ደሞ አዲስ የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር | በቀጥታ ስርጭት |የእርስዎን ምርጥ ተወዳዳሪ በ 8970 አሁን ይምረጡ! - አሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 7 місяців тому +18

    የሕዝብ ድምፅ የሚባለው ነገር fair አይደለም በዚህ ውድድር አብርሃም አንደኛ ነው

    • @AbeyTeshome
      @AbeyTeshome 6 місяців тому

      Ena yante dimtsh new tikikl bro?

  • @Sosina-gw1ir
    @Sosina-gw1ir 7 місяців тому +8

    Ayzohe wendeme bertalgn yene abrsheye demo ande kene endemtashenfe erkedegn negn❤❤❤❤ you are first❤😊😊😊

  • @TESFANESHMUKTAR
    @TESFANESHMUKTAR 7 місяців тому +5

    እስካሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ውድደሮችን አይቻለው እንደዚ የወረደ በተወዳዳሪዎች የቀለደ አይቼ አላውቅም በጣም አሳፋሪ ጣቢያ ነው

  • @teshomemulugeta3242
    @teshomemulugeta3242 7 місяців тому +20

    1ኛ የያሬድ ልጅ መሆን ነበረበት

  • @melatkassahun7983
    @melatkassahun7983 6 місяців тому +5

    በጣም. ያሳዝናል. ሀገራችን. ውስጥ. ጥበብ. በዚህ. ልክ. መውረዷ. ባለሞያዎች. አስተያየት. ባልሰጡበት. የህዝብ. ድጋፍ. በሚል. የተከበረውን. ሙያ. ቀለዳችሁበት. ሁለተኛና. ሶስተኛ. ለወጡት. ልጆች. ክብር. አለኝ.

    • @admediaet
      @admediaet 6 місяців тому

      Strongly agree

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 7 місяців тому +9

    Abraham is best of the best

  • @marya1084
    @marya1084 6 місяців тому

    በጣም የሚያሳዝን ዝግጅት ነው 1ኛ እና 2ኛ ለወጡት እንዴት ሽልማት አልተዘጋጀም በጣም ያሳፍራል እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አጋጠመኝ ይሄ ፕሮግራም😢 ለማንኛውም 3ታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 7 місяців тому +4

    እኔ ዳኛ ብሆን 1ኝነት ለዮሀንስ ነው ዳኝነቱ በህዝብ ድምፅ ብቻ የተሰጠ ነው የሚመስለው ስለ እውነት በስራ ከሆነ 1ኛ ዮሀንስ 2ኛ አብርሀም ናቸው የሚገባቸው

  • @WeyenharegBiri
    @WeyenharegBiri 7 місяців тому +20

    ማቲ ይገባዋል ግን ጆንና አብርሐም በባዶ መሸኘታቸው ልክ አይደለም

    • @BiniyamMaseresha
      @BiniyamMaseresha 7 місяців тому

      ቆሻሻ ኘሮግራም በመሆኑ ነዋ እእእእ.

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 7 місяців тому

      ቢያንስ 1ሚሊዮኑን 2ኛ3ኛ ለወጡት መስጠት ነበረባቸዉ ያሳዝናል

  • @MeseretSurafal
    @MeseretSurafal 6 місяців тому +2

    አደኛ ለወጣዉ 1ሚለዮን መስጠታቹ ጥሩ ሆኖ 2ተኛ እና3ተኛ ለወጡት መሸለም ነበረባቸዉ ለሌላ ጌዜያት ግን 1ደኛ ለወጣዉ 500ሽብር 2ለተኛ ለወጣዉ 300ሸ ብር 3ተኛ ለወጣዉ 200ሽ በታረጉ ጥሩ ነዉ

  • @Soda_squad1
    @Soda_squad1 6 місяців тому +3

    በጣም ያሳዝናል ማሸነፈ የነበረበት ሳያሸንፈ ደሞ በባዶ በመሸኝታቸዉ በጣም ይሳዝናል

  • @Dddd-sd9nm
    @Dddd-sd9nm 7 місяців тому +5

    Yohannes worku is the definition of a real singer honestly speaking !!! His voice is just woww ❤

  • @Nahomnawit
    @Nahomnawit 6 місяців тому +1

    Memem lemalet yekbdal betam yasaferal negus belo zem yemayereba besew moral yemeremamed program nbr it's not fair yasaferal abrish and jo betam perfect nbru

  • @wasihunwondmteka8706
    @wasihunwondmteka8706 7 місяців тому +8

    ወዴት ነሽ እውነት

  • @etalemandsaid-yq7ph
    @etalemandsaid-yq7ph 7 місяців тому +11

    በንደዚህ አይነት የፍፃሜ ውድድር ላይ እንዲህ ያለ የወረደ ሳውንድ ሲስተም አይጠበቅም

  • @tigray460
    @tigray460 7 місяців тому +8

    አብርሃምን ዘረፉት ያሳዝናል!

  • @kbmulatu1919
    @kbmulatu1919 7 місяців тому +14

    ለምን ውድ ድ ድ ከምትሉት ልክ እንደ ቲቶክ ብዙ ፎሎር ያለው ሰው የሚያገኘው ጊፍት አትሉትም የሙዚቃ አምላክ ይፋረዳቹ

  • @signaltune
    @signaltune 7 місяців тому +7

    A 1 ዩሐንስ ምርጥ ድምፃዊ ይችላል። ❤❤❤❤❤❤

  • @MuluworkMamuye-b8f
    @MuluworkMamuye-b8f 7 місяців тому +9

    በሚታውቀው ሰው የሚዳኝ በእውቀት የማይዳኝ ውድድር ያሳዝናል ።

  • @habeshameznagna-tq6gr
    @habeshameznagna-tq6gr 6 місяців тому +2

    በጣም ያሳዝናል ማሸነፍ የነበረበት ሳያሸንፍ የወረደ ፐርፎርማስ ያሳየው አሸነፈ ማፊያ ዎች

  • @HabtamuTesfaye-b4k
    @HabtamuTesfaye-b4k 7 місяців тому +4

    በጣም ያሳዝናል በእውቀት 70/ፐርሰንተ /30/በተመልካች መሆን ነበረበት ሙዚቃ አላሸነፈም ቲፎዞ ያለው ነው ያሸነፈው

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 7 місяців тому +2

    The first one Egetu MATYOES A-5 this is very very be strong 💪 👏 boy MATYOES is very nice fantastic great smart boy 👦 👍. Egetu too nice fantastic great 👍 👌 Tankyou.

  • @WintanaTibebu-fv1xy
    @WintanaTibebu-fv1xy 6 місяців тому +1

    Betam yasetelall betam😢

  • @betruaberabetruabera2882
    @betruaberabetruabera2882 7 місяців тому +3

    በፍፁም ለሕዝብ መሰጠት አልነበረበትም ዮሐንስ ከአንደኝነት ማንም አይሸረሽረዉም ይህ የምታይ እዉነታ ነዉ

  • @mastewal1223
    @mastewal1223 7 місяців тому +4

    ደሞአዲስን በተመለከተ ዋልታወች ገና ብዙ ይቀራችኋል በፋና ላምሮት መስፈርት ከ1ኛ ዙር ያለፈ ብቃት የላቸውም እነ ዮናታን፤ያለምወርቅን፤ባምላክ ሌሎችንም ባየንበት ደረጃ አይደለም በቀጣ ጥራት ና ሀቅም ያላቸው ልጆችን ለማፍራት ስሩ ፡፡

  • @Selamseifu1445
    @Selamseifu1445 7 місяців тому +24

    1,አንደኛ A4 ያሬድ, 2, ሁለተኛ A1 የሺ 3,ሦስተኛ A5 እግቱ ነበር መሆን የነበረበት በርግጠኝነት ሙዚቃ የሚያውቅ ሰው ይገባዋል በሆይሆይ እና በደስ አለኝ ነው ሰው የመረጠው 😂😂😂

    • @a1_789
      @a1_789 7 місяців тому +2

      Are tey anchi nesh matakiw eshi Mati andegna new🤨

    • @Selamseifu1445
      @Selamseifu1445 7 місяців тому +2

      ወረ ቢሾፍቱ አንደኛ ነህ ሙዚቃ ውስጥህ ነው ጥበብ ያንተ ነች ብር ነገ ሰርተህ ታመጣዋለህ አንደኛ ነህ ለኔ (ግን ደሞ 3ስቱም )ጥሩ አርገው ዘፈነዋል🥰🥰🥰

    • @bayyboss-s6c
      @bayyboss-s6c 7 місяців тому +1

      Lik blehal getan slemuzika iwqet yalew sew yiradawal yihen ngr inem teredichehalew Mnm tiyake yelewum abrshn manin ayitekawum ke demo adis wust betam yileyal isu Demo adis RIP😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SelinaNat
      @SelinaNat 6 місяців тому

      Weregna. Zirxix

    • @admediaet
      @admediaet 6 місяців тому

      Strongly agree የምርም ትክክል ነሽ

  • @BisratDesta-o2h
    @BisratDesta-o2h 7 місяців тому +14

    ሌቦች ናቹ 2 እና3 የወጡትስ ለድካማቸው ለሞራላቸው አይታሰብም

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 7 місяців тому

      ቢያንስ 1ሚሊዮኑን ለ2ቱ ማካፈል ነበረባችሁ 2ሚሊዮን ለአንድ ሰዉ ከመስጠት

  • @HelenSolomon-zn1le
    @HelenSolomon-zn1le 6 місяців тому +1

    ኧረ ይደብራል ማርያምን😮😮😮😮

  • @TsigeredaAbebaw-jc8rq
    @TsigeredaAbebaw-jc8rq 5 місяців тому

    Tekklgna fird new 🎉🎉🎉🎉

  • @amanuelabebaw9981
    @amanuelabebaw9981 7 місяців тому +4

    I wish there was a prize for the runner ups. Mati techlaleh 🏆, Abrish and Jhon as well you guys perform amazingly. It's the competition format that failed you guys eshi...ayzoachu 👏👏👏
    And for the next season competetors you guys must have tefozo enji performance doesn't matter here in Demo Addis 😁😁

  • @AbelBela-ej3sx
    @AbelBela-ej3sx 7 місяців тому +1

    ማቲ ጎበዝ እና ትሁት ልጅ ነዉ ይገባዋል ምርጥ ዉድድር ነዉ🎉

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 7 місяців тому +1

    ok !!! now little bit which is good 👍 beautiful sound system now is bela bela now very very nice sound. Tankyou for cooperation. sound system vary good 🦸‍♂️ man.

  • @admediaet
    @admediaet 6 місяців тому +1

    ም እራፍ ሁለት ላይ ልክ እንደ creative director ብሰራና ሃሳቦቼን እውን ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር እንደው መልሱልኝ

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 5 місяців тому

    አብርሀም ነበር አንደኛ መውጣት የነበረበት ምንም ጥያቂ እና መልስ አያስፈልገውም

  • @davek6792
    @davek6792 7 місяців тому +3

    1ኛ Abrham 2ኛ yohanis 3ኛ matiyas nbr mhon yenbrbet

  • @infobrowse1373
    @infobrowse1373 6 місяців тому

    Matiyas is the champion 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @debebegebremeden6670
    @debebegebremeden6670 7 місяців тому +8

    አረ እባካችሁ ምን ዓይነት መደደብ ነው አሁን ለኢንዱስትሪው ምንትሴ ትላለህ መቶ ፐርሰንት የህዝብ ድምፅ የፖለቲካ ምርጫ ነው እንዴ ደሞ አለማፈር የዐለቅዬ ተብዬው እንቀጥላለን ይላል ችሎታ ወይስ ስልክ ኪነ ጥበብ ይላል ደሞ ውዳቂ ደሞ ተጨንቀነ ይላል ማፋሪያ

    • @bayyboss-s6c
      @bayyboss-s6c 7 місяців тому

      Awo betam yasazinal maferyawoch nachu kentuwoch sitaasxelu getan

  • @ElsabetEsekel
    @ElsabetEsekel 7 місяців тому +1

    ጆሲ 1ኛ ነህ በርታ ትችላለህ

  • @asamenechmolla7514
    @asamenechmolla7514 6 місяців тому +1

    አረጉድ ነው መንግስት ባለበት የዳኛ ሌባ ደሞዝ የላቸውም እንዴ ወይስ ድጋሚ አይሰሩም

  • @AlulaJr
    @AlulaJr 6 місяців тому +1

    Mn ayinet wesedr new be vote betam yasaferal endee

  • @behayizmd9010
    @behayizmd9010 7 місяців тому +3

    1gna abrham!!!

  • @BisratDesta-o2h
    @BisratDesta-o2h 7 місяців тому +4

    ድሮም አልወዳችሁም ለውድድሩ ነበር ቲቪያቹን የማየው አሁን ደሞ ዘጋቹኝ ቲሽሽ

  • @Fude-lx8tb
    @Fude-lx8tb 6 місяців тому +1

    በዘር የተመራረጠ ህዝብ መሃል በድምጽ ማለት ቀልድ ነው በችሎታ ይሀን ውድድር የያረድ ልጅ ማሽነፍ ነበረበት

  • @GedionAyalew-yn6it
    @GedionAyalew-yn6it 6 місяців тому +1

    Ebakachu hezeb yesasatal 50 peresenet aregu

  • @amanualgessesse9998
    @amanualgessesse9998 6 місяців тому +1

    How ?

  • @yordanosabebeYORDI
    @yordanosabebeYORDI 7 місяців тому +2

    እንዴ 2 ና 3 የገንዘብ ሽልማት የለም አረ ወዎ😅😢😅😢😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢ይመቻችሁ ለነሱ ግን አዘንኩ😢

  • @lij_endu
    @lij_endu 6 місяців тому +1

    አብርሃም የባላገሩ ግርፍ ማሸነፍ ነበረበት እንዴ TikTok በፎሎወር ብዛት ነው እንጂ:: ሙዚቃ unfair competition ነበር

  • @MeseretSurafal
    @MeseretSurafal 6 місяців тому

    ያዢ መልሽ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @alexalehegn4677
    @alexalehegn4677 7 місяців тому +2

    ነገም ሌላ ቀን ነዉ !! ዛሬ ያለቀሱ ነገ ሀዘናቸዉን ይረሳሉ ፣ዛሬ የጨፈሩም ነገ ያለቅሳሉ ፣ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያዉም ሠኞ ብቻ ምን ማለት እንዳለብኝ መግለፀ ያለብኝ አይመሥለኝም ምክኒያቱም እች አለም እንድህ ነች!!!!!!!!!!!

  • @HanaTesema-fk9eu
    @HanaTesema-fk9eu 7 місяців тому +4

    Ende gud new 2,3gna yawatut ayishalamum ende are yidabiral 😊

  • @GashawAsmare-pt8pc
    @GashawAsmare-pt8pc 6 місяців тому +1

    2gna lay ena 3gna lay yakerebut lijoch yichilalu

  • @ermiaszewge2047
    @ermiaszewge2047 6 місяців тому

    እንደዚ ከሆነ በህዝብ ድምፅ አልስማማም አንደኛ የወጣው ልጅእኮ ሜጀር ገልብጦነው እኮ ሲዘፍን የነበረው

  • @girumsolomon8275
    @girumsolomon8275 7 місяців тому +3

    አበለሻቹት የውደድሩን መንፍሰ በችሎታ አጂ በቲፎዞ መሆን አለበረበትም

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 6 місяців тому +1

    Abraham 1st John 2nd and the rest is third

  • @Amibemu
    @Amibemu 7 місяців тому +3

    endezi aynet ftawi yalhone dagninet stasteu abrsh hulem andegna neber

  • @zeyidcoffee
    @zeyidcoffee 7 місяців тому +6

    ሀረ ጉድ ነው ሁሉም ነገር ዘር ተመርጦ ይደብራል

  • @JerryAlemu-ks6yk
    @JerryAlemu-ks6yk 7 місяців тому +2

    yemuzika amlak yifred be tifozo bemetewawek enji matiyas 1 mewtat aleneberebetm aberish andegna neber yemuzika balemuya amtetachu wetet mestet neberebet lewedefitu asebubet

  • @eyobbirhanu4289
    @eyobbirhanu4289 7 місяців тому +6

    Betam keshem nachu hulum bichemku abrish lay ayedrsubetm endet oromo bemibzabet hager 100% mercha le temelkach tesetalachu mn ayenet keshem program new ke balageru fana lamrot atemarum ende ensu mulu le temelkach mesetet kebduachew eko adelm gn yemichelu lijoch eyalu be temlkach demts becha endaywedku new temlkach demo yemiyaznanawn enji detail sele music eweket yalwn ayemertm le ketay biyans 50% dagna 50% temelkach demts new mehon yalebet!!!!

    • @bayyboss-s6c
      @bayyboss-s6c 7 місяців тому

      Mnm slemuzika ayawkum iko yezi program azegajoch betam qeshimoch nachew huletu andlay bichemeku abrsh lay aydersum getan beminm hisab i hate demo adis uuuhhhhh

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye6988 7 місяців тому +2

    😢

  • @RedietAlemayehu-i1i
    @RedietAlemayehu-i1i 6 місяців тому

    Tikikilega wetet new betam yigebawal betam lefitwal berta abo ene kezi belayi new ene mitebikihe mati

  • @isaacsfans
    @isaacsfans 7 місяців тому +1

    guys ahun Caancoo lay kebad celebration iyetekahede join us and we will celebrate together

  • @AbdurezakMohammed-fq5ip
    @AbdurezakMohammed-fq5ip 7 місяців тому +7

    የማይችል የአካባቢው ሰው ስለመረጠው የሚሸለምበት ዉድድር

    • @tigray460
      @tigray460 7 місяців тому +2

      😢ሼም እኮ ነው አብርሃምን ዘረፉት

    • @bayyboss-s6c
      @bayyboss-s6c 7 місяців тому +1

      😭😭😭😭awo betam yasazinal leboch nachu sijemer demo adisoch

  • @mohammedhusein2048
    @mohammedhusein2048 7 місяців тому +1

    Ba chelota behon abreham 1gna,Jo 2gna,mati 3gna nbr.......gn mn yadergal....

  • @bekijemal8803
    @bekijemal8803 7 місяців тому

    King 🤴 oro

  • @Dddd-sd9nm
    @Dddd-sd9nm 7 місяців тому +1

    100% audience vote is a bad idea!!! Next time it gotta be 50% judges & 50 % audience. This is not American got talent and Make the judges judge not compete! Ye politics kskesa asmeselachut ko

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 7 місяців тому +1

    የአብርሽ ድምፅ ምንም አልሰማነው የድምፅ ጥራት አለ ተወዳዳሪወች ላይ

  • @bekijemal8803
    @bekijemal8803 7 місяців тому

    oro king 🤴 of king

  • @AregaKetema
    @AregaKetema 6 місяців тому

    ማቲ ድንቅ ነበረ

  • @dagiux1234
    @dagiux1234 6 місяців тому

    አረ በባዶው ወይ ጉድ አለማየት

  • @KokiTessema
    @KokiTessema 7 місяців тому

    ሁሉም ነገር ፕሮግራሙ የጥራት ጉድለት ታይቶበታል ከዋልታ አይጠበቅም ለወደፊቱ ጥሩ ኦርጋናይዘር ያስፈልጋችሁዋል አሰቡበት በ ተረፈ ውድድሩ ጥሩ ነው ዳኝነቱ ሙሉ በሙሉ ለህዝብ ባይተው የሚል አስተያየት አለኝ ምክንያቱም ሶስቱም ጎበዞች ቢሆኑም በብቃት ከሁሉም የሚበልጠው አላሸነፈም ስለዚህ ይህ የመዝናኛ ፕሮግራም እንዳይወድቅባችሁ ተጠንቀቁ በተረፈ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን በርቱ !

  • @Dj.Beki_entertainment16
    @Dj.Beki_entertainment16 6 місяців тому +2

    በጣም ታሳፍራላቹ በጣም ከዚ በሁላ ማንም አይወዳደርም ዘፈን እኮ ሚመዘነው ዘፋኙ ባለው አቅም ነው እንጂ በኤሴሜስ ብቻ አይደለም አብረሃም አንደኛ ይገባዋል ሲቀጥል እንዴት ማበረታቻ ዋንጫ እንኩን ለ 2 እና 3 አትሸልሙም ያሳፍራል በጣም በህዝብ ላይ ነው የቀለዳቹት ታሳፍራላቹ ልፋታቸው ገደል ገባ 😢😢

  • @brendanrogers4374
    @brendanrogers4374 7 місяців тому

    Mendnew Sound Systemu ? 😮😵‍💫☹ its soooo pooor .... yebefit medrek lay yeserachut yishal neber

  • @SelinaNat
    @SelinaNat 6 місяців тому

    He deserve

  • @sabrinaali9593
    @sabrinaali9593 6 місяців тому

    He doesn't deserve the number 1

  • @yoedanosgebreegzabhier2437
    @yoedanosgebreegzabhier2437 6 місяців тому

    በጣም የሚያስጠላ ቢኖር የእናንተ ስራ ነው ካካፈላቹህ ለሦስቱ ነበር የሰሩት ሦስቱ ነው ተሣስቸ የእናንተን ፖሮግራም ላለማየት ምለናል

  • @bayyboss-s6c
    @bayyboss-s6c 7 місяців тому +1

    Be hizb dimts mihon ngr yelem kerebsha wechi 1ኛ abreham nbr gin mn waga alew👎👎👎👎👎👎👎👎demo adis zmblachu sra atasfetun lela gize wey mirt dagna kiteru ikekamoch

  • @hziyech866
    @hziyech866 7 місяців тому +1

    Gobezochu saywetu senefu weta betefozo mekeneyate

  • @welelameka
    @welelameka 7 місяців тому

    Pupet. Ye yared lij 100% yebonesewal. Only by tifoso tish

  • @Dddd-sd9nm
    @Dddd-sd9nm 7 місяців тому

    እግቱ ስርአት ያላት ሰው አክባሪ ❤ ማቲም እንደዛው ❤

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 6 місяців тому

    እስቱዲዮ studioቹ ቀይሩት ይደብራል 💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀33💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀

  • @NuhaminYonas-w6l
    @NuhaminYonas-w6l 4 місяці тому

    Fkregna saynoregn mati aslekesegn😂❤

  • @hanaayele3288
    @hanaayele3288 7 місяців тому

    ያሬዱ አብረሀምን enjoy እንዳናረገዉ አረጐናል የልጁን አቅም ዉጦብናል።የሺዬ በመልቀ ቅሽ ጥሩ አረክሽ ። አርሴማ ዘፉኝን እንደማታግዝ እስካሁን አለማወቅህ ያሬዱ ይገረማል።በቃ ተማር እሱ ነዉ ሰዉን የሚለዉጠዉ

  • @Dayan1699
    @Dayan1699 7 місяців тому +3

    በብሄር የተመረጠ ምርጫ

  • @SelinaNat
    @SelinaNat 6 місяців тому

    Yes. We can

  • @naolstorytime
    @naolstorytime 7 місяців тому

    ማቲ ትችላለክ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 7 місяців тому

    እራሔል የት ደረሰች???

  • @solsolina-t6l
    @solsolina-t6l 7 місяців тому

    lemn adwa band alteshelemum

  • @alemitudamtew539
    @alemitudamtew539 7 місяців тому

    Congratulations, matias and igitu

  • @assenebrahimseid4215
    @assenebrahimseid4215 7 місяців тому

    የድምፅ ጥራት ችግር አለበት!

  • @hziyech866
    @hziyech866 7 місяців тому

    Aserarachne astekakelu

  • @DbooraSebraa
    @DbooraSebraa 7 місяців тому

    ይገበዋል matyas

  • @Sol-oz7oo
    @Sol-oz7oo 6 місяців тому

    በጣም የማይረባ እቅድ ይዛችሁ ተነስታችሁ ሌላውን በአሽሙር ለመወረፍ መሞካከራችሁ ያሳዝናል
    በዚሁ ከቀጠላሶችሁ የሰዉን ኮሜንት ቦታ ካልሰጣችሁ ደደቦች ናችሁ
    ሶስቱም ኮቾች ተወዳደሪዎችም የሚደነቁ ናቸው
    ችግሩ መቶ ፐርሰንት ዳኞቹ መሆናቸው ነው

  • @biniyamshale5794
    @biniyamshale5794 7 місяців тому

    በቃ ገንዘብ መስብሰብ እንጂ ሌላው ምንም አይታያችሁም በጣም ያሳዝናል ምን ያህል ሰው እንደሚከታተላችሁ ታውቃላችሁ ግን መጨርሻነው ሰብስባችሁ መሮጥ ብቻ ነው የሚትያችሁ ሆዳደር ሁላ

  • @SamrawitTadesse-s6i
    @SamrawitTadesse-s6i 7 місяців тому

    Endat mulu lemulu behezeb demet yemertal lelalochum shelmat yegebachewal gobezoch nachew

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 7 місяців тому

    8970 a5

  • @SelamWerku-jk2rn
    @SelamWerku-jk2rn 6 місяців тому

    dedboche afachhun atkfetu. Yard abrahe 1111111111 neberu zerfochew

  • @amandino-qe7zl
    @amandino-qe7zl 7 місяців тому

    Walla mafarya nachehu la 2 lijoch shlemate yalame end a Kazakh buhala mane yayachuhale teshhhhhhj

  • @FevenHabtemichael
    @FevenHabtemichael 7 місяців тому

    Congrats grad mati and agtu

  • @mesfinasmamaw1903
    @mesfinasmamaw1903 7 місяців тому +2

    የሺ ጥብብ ክዳ ገንዘብ ልታገኝ ነበር።ግን ተበላች።

  • @SelamawitEndal
    @SelamawitEndal 7 місяців тому

    bTME YASETAL KMER KUOY 2ENA3 MASELM YLBT DADABUOC