Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ ስው ነህ ክፈት በለው በሩን አሉ እግዚአብሔር አምላክ የስላሙን በር ይክፈትልን ጎበዝ ነህ ትችላለህ ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
ያማል ቅኔው ! ጆሮ ያለው የስማው ክፈት በለው በሩን ተስፍሽ ሰላምህ ይብዛልክ አገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤😘😘
መቼም ፡አንተ፡እኮ፡ልዩ፡ነህ፡ከየት፡እንደምታመጣው።እድሜና፡ጤናውን፡ያድልህ።
እስቲ እንደኔ የሚመቻችሁ
ደስታ አስመላሽ ጀግናዬ ረጅም ዕደሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣህ ኑርልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥰🥰
እንኳን ለእማቤታችን እረገት አደረስችሁ አሥራት ሀጋሩን ኢትዮጵያ በቀልክደኑ ታስምርልን።
@@ephremtekle1227 አዲስ ጌታ የለም ! ከሰማይ ከመጣው በቀር ወደሰማይ የወጣው የለም ። እንጂ ከምድር ወደሰማይ ወጡትስ ቅዱስ ኤልያስ ቅዱስ ሄኖክ ወደሰማይ አላረጉም ?? ወንድሜ እያወራን ያለነው አምላኳን ጌታዋን ስለወለደች ስለ ድንግል ማርያም ነው ማረጓ ይገርምሀል የምድር ፍጥረታት ሁሉ አይቶት የማያውቀውን መላእክት እንኳን በክንፎቻቸው ተሸፍነው በፊቱ የሚቆሙት አይተውት የማያውቁትን ድንግል ማርያም እቅፍ ነው ያዩት እሺ ❤👍 ጌታ ተቀበሉ በምን አቅማችን እርሱ በቸርነቱ ብዛት ይቀበለን እንጂ መልካሙን ሁሉ ተመኝውልህ
@@daniboss7889 መናፍቅ ልቦና ይስጣቸው ☝️ይሄ ይገርምሃል ዳኒዬ ክርስቶስን አማላጅ እያሉት አደል? 😢😢😢
@@ephremtekle1227 ፨፨፨፨፨፨፧፨፨ኘ
አሜን
@@ephremtekle1227 ዶንቆሮ የስማ ቀን ያብደል አሉ ። ኤልያስ ውደ ስማይ አለረገም ውይ ? ሄኖክስ ወደ ስማይ አለርገም እንዴ?
አንተ የአርት ቲቪ ድምቀት ነህ በጤና ኑርልን !!!!!
ትልቅ መልክት አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Amazing man, Desta Asimelash!
ብራቮ ተስፍሽ ..... ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ።
በጣም ድንቅ ሥራ ነው
በጣም ይጥማል ወዝ አለው እውነታን ፍንትው ፍንትክ እርጎ የተቀበረውን ፈንቅሎ አውጥቶት ያሳያል ቃላት አይለቅብህ ይብዛልህ ያስኛል ብቃ የመጨረሻ ሁሉ ፕሮግራሙን ወድጄዋለው
በጣም ትምህርት ሰጪ እና አዝናኝ መልክት ነው የምታስተል ተባረክ
ጀግናው ፍራሽ አዳሽቋንቋህ አንጀት አራሽየልጅ አዋቂ ነህበቅኔ የተቃኘህአድናቂህ ከሸገርከአአ መንደር
ትልቅ ሰው ነህ በርታ
ሁሌም ቁምነገርን አዋዝተህ ትችልበታለህ በርታ
ተስፍሁን የዛሬውም ልክ እንደሁልጊዜው አንደኛ ነው።
ተስፍሽ የሃገር ባለውለታ ነህ በርታልን
ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!
በየ UA-cam channel እየዞርሽ አርፍደሽ የገባሽን ሰላም ትሰብኪ ጀመር። ውነት አምነሽበት ነው ወይስ በይ ተብለሽ?
ክፍት በለው በሩን ፣ የሰላሙን፣ አዲሱን ዓመት የሰላም ያድርግል።
በሁሉ ዓለም የሚሆን መጽናኛ ነው።
በጣምደስየሚልቅኔ
wisdom is like frash adash because freedom is can change everything
"አለበለዚያ ገንጥለዉልህ ይሄዳሉ"
ፍራሽ አዳሽ አንደኛ
ምርጥ ልጅ
እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ 🙏
Welcome ተስፍሽ
Great message to all Ethiopians, Together we shall save the country. Let's save the generation... Ethiopia_prevails!!
Thanka❤
Simply brilliant!
Thanks A Lot.
Right person
ናፍጠኛው ባለቅኔ አባቴ ሸመት ኑር
Tleyalesh abate
በሙሉ ጨዋታው ቁም ነገር ለሀገር የሚበጅ
Tesfahunye, fresh Adash, always great job. Lots of love and respect to you. Please come nord. often
Hulem end adis tasgermegnaleh mrt sew chigrachin tnegrenaleh gin meredat akaten 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
Big respect.Thanks.
እድሜ ይስጥህ የወጣት ኣዋቂ
የሰው ልጂ ሙኝ ነው ይገዛል መስታቢት ሁሉን እሚሳየው መሰንበት በሂወት::
so.powerful, thanks for Sharing
I miss you all the time you the best if same body understand that.
ፍራሽ አዳሽ እንዴት እንደምወደው እንዴት ነው ፕሮግራሙን መሳተፍ የምችለው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
May God bless you!
I salute you sir
እነ እማማ ልጣይሽ፣ ባንጃው፣ መንፈስ ... ሁሉንም በውስጣችን በደንብ አድርገህ ስለሃቸዋል። እናመሠግናለን። አርት ቲቪ እባካችሁ እነዚህን ሠዎች ለወደፊት በተከታታይ ቲቪ ድራማ ወይም በተመቻችሁ መንገድ ለመስራት አስቡበት።
drama ende siru becha adelime sis Tebikam yasfelegachiwal
I don’t have to express the talent of Frash Adash. I hope Ethiopians and Eritreans listen to his message diligently and make sense out of it, of course the leaders first to bring peace and harmony between the two people.
ምስርራቅዪ ከዝግጅቱ ይልቅ መጨረሻላይ አንቺ ኢትዮጵያን መስለሽ ጉብ ብለሽ ማየት ያስደስተኛል የኔ ትሁት
Ymeheshe
ፍራሺአምበሳው ጎበዝ ነህ በርታ ሰው ሞልቷል ሰሚው ማነውክፈት በለው በሩን ሁሉም በየአቀጣጫው በአንድ ልብ ለመልካም ነገር በሩን ሲከፍትና ሲዘጋ ብቻ ነውመልካም ነገርን ለህፃን ጆሮ አድርስ ዝም ብሎ ሆያ ሆዬ አይጠቅምም
ግሩም ስራ
የኢትዮጵያ የእውቀት ምሳሌ ነው
እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ
Hi you are the best thanks
Wisdom shouts everywhere
ሰካራሙ ባለቅኔው 👍👍
የተሾመ አንደበት ሲዘጋ አሽከር እራሱን ይሾማል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የእውነት ገራሚ ሰው ነዎት ጋሼ እግዜር ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Wawoo
A nation silenced by fear and intimidation thus speaks the conscience... keep on burning our kuraz
ምርጡጡ
¤¤¤ ምቀኝነት ፣ ፍርሃት ፣ አድርባይነት ¤¤¤የኢትዮጵጵያ ዋና በሽታ
እውነትህን ነው ያኔ በህብረት ሱቅ ቀበሌዎች ዳባ በሚሸጡበት ግዜ ከነበኋላ ያሉትን ዳቦ አልቋል ሲባል እንስቃለን
Weye kene! Tebarke wendem Alem.
ኡኡኡኡኡትችላለህ👍👍👍👍👍
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Super
Jesus loves you ❤💖
whoever reading this comment get up and work on ur dreams to be the best version of ur self
Egziabher yibarekih tikikil
እውነትን የያዘ አያፍርም ወንድሜ እድሜህ ይርዘም ጆሮ አልባ ህዝብ እኮ ብትነግረው አይገባው ይሄው ጁንታ እያሉ ህዝብን ያስጨርሳሉ የራሱን ፓለቲካ ያመቻቻል እስከመቼ የሀገሬ ህዝብ በነሱ ስልጣን ጥማት ደሙን ይገብራል እስከመቼ ይሄ ምስኪን ህዝብ ያለቅሳል እስከመቼ በሀገሩ ይራባል መቼ ይሆን ስደቱን የሚያቆም ምርጫ መጣ ሞት አብሮ ይመጣል መቼ ይሆን የሚማሩን በራስ የደረሰ ያማል አይደል የሚባለው ዛሬ እነሱ ስልጣን ላይ ናቸው ነገም እንደዛው ድህነትን ለማሸነፍ ደፋ የሚል ገበሬ በራሱ መሬት ይዝራበት እንጂ እንዴት ይገደላል እንዴት ሀገርን ማስቀጠል ሲቻል ይፍረስ ይባላል እረ እውነት ጠፋች ለቅሶአችንን ፈጣሪያችን መስማት አልቻለም ይሆን ነው ጭካኔው የበዛው አንድ በፍቅር የሚያስተዳድር መንግስት ጠፋ ሁሉም ወሬ ሁሉም እራስ ወዳድ ቀሽም ናቸው ፈጣሪ ብቻ ነው ሀይል ያለው የአብይም መንግስት ይሁን የህውሀት በየራሳቸው ቀሽም ናቸው ስለፓለቲካ አላውቅ ይሆናል ግን መረዳት አያቅተኝም ህዝቤ ህልሙን የሚኖርበት ቀን ናፈቀኝ ኢትዮጲያ ተብሎ የአለም ህዝብ የሚያወራበት በመልካም ስሙዋ የሚጠራበት ቀን ናፈቀኝ
ትክክል 100%እስማማለሁ።
የምታነበውን ሁሉ ካመንክ ባታነብ ይሻላል ለአምፓሉ ማውረጃ 🔬🔬🔬🔭🔭🔭
ማንም አልጨከነም ትግሬና ኦሮሞ ብቻ ነወ
አህያ ማ መንዳት ነው ።
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይልሃል ይሄ ነው
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tleyaleh tesfish mrt wetat yelij liq nh
💚💛❤️
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
ትንሹን ነግር ልትልቅ ተልቁን ነግር ለትንሹአየተሰጥ ነዉ ቸግሮ ሰላም ልመንፈሴሻ
wow amazing🙏🙏🙏😂😂😂
Ewent endat endmgiltse alkem Egziyabhair yetebike
መልእከትህ ከባድ ነዉ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም
Tesefawen bereta Egeziyabier Ethiopianena ezebochuan yexebeqe
አንተ ልዩ ነህ። እውነትን፣ ወቅተን፣ሀቅን፣ የቅድሙን፣የትላንቱን፣እውነት፣የነገን ምን እናድርግ፣ በደንብ ሳትወግን ትነግረናለህ።ደህና ብር ቢኖረንኝ ከምንኜቴ አንዱ ተስፋሁን አንተን ከእነዚህ የብልጽግና አድርባዮች ከነ ምስራቅ ተረፈ ለይቶ ለብቻህ አዳራሽና እስቴጅ እንዲኖርህ ማድረግ ነው።እንዳንተ ሳይወግን ሁሉንም በእኩል ደጋቸውንም፣ ጥፋታቸውንም፣ተንኮላቸውንም፣ ማንነታቸውን ከአድርባይነትና ከወገንተኝነት ጽድት ብሎ እያዝናና ሲመክር፣ሲያስተምር፣ያላየነውን እንድናይ ሲያደርገን እውቀትና ችሎታ ያ ነው።ከያኒ፣የአርት፣የጥበብ ሰው፣የሚዲያ ሰው እንደዚያ ነው። ስምን መልአክ ያወጣሉ ተባለ። ተስፋሁን።
betam tikikil. jogo inaugural hialina chinkilat yalew kezih biyu memar yichilal.
L tv የማደንቀው በምክንያት
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ዱለ ይዘው የሚመጡት ልጆች ለሆያ ሆዬ ይሁን ለፀብ መለየት አስቸጋሪ ስለሆነ ይሆን በራችንን የምንዘጋው?
የህፃናትና ቄሮ መለየት አቅቶክ???ዝምብል አልሰጥም አትልም ወሬኛ
🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Tsfsh nurln💚💛❤
☝️☝️☝️
😘😘
የግቢ በር ይከፈታል የሱዳን እና ጁቡቲ አይከፈትም በእንቅልፍ ይውጣልህ በለው ለባንጃው
frash adashin live metadem endet metadel new...
Astemarenew
በዕንቁጣጣሽ ደግሞእንኳን በርና፣ የለኝም አጥርእደጅ አድራለሁ፣ ኮኮብ ስቆጥር።የሚል ዜማ ይመጣልሀል።የዛኔ ክፈት በለው የሚል ዜማ ይናፍቅሃል።
''ልጆቻችንን ከማይችሉት ጋር ነው እያጋጠምናቸው ያለነው'' ያለው ነገር አሻሽሎ ማቅረብ አለበት ግጥሚያው ሚደረገው ሃገርን ለምዳን እስከሆነ ድረስ ወታደሮቻችንን ከ ሆያ ሆዬ ህጻናት ጋር ማወዳደር፤ ይህን ሳቅን ከማጫር ባለፈ ሃገራዊ ፋይዳ የሊሌለው ቲያትር። ህዝብን ሰብስቦ ብሬን ዋሽ የማድረጉ አካሄድ በጣም አደገኛ ነው።
Lik new eko ahunim kemanchilew new yeminiwagaw mamen kalfelegin beker gebere ke wetader gar ayhonim
@@henokmuluberhan1174 እናንተ ነው ማትችሉን መሬቱ ማይታረስ ሲሆንባችሁ ወደ ጥፋት የገባችሁ ሰነፍ ገበሬዎች፣ ሁሉም በየሙያው ልቡ ለሃገሩ ወታደር ነው። አዘባርቅ ጁንታ
ተስፋሁን የሳቃችን ምንጭ ነህ
ምርጥ ስው ነህ ክፈት በለው በሩን አሉ እግዚአብሔር አምላክ የስላሙን በር ይክፈትልን ጎበዝ ነህ ትችላለህ ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
ያማል ቅኔው ! ጆሮ ያለው የስማው ክፈት በለው በሩን ተስፍሽ ሰላምህ ይብዛልክ አገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤😘😘
መቼም ፡አንተ፡እኮ፡ልዩ፡ነህ፡ከየት፡እንደምታመጣው።እድሜና፡ጤናውን፡ያድልህ።
እስቲ እንደኔ የሚመቻችሁ
ደስታ አስመላሽ ጀግናዬ ረጅም ዕደሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣህ ኑርልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥰🥰
እንኳን ለእማቤታችን እረገት አደረስችሁ አሥራት ሀጋሩን ኢትዮጵያ በቀልክደኑ ታስምርልን።
@@ephremtekle1227 አዲስ ጌታ የለም ! ከሰማይ ከመጣው በቀር ወደሰማይ የወጣው የለም ። እንጂ ከምድር ወደሰማይ ወጡትስ ቅዱስ ኤልያስ ቅዱስ ሄኖክ ወደሰማይ አላረጉም ?? ወንድሜ እያወራን ያለነው አምላኳን ጌታዋን ስለወለደች ስለ ድንግል ማርያም ነው ማረጓ ይገርምሀል የምድር ፍጥረታት ሁሉ አይቶት የማያውቀውን መላእክት እንኳን በክንፎቻቸው ተሸፍነው በፊቱ የሚቆሙት አይተውት የማያውቁትን ድንግል ማርያም እቅፍ ነው ያዩት እሺ ❤👍 ጌታ ተቀበሉ በምን አቅማችን እርሱ በቸርነቱ ብዛት ይቀበለን እንጂ መልካሙን ሁሉ ተመኝውልህ
@@daniboss7889 መናፍቅ ልቦና ይስጣቸው ☝️ይሄ ይገርምሃል ዳኒዬ ክርስቶስን አማላጅ እያሉት አደል? 😢😢😢
@@ephremtekle1227 ፨፨፨፨፨፨፧፨፨ኘ
አሜን
@@ephremtekle1227 ዶንቆሮ የስማ ቀን ያብደል አሉ ። ኤልያስ ውደ ስማይ አለረገም ውይ ? ሄኖክስ ወደ ስማይ አለርገም እንዴ?
አንተ የአርት ቲቪ ድምቀት ነህ በጤና ኑርልን !!!!!
ትልቅ መልክት አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Amazing man, Desta Asimelash!
ብራቮ ተስፍሽ ..... ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ።
በጣም ድንቅ ሥራ ነው
በጣም ይጥማል ወዝ አለው እውነታን ፍንትው ፍንትክ እርጎ የተቀበረውን ፈንቅሎ አውጥቶት ያሳያል ቃላት አይለቅብህ ይብዛልህ ያስኛል ብቃ የመጨረሻ ሁሉ ፕሮግራሙን ወድጄዋለው
በጣም ትምህርት ሰጪ እና አዝናኝ መልክት ነው የምታስተል ተባረክ
ጀግናው ፍራሽ አዳሽ
ቋንቋህ አንጀት አራሽ
የልጅ አዋቂ ነህ
በቅኔ የተቃኘህ
አድናቂህ ከሸገር
ከአአ መንደር
ትልቅ ሰው ነህ በርታ
ሁሌም ቁምነገርን አዋዝተህ ትችልበታለህ በርታ
ተስፍሁን የዛሬውም ልክ እንደሁልጊዜው አንደኛ ነው።
ተስፍሽ የሃገር ባለውለታ ነህ በርታልን
ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!
በየ UA-cam channel እየዞርሽ አርፍደሽ የገባሽን ሰላም ትሰብኪ ጀመር። ውነት አምነሽበት ነው ወይስ በይ ተብለሽ?
ክፍት በለው በሩን ፣ የሰላሙን፣ አዲሱን ዓመት የሰላም ያድርግል።
በሁሉ ዓለም የሚሆን መጽናኛ ነው።
በጣምደስየሚልቅኔ
wisdom is like frash adash because freedom is can change everything
"አለበለዚያ ገንጥለዉልህ ይሄዳሉ"
ፍራሽ አዳሽ አንደኛ
ምርጥ ልጅ
እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ 🙏
Welcome ተስፍሽ
Great message to all Ethiopians, Together we shall save the country. Let's save the generation... Ethiopia_prevails!!
Thanka❤
Simply brilliant!
Thanks A Lot.
Right person
ናፍጠኛው ባለቅኔ አባቴ ሸመት ኑር
Tleyalesh abate
በሙሉ ጨዋታው ቁም ነገር ለሀገር የሚበጅ
Tesfahunye, fresh Adash, always great job. Lots of love and respect to you. Please come nord. often
Hulem end adis tasgermegnaleh mrt sew chigrachin tnegrenaleh gin meredat akaten 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
Big respect.
Thanks.
እድሜ ይስጥህ የወጣት ኣዋቂ
የሰው ልጂ ሙኝ ነው ይገዛል መስታቢት ሁሉን እሚሳየው መሰንበት በሂወት::
so.powerful, thanks for Sharing
I miss you all the time you the best if same body understand that.
ፍራሽ አዳሽ እንዴት እንደምወደው እንዴት ነው ፕሮግራሙን መሳተፍ የምችለው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
May God bless you!
I salute you sir
እነ እማማ ልጣይሽ፣ ባንጃው፣ መንፈስ ... ሁሉንም በውስጣችን በደንብ አድርገህ ስለሃቸዋል። እናመሠግናለን። አርት ቲቪ እባካችሁ እነዚህን ሠዎች ለወደፊት በተከታታይ ቲቪ ድራማ ወይም በተመቻችሁ መንገድ ለመስራት አስቡበት።
drama ende siru becha adelime sis Tebikam yasfelegachiwal
I don’t have to express the talent of Frash Adash. I hope Ethiopians and Eritreans listen to his message diligently and make sense out of it, of course the leaders first to bring peace and harmony between the two people.
ምስርራቅዪ ከዝግጅቱ ይልቅ መጨረሻላይ አንቺ ኢትዮጵያን መስለሽ ጉብ ብለሽ ማየት ያስደስተኛል የኔ ትሁት
Ymeheshe
ፍራሺ
አምበሳው ጎበዝ ነህ በርታ ሰው ሞልቷል ሰሚው ማነው
ክፈት በለው በሩን ሁሉም በየአቀጣጫው በአንድ ልብ ለመልካም ነገር በሩን ሲከፍትና ሲዘጋ ብቻ ነው
መልካም ነገርን ለህፃን ጆሮ አድርስ ዝም ብሎ ሆያ ሆዬ አይጠቅምም
ግሩም ስራ
የኢትዮጵያ የእውቀት ምሳሌ ነው
እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ
Hi you are the best thanks
Wisdom shouts everywhere
ሰካራሙ ባለቅኔው 👍👍
የተሾመ አንደበት ሲዘጋ አሽከር እራሱን ይሾማል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የእውነት ገራሚ ሰው ነዎት ጋሼ እግዜር ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
Wawoo
A nation silenced by fear and intimidation thus speaks the conscience... keep on burning our kuraz
ምርጡጡ
¤¤¤ ምቀኝነት ፣ ፍርሃት ፣ አድርባይነት ¤¤¤
የኢትዮጵጵያ ዋና በሽታ
እውነትህን ነው ያኔ በህብረት ሱቅ ቀበሌዎች ዳባ በሚሸጡበት ግዜ ከነበኋላ ያሉትን ዳቦ አልቋል ሲባል እንስቃለን
Weye kene! Tebarke wendem Alem.
ኡኡኡኡኡትችላለህ👍👍👍👍👍
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Super
Jesus loves you ❤💖
whoever reading this comment get up and work on ur dreams to be the best version of ur self
Egziabher yibarekih tikikil
እውነትን የያዘ አያፍርም ወንድሜ እድሜህ ይርዘም ጆሮ አልባ ህዝብ እኮ ብትነግረው አይገባው ይሄው ጁንታ እያሉ ህዝብን ያስጨርሳሉ የራሱን ፓለቲካ ያመቻቻል እስከመቼ የሀገሬ ህዝብ በነሱ ስልጣን ጥማት ደሙን ይገብራል እስከመቼ ይሄ ምስኪን ህዝብ ያለቅሳል እስከመቼ በሀገሩ ይራባል መቼ ይሆን ስደቱን የሚያቆም ምርጫ መጣ ሞት አብሮ ይመጣል መቼ ይሆን የሚማሩን በራስ የደረሰ ያማል አይደል የሚባለው ዛሬ እነሱ ስልጣን ላይ ናቸው ነገም እንደዛው ድህነትን ለማሸነፍ ደፋ የሚል ገበሬ በራሱ መሬት ይዝራበት እንጂ እንዴት ይገደላል እንዴት ሀገርን ማስቀጠል ሲቻል ይፍረስ ይባላል እረ እውነት ጠፋች ለቅሶአችንን ፈጣሪያችን መስማት አልቻለም ይሆን ነው ጭካኔው የበዛው አንድ በፍቅር የሚያስተዳድር መንግስት ጠፋ ሁሉም ወሬ ሁሉም እራስ ወዳድ ቀሽም ናቸው ፈጣሪ ብቻ ነው ሀይል ያለው የአብይም መንግስት ይሁን የህውሀት በየራሳቸው ቀሽም ናቸው ስለፓለቲካ አላውቅ ይሆናል ግን መረዳት አያቅተኝም ህዝቤ ህልሙን የሚኖርበት ቀን ናፈቀኝ ኢትዮጲያ ተብሎ የአለም ህዝብ የሚያወራበት በመልካም ስሙዋ የሚጠራበት ቀን ናፈቀኝ
ትክክል 100%እስማማለሁ።
የምታነበውን ሁሉ ካመንክ ባታነብ ይሻላል ለአምፓሉ ማውረጃ 🔬🔬🔬🔭🔭🔭
ማንም አልጨከነም ትግሬና ኦሮሞ ብቻ ነወ
አህያ ማ መንዳት ነው ።
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይልሃል ይሄ ነው
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tleyaleh tesfish mrt wetat yelij liq nh
💚💛❤️
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
ትንሹን ነግር ልትልቅ
ተልቁን ነግር ለትንሹ
አየተሰጥ ነዉ ቸግሮ
ሰላም ልመንፈሴሻ
wow amazing🙏🙏🙏😂😂😂
Ewent endat endmgiltse alkem Egziyabhair yetebike
መልእከትህ ከባድ ነዉ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም
Tesefawen bereta Egeziyabier Ethiopianena ezebochuan yexebeqe
አንተ ልዩ ነህ። እውነትን፣ ወቅተን፣ሀቅን፣ የቅድሙን፣የትላንቱን፣እውነት፣የነገን ምን እናድርግ፣ በደንብ ሳትወግን ትነግረናለህ።
ደህና ብር ቢኖረንኝ ከምንኜቴ አንዱ ተስፋሁን አንተን ከእነዚህ የብልጽግና አድርባዮች ከነ ምስራቅ ተረፈ ለይቶ ለብቻህ አዳራሽና እስቴጅ እንዲኖርህ ማድረግ ነው።
እንዳንተ ሳይወግን ሁሉንም በእኩል ደጋቸውንም፣ ጥፋታቸውንም፣ተንኮላቸውንም፣ ማንነታቸውን ከአድርባይነትና ከወገንተኝነት ጽድት ብሎ እያዝናና ሲመክር፣ሲያስተምር፣ያላየነውን እንድናይ ሲያደርገን እውቀትና ችሎታ ያ ነው።ከያኒ፣የአርት፣የጥበብ ሰው፣የሚዲያ ሰው እንደዚያ ነው። ስምን መልአክ ያወጣሉ ተባለ። ተስፋሁን።
betam tikikil. jogo inaugural hialina chinkilat yalew kezih biyu memar yichilal.
L tv የማደንቀው በምክንያት
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ዱለ ይዘው የሚመጡት ልጆች ለሆያ ሆዬ ይሁን ለፀብ መለየት አስቸጋሪ ስለሆነ ይሆን በራችንን የምንዘጋው?
የህፃናትና ቄሮ መለየት አቅቶክ???ዝምብል አልሰጥም አትልም ወሬኛ
🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
Tsfsh nurln💚💛❤
☝️☝️☝️
😘😘
የግቢ በር ይከፈታል የሱዳን እና ጁቡቲ አይከፈትም በእንቅልፍ ይውጣልህ በለው ለባንጃው
frash adashin live metadem endet metadel new...
Astemarenew
በዕንቁጣጣሽ ደግሞ
እንኳን በርና፣ የለኝም አጥር
እደጅ አድራለሁ፣ ኮኮብ ስቆጥር።
የሚል ዜማ ይመጣልሀል።የዛኔ ክፈት በለው የሚል ዜማ ይናፍቅሃል።