🛑"ምን ያህል እንደወደደን እዩ" ቸሩ መድኃኔ ዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @አ.ሽብርሀነን
    @አ.ሽብርሀነን 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን einkuan አብሮ አደረሰን ካለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @furnootasfaayeefthu9743
    @furnootasfaayeefthu9743 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህያወትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meron6895
    @Meron6895 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቸሩ መድኃኔዓለም የዓመት ሰው ይበለን
    የቅዱስ መባጽዮን በረከቱ ይደርብን ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅር ያስደንቃል
    ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሩሐማምህረትየምትሻ
    @ሩሐማምህረትየምትሻ 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ግዮናዊት-በ6ጘ
    @ግዮናዊት-በ6ጘ 2 місяці тому +1

    እኳን ለአለማት ጌታ ለቸሩ መድኃኔ አለም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቸሩ እግዚአብሔር ባፈሰሰዉ ደሙ በቆረሰዉ ሥጋዉ ለሀገራችን ምህረት ይላክልን

  • @Werikaube
    @Werikaube 2 місяці тому

    ርእዪ መጠነ አፈቀረነ ጽድቅ አፍቀረነ ጥቀ ጥቀ ጥቀ መደኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤ እንቋዕ ሐቢሮ አብጽሐነ መምህርነ ቃለ ሕይወትን ያሰምዕ ለከ እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ኵሎ ሥምረትከ መምህርነ ❤❤❤

  • @mershaasfere468
    @mershaasfere468 2 місяці тому +1

    መምህር እንኳን አደረሶት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Godsyoy
    @Godsyoy 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Werikaube
    @Werikaube 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የኔታ መምህራችን

  • @user-46712
    @user-46712 2 місяці тому +1

    እገዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነቱ እግዚአብሔር ይጥልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግለዎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @FikertSolomon
    @FikertSolomon 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FikertSolomon
    @FikertSolomon 2 місяці тому +1

    ግሩም ነው በእውነቱ