ለበጎቹ ኑሩልን ጠላታችሑን ሊቀመልአኩቅዱስ ሚካኤል ይያዝለችሑ።
መምህር እጅግ ያዛዝናል ይሁን እንበል ለበጉ ነው ራሱትን ይጠብቁ በሕይወት ላይ አይምጣ ይህ ችግር ነው ሐገራችንን ሆነ እምነታችንን ቁልቁል እንድትሁን እያደረገ ያለው ድርጊቱን የፈፀሙት ዐይን ልቡናቸውን ያብራላቸው ልብ ይሰጣቸው ይህ የመከራ ጊዜ ያልፍል ያለፍል ጉዳዮ ለአምላክ እንሰጠው ነገ ሌላ አዲሰ ቀን ነው ሕግዚአብሔር የሚሰጠው ሰውር እጅ አለና እርሱ በሜሰጥር እጁን ዘርግቱ በድብቅ ይሰጡት ሰው ላይ አድሩ ሥራውን ይሥራ ሰው ሰው እንዲሸት በጉ ሥራን ለመሥራት ለሚሰሪ ሰ ሰው ይህን የድንጋይ እንቅፍት ያሰቀመጠ ሰው የተተረገመ ይሁን
ድምፅ ድምፅ ድምፅ !!!!!!!
መምህሬ ትክክል ውሳኔ ነው እኔም ሀስራቴን ለገጠሪቷ ቤተክርስትያን ❤❤❤❤❤❤
WhatsApp kurteroten tsafulen መምህር አይዞት እግዚአብሔርን ያዘህ ሰው አይውድቅም እውነትን የሚናግር ሰው ሁሌም ይፈተናል
በተደጋጋሚ ገልፀን ነበር ድምፁን አስተካክሉ እባካችሁ።
ድምፅ ቢጨመር የእሕታችን ❤❤❤
መምህር ልክ ነው በጣም ያናድዳል ነገርግን ይህን መማሪያ አድርጎ መቀጠል ነው እንጂ ወደሗላ እናንተ ካፈገፈጋችሁ እኛማ ስንቱን ነገር በማጣት ዥዋዥዌ ተሰቃይተናል በተለይም ስለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ኤና ስለ ኢትዮጵያዊነት የተራበና የተጠማ በጣም የማይቆጠር ህዝብ አለንና እባክህን ይህንንም ከጅምሩም አይተሀል ስለቤተክርስቲያን ብለህ በብዙ ፀጋ እንድታበረታን በፃዲቁ ተክለሐይማኖት ስም እንጠይቃለን። የፈራም ይመለሴ።።።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እራሶዎን ይጠብቃል አብይ እና መንጋዎቹ በእውቀት ከነሱ የበለጥ ስው ማየት አይፈልጉም
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤
Slame ❤❤❤
በእውነት ፡አንተን፡ምንም፡አይነቀንቅህ፡ካለ፡መድሃኒአለም፡ለጥንቃቄ፡ይሆናል፡ብዙ፡ነገሮችን፡እንድታይ፡ይሆናል።በእውነት፡ለባለቤትዎ፡ልባዊ፡አክብሮት፡አለኝ።አንተ፡ከታሪክም፣ከሃይማኖትም፣ከሰባዊነትም፡ሁሉ፡የተሰጠህ፡ስለ፡እውነት፡ለእውነት፡የቆምክ፡ስለሆንክ፡አትወድቅም፡ያቆመህ፡ያከበረህ፡አምላክ፡ሁሌም፡ከአንተ፡ጋር፡ነው።
ምእምህር ድእርጄ በኢትዮጵያዊንት ላይ ይስሩት ቪድዮ ስልስድቃላማችን ብጣም ይምውድ እዴት ብስሜት ንብር ያድምጥኩት ያሣዝናል😢😢 ። የእይቱብ እልጎር እስችጋሪ ነው ብጥንቃቄ ያዙት ክልሎች ልምድንም ውስዱብት ።
እግዚሐብሔረ ይመስገን በጣምነዉ የማከብሮት
ሰላም መምህር ደረጄ እንካን ደህና መጣችሁ !!
ላይክ በማድረግ 1ኛ ሆንኩና ደሥ አለኝ ❤❤❤እናንተም ላይክ ሼር❤ሼር ሼር❤አድርጓ❤❤❤
መምህር ስትጽፉ ፊደል አስተካክሉ
በጣም የሚያናድድ ነገር ነው ። አንድ ሁለት ቪዲዬ አግቼ ነበር አይከፍተውም ግን ተሰርዦል ይለኛል ሊንኩን ዝም ብዬ ልላከው?
Volume...pls
እኔ ክዚህ ብኃላ ልእዲስ እበባ ውስጥ እና ዚያ ላእሉት ቤት ክርስቲያኖች ግንብ እልስጥም ልንግሩ ቆይቻልሁ ክውስኩ ልግጥር እብያት ክርስቲያኖች ነው ልምስጥት ይውስንኩት እናትስ ????
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ደረጀ አንተ የዘመኑ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ያገባኛል ብለህ ሁሌም ከፊት የምትቆም እውነተኛ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ እኔ የትግራይ ቤ/ክ ነገር ካንተ ባላውቅምሲኖዶሱ በቅራኔ ተጀምሯል ብለው ነዳጅ በማርከፍከፍ ጫና በማብዛት //attention/ ለማግኘትም ጭምር ይመስለኛል እንደኔ የትም ስለማይደርሱ እህት ብ
አብያተክርስቲያናትም እውቅና ስለማይሰጧቸው ቅድሚያ የአ አ ሀገረስብከት ሲስተካከል ህልም ቦታው ይገባል ብዬ አምናለሁ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
ሁለት ቪዲዮ ከኔ ጋ አለ በምን ልላከው
ማይክ ተጠቀሙ ኤረ በጥራት አይሰማም
ወናፍ
are demetsun asetekakelut
❤ፈተና❤ያለነው❤የሰይጣን❤አጎብዳጆች❤ምን❤ሰርተው❤ይኑሩ???‽‽
አይሰማም ለምንድነው
አንተም አትፈለግም በጣም ግብዛም ነህ ቤተክርስቲያን በአንተ ድቃቂ ሳንቲም የሚት ኖር አስመሰልክ ሁሌ አራስህን ንፁ አድርገህ አትመፃደቅ
እሱማ ስንት እና ስንት ቤትክስቲያን እንዲረዳ እንዳደረገ ማወቅ ይጠይቃል አለማወቅ ነው ብለን እናልፈውና ሽራፊዋንም ሰጥቶ የማያውቅ ያለው አማራጭ ማውራት ብቻ ነው ከወሬ ተቆጠቡ ዛሬ ያስቸገረን የሚስራሰው ጠፍቶ ወረኛነው ያስቸገረን ወሬ አንፈልግም