አዳንከኝ - ይስሐቅ ሰድቅ // Adankegn - Yishak Sedik (Live Worship)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • አዳንከኝ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Adankegn - Yishak Sedik (Live Worship)

КОМЕНТАРІ • 255

  • @esayasdagnew9751
    @esayasdagnew9751 3 роки тому +15

    "ባከተመ ጉዳይ ደርሰህ ጣልቃ ገብተህ
    ነገርን ለበጎ አየሁህ ቀያይረህ
    እንዳልነበር አርገህ
    ለራሴ ሳተወኝ እንኳን ለስህተቴ
    እልል እንዳይልብኝ አረከው ጠላቴ
    አንጽተህ ከሃጢያቴ"
    አዳንከኝ ጌታ ...
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 роки тому +64

    ጌታ ሆይ ምን ልበልህ '' አዳንከኝ'' እልልልል ይስዬ ተባረክልኝ ....እኔው እራሴ አመሰግንሃለሁ ...🎧🎼🎺🎻🎺🎺🎺🎺🎹🎷🎷🎷🎤💎💎💎💎

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому +11

      Libe kinu wendme tebarekilign wedhalehu

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 3 роки тому +14

      @@yishaksedik እኔስ ብትል ይስዬ እወድሀለው ...! አንተ እኮ ለእኛ በረከታችን ነህ አሁንም ብዛልን ..💎💎

    • @mahlettechane2246
      @mahlettechane2246 3 роки тому +2

      Sureye antem tebrkilign wedeme

    • @misrakshegawnegash409
      @misrakshegawnegash409 3 роки тому +2

      @@surafelhailemariyamofficia6728 yeiwnetm libe kinu ante betam kin sew nek!!! sureye beitf tebarek

    • @kingsman5707
      @kingsman5707 3 роки тому +1

      #ALSA TUBE lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo be kerb ken!!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#

  • @abrahamtd9563
    @abrahamtd9563 Рік тому +5

    ኣዳንከኝ/2 ጌታ ኣዳንከኝ
    ኣዳንከኝ ስንት ግዜ ከሞት ታደግከኝ
    እኔው እራሴ ኣመሰግንሃለሁ
    ከመንፈሴ እዘምርልሃለሁ
    እኔው እራሴ ኣመሰግንሃለሁ
    ከስትንፋሴ እዘምርልሃለሁ
    እንዴት ችየ ዝም እላለሁ እንዴት ችየ/2
    ክብሬን ጥየ ዘምራለሁ ክብሬን ጥየ ዘምራለሁ/2
    ዘምራለሁ እኔራሴ
    ዘምራለሁ ላዳንከኝ
    ዘምራለሁ
    ዘምራለሁ ላንተ ብቻ
    እግሮቼን ከረግረግ ከጉድጓድ ኣውጥተህ
    መራመድ ያስቻልከኝ ሃይልህን ኣስታጥቀህ
    እጂን በእጅህ ይዘህ
    ኣይኖቼ ከእንባ ልቤን ከስብራት
    ኢየሲስ እኮነህ ሂወቴን ያዳንካት
    ቀጥረህ ያጠበቅካት

  • @lijcaleb2775
    @lijcaleb2775 3 роки тому +8

    አይኖቼን ከ እንባ ልቤን ከስብራት🥺😭
    እየሱስ እኮ ነህ ህይወቴን ያዳንካት😍🥰
    papa እወድሀለሁ በጣም ዘመንህ ለምትወደው ጌታ እንደዚህ ያማረ መዝሙር በመዘመር ይለቅ!

    • @kingsman5707
      @kingsman5707 3 роки тому

      #ALSA TUBE lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo be kerb ken!!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 роки тому +3

    የእውነት የምስጋና መዝሙር ነው። እኔ ከቆጠርኩት ጊዜ በላይ ነው የታደገኝ። ደግሞ የሙዚቃዉ ቅንብር ደስ የሚያሰኝ ነው። ተባረክ፣ ተባረኩ ሁላችሁም።

  • @amanuelgetachew6782
    @amanuelgetachew6782 3 роки тому +25

    በእንባ የምሰማው ዝማሬ በቃ ታሪኬ ነው ❤❤❤😢😢😢❤❤
    u r blessed yisoo

  • @davidtume
    @davidtume 3 роки тому +5

    ወይኔ ዘማሪውንም ዝማሬንም እንዴት እንደሚወዳቸው ዘመንህ ይባረክ ይሴ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርብህ

  • @Tamagn
    @Tamagn 3 роки тому +11

    አዳንከኘ፣ አፀደከኝ ፣ ከፍ አደረከኝ ፣ የዘላለም ሕይወት ሰጠኸኝ ። ኢየሱስ ሰምህ ይባረክ።
    My God I love this song. More blessing Yisye

  • @andebetmersha
    @andebetmersha 3 роки тому +14

    ባከተመ ጉዳይ ደርሰህ ጣልቃ ገብተህ
    ነገርን ለበጎ አየሁኝ ቀያይረህ
    ለራሴም ሳትተወኝ እንኳን ለስህተቴ
    እልል እንዳይልብኝ አረከዉ ጠላቴ
    አንፅተህ ከሀጢአቴ ። ይሄዉ ነዉ🙏💪

  • @yewnetkal
    @yewnetkal 3 роки тому +5

    🥁🎸🎻🎬🎷🎺❤
    ይሴ ተባረክ
    ድኛለው ስል ሞቶልኝ ነው ። ሀሀሀሀሀሌሌሌሉሉሉያያያ አሜን

  • @YabetsTamirat-gr7nl
    @YabetsTamirat-gr7nl Місяць тому +1

    Yes he saved us. Thanks lord

  • @zekigetachew1078
    @zekigetachew1078 3 роки тому +4

    ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤
    2 እግዚአብሔር ያዳናቸው፥ ከጠላቶች እጅ ያዳናቸው ይናገሩ መዝ 107 :1

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому

      Ewnet new zekiye thank you 🙏

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 3 роки тому +2

    እግሮቼን ከረግረግ ከጉድጋድ አውጥተ
    መራመድ ያስቻልከኝ ሀይልህን አስታጥቀህ እጄን በእጅህ ይዘህ🙌
    አይኖቼን ከእንባ 😢 ልቤን ከስብራት 💔 እየሱስ እኮ ነህ🙏🏻
    ህይወቴን ያዳንካት ቀጥረህ የታደካት🙌
    እኔው አራሴ አመሠግንሃለው
    ከመንፈሴ እዘምርልሃለው
    እንዴት ችዬ ዝም እላለው
    ዘምራለው
    ዘ. ም. ራ. ለ. ው🔥🔥❤️ እልል እንዳይልብኝ አረከው ጠላቴን🙏🏻።የቅኖች አምላክ የኔ ጌታ🙌❤️ you are blessed Yise 💕

  • @kasiyaworku6778
    @kasiyaworku6778 3 роки тому +2

    አዳንከኝ ስንት ግዜ ከሞት ታደከኝ
    እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ
    አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @burtaye-eyesus1428
    @burtaye-eyesus1428 3 роки тому +1

    ዘመንህ ይለምልም ለዚህ ትውልድ እግዚአብሔር ካሰነሳቸው ሰዎች አንዱ ነህ ይስሃቅ በርታ ለምልም

  • @bethelhemtilahun904
    @bethelhemtilahun904 3 роки тому +4

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር፡፡keep blessing us with more songs.በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ቅሬታዎች ስላሉን ጌታ ይመስገን፡፡

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому +1

      Thank you so much 🙏 n said amen

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 3 роки тому +16

    Beautiful day won't forget it 🤗🤗

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому +5

      Beloved bro biniye

    • @kingsman5707
      @kingsman5707 3 роки тому

      #ALSA TUBE lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo be kerb ken!!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +3

    OUR BELOVED BROTHER SINGER YIS-HAK SEDIK WE LOVE YOU AND WE HONOUR YOU GOD BLESS YOU ABOUNDUNTLY!!!

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому

      Thank you so much n I said amen 🙏

  • @jesusislord9496
    @jesusislord9496 3 роки тому +8

    God bless you for this amazing praise song for our father and saviour jesus Christ . 🙏🇪🇷🇪🇹

  • @abenetmeles8103
    @abenetmeles8103 3 роки тому +5

    ተባረኩ ደስ የሚል ነፍስን የሚያድስ መዝሙር ነው ይስሃቅ ጌታ ይባርክ 😍😍😍😍

  • @davidjemes6350
    @davidjemes6350 3 роки тому +3

    ተባረክ ደስ የሚል ዝሜሬ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mekdesdaniel3963
    @mekdesdaniel3963 3 роки тому +5

    ሀሹ አዳንከኝ ጌታዬ ስንት ግዜ ከሞት ታደከኝ እልልልልልልልልል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይሴ

  • @tsionyitagesu6726
    @tsionyitagesu6726 4 місяці тому +1

    ባከተመ ጉዳይ ደርሰህ ጣልቃ ገብተህ
    ነገርን ለበጎ አየውህ ቀያይረህ እንዳልነበር አርገህ ለራሴም ሳተወኝ እንኮን ለስተቴ እልል እንዳይልብኝ አረከው ጠላቴን

  • @yitbarekalemu6032
    @yitbarekalemu6032 3 роки тому +6

    Bezih Concert Bemenore Betammmmm destega Neberkug Yiseye Tebarekeleg Ewedehalew

  • @selamawittafesse6316
    @selamawittafesse6316 Рік тому

    ke hiwet weset yeweta mezmure new.....le Geta hullea zemer yebezale!!!!!

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Рік тому

    Elelelelelellllllll 😢 hallelujah!!! AMEN Madan yante becha new Eyesus ye Egziabher lij !!!!

  • @user-tm6ep8ji1w
    @user-tm6ep8ji1w 3 роки тому +1

    አሜን አዳንከኝ ጌታ አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከሞት ታደከኝ ኢየሱሴ ተባርክ ይሱ

  • @ethyopetyuo5533
    @ethyopetyuo5533 3 роки тому +2

    ይስዬ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ተባረክ የጌታ ሞገስ ካንተ ጋር ነው እኔው እራሴ አመሰግንሀለሁ በእስትንፋሴ እዘምርልሀለሁ እዘምራለሁ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 роки тому +2

    Endet Cheye Zem Elalehu Endet Cheye
    Kibren Teye Zemeralehu Kibren Teye
    Zemeralhu Zemeralhu Zemeralhugn
    Eleelelelelellelelelelelelelelellelelelelee
    Ladanegn Geta Zemeralhugn Eske Hiwot Fitsameye Derese Haleluja
    Weye Leka Amelko Semayem Yiketelale
    Wow Ere Bsemayem Kekidusan Melahektoch Gara Zemerelhalhugn Gena Uuuuuuuuuuu Haleluja Zemeralhugn Zemeralhugn Ladankegn Lante Leysus Yigebahalena Zemerelhalhugn
    Tebarekulgn Beysus Sim Tsegaw Yibzalachu .

  • @abrhamyakob9126
    @abrhamyakob9126 3 роки тому +2

    ዋው ኢሱ ተባረክ ለብዙዋች በረከት ነህ አንተ
    ከዝማሬ ያለፈ የማካፈልን ሂወት ካንተ ተምሬለሁ
    እንወድሃለን ብዛልን

  • @tsigetesfaye1847
    @tsigetesfaye1847 Рік тому +1

    እልልል እንዳይልብኝ አረከው ጠላቴን አንፅተህ ሀጥያቴን ውይይይይይይ ተባረክ ♥♥♥

  • @kebede86
    @kebede86 2 роки тому +1

    Selam lewendmoche and Ehetoche

  • @revivalistbre1112
    @revivalistbre1112 3 роки тому +2

    እንዴት በመዝሙሮች ግጥም እንደምባረክ ስለማታቅ እኮ ነው ይሱ😍😍

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 роки тому +1

    አሜን ላዳነን ለታደገን ክብር ይሁን አሜን ይሳቅ ዘመንክ ይባረክ

  • @abenezerderiba9761
    @abenezerderiba9761 3 роки тому +3

    ይህ መዝሙር 😢😍😍
    አዳንከኝ ከስንቱ ጉድ....😍

  • @abrihamlisanework1549
    @abrihamlisanework1549 3 роки тому +1

    እኔው እራሴ አመሰግንሃለሁ ከመንፈሴ እዘምርልሀለሁ
    እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ!!👐

  • @ermiyaswoldegiorgis6105
    @ermiyaswoldegiorgis6105 3 роки тому +1

    Yiseya beitam new ymewedeke be mezmurke tibarkaliew zeminke yeibarke

  • @Bettydaniel359
    @Bettydaniel359 Рік тому

    በጣም የምወደው መዝሙር

  • @AshuBubu
    @AshuBubu 3 роки тому +1

    🎺🎺🎺🎺እዘምራለሁ እዘምራለሁ እዘምራለሁ🎺🎺🎺🎺 ዋው ይሴ በጣም ድንቅ ነው ተባረክልኝ!!አንተን ለተውልዱ የሰጠን ጌታ ይባረክ!!!❤️❤️❤️

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አዳንካኝ
    ጌታ አብዝተው ይበርክ

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham 3 роки тому +11

    Beautiful blessing Yisu!

  • @fikerfeleke8921
    @fikerfeleke8921 3 роки тому +1

    ...እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ እንዴት ችዬ
    ክብሬን ጥዬ እዘምራለሁ ክብሬን ጥዬ..........🎷🎷🎷🎷🎹🎹🎹

  • @ruthkkk7914
    @ruthkkk7914 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen enem zemrlw lnegestathi nigusyee leyesusye ladegnu kbir hulu lesu bich yihunilthi geta yibrk yisye tebrk

  • @josseytube7759
    @josseytube7759 3 роки тому +1

    አሜን እግ/ር ይባርክ ሰምቼ ያመልጠግበዉ ዝማሬ ነዉ አሜን

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 2 роки тому +1

    Hallelujah

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +1

    ተባረኩ

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 3 роки тому +1

    ይስሀቅዬ ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ለትውልድ በረከት ያድርግህ

  • @OfficialMesayBirhanu
    @OfficialMesayBirhanu 3 роки тому +5

    amennn!! This song blessed me right NOW!!! Lord I thank you🙌🏽 🙏❤️ yisoye you’re a blessing!!

  • @Dagishu65
    @Dagishu65 3 роки тому +4

    🙏🏿🙏🏿 blessed 🙏🏿🙏🏿

  • @mintekeys9391
    @mintekeys9391 3 роки тому +1

    በዚህ ኮንሰርት ላይ አብሬህ በማገሌገሌ ትልቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል You are so blessed yisye🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому

      Abrehegnima alagelegelkim mintinu yantew concert neber eko

    • @mintekeys9391
      @mintekeys9391 3 роки тому

      @@yishaksedik 😁

  • @revivalistbre1112
    @revivalistbre1112 3 роки тому +21

    ካንተ ወዴት እሄዳለው መቼ ይለቀቃል? 🙏🙏🙏

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому +7

      Tinish yikoyal esu

    • @kingsman5707
      @kingsman5707 3 роки тому

      #ALSA TUBE lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo be kerb ken!!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому +1

    Amennnnnnnn hallelujah adankegn sint gize kemot tadekegn🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 kibr legeta yishakiye tebarek

  • @tsegabrehanzerihun6896
    @tsegabrehanzerihun6896 2 роки тому +1

    አዳንከኝ ጌታዬ!

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 3 роки тому +1

    ይስዬ በጣም ድንቅ መዝሙር! በብዙ ተባርኬያለሁ አሁንም ሌላ በረከት ስለጨመርክልን እግዚአብሔር ይባርህ❤

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +1

    አሜን አሜን

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +1

    ይዘምራል

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +1

    ያዳነው

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 роки тому +1

    ADANKIGN Sent Geze Kmote Tadkign Abba thankyou Jesus 🙏 bless you 🙏

  • @officialandinetasfaw6457
    @officialandinetasfaw6457 3 роки тому +2

    Tebarekilgn isø

  • @kibromhaile5296
    @kibromhaile5296 3 роки тому +1

    ነፍስ የሚያለመልም መዝሙር

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 3 роки тому +2

    አዳንከኝ እልልልልልልልል
    U r blessd yisuyeee

  • @yirglemalemu103
    @yirglemalemu103 3 роки тому +1

    ተባረክ! ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን!!!!!!

  • @zolaberhanu4240
    @zolaberhanu4240 Рік тому

    3:23 😭😭😭 thank you lord

  • @zedagimdaniel5805
    @zedagimdaniel5805 3 роки тому +2

    አሜንን ይሴ ጌታ ይባርክህ

  • @samuelassefa9618
    @samuelassefa9618 3 роки тому +2

    ደስ የሚል መዝሙር Bless U all

  • @behaylubirhanugospelsinger6542
    @behaylubirhanugospelsinger6542 3 роки тому +2

    በጣም ነው የተባረኩት ፀጋ ይብዛልህ አንደኛ ነህ!!!!

  • @mimitube270
    @mimitube270 3 роки тому +1

    ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን🙏

  • @teklemathewos4258
    @teklemathewos4258 3 роки тому +1

    tebarekilign wondime

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому

      Amen 🙏

    • @teklemathewos4258
      @teklemathewos4258 3 роки тому

      @@yishaksedik yetebareke sew (agelgay). and ken abren endeminamelk tesfa adergalew.

  • @subosallechota3837
    @subosallechota3837 3 роки тому +1

    Geta abzto abzto yibark

  • @namrikibre3138
    @namrikibre3138 3 роки тому +5

    First one 🤩❤️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻....stay blessed ❤️

  • @kingsman5707
    @kingsman5707 3 роки тому +1

    egzaber yebarkek

  • @obsetariku9580
    @obsetariku9580 3 роки тому

    Waaqayyoo si haa eebbisu.

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 3 роки тому +1

    my favorite Yises mezmur , bebizu tebarek yise

  • @dawitwolde6682
    @dawitwolde6682 3 роки тому +1

    Huleme zemareken sesema menefese yetadesale....tebarekelegne...🙏🙏

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 3 роки тому

    አዳንከኚ ስንት ጊዜ ከጉድ ከሞት ከክፋት ታደከኚ 😭😭😭

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia2134 3 роки тому +1

    👏👏👏👏አዳንከኝ አሜንንንንንን stay blessed yese

  • @andebetmersha
    @andebetmersha 3 роки тому +2

    ሙሉሰዉ ።🙏 እወድሃለሁ ዳዲ

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 3 роки тому +3

    Aynochen ke enba liben ke sibrat eyesus eko new hiwoten yadankat
    Enew erase amesegnhalew

  • @deboraasiyuom7163
    @deboraasiyuom7163 3 роки тому +1

    Amennnnnnn blessss uuuuu agerat vioc & mesegeaaaaaaa🙏🙏🙏🙏

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 роки тому +1

    እዘምራለሁ

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 3 роки тому +1

    amen amen

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 роки тому

    My favorite song 🙇አዳኜ እየሱስ አመስግንሀለው 🎸🎶 ተባረክ ኢሴ

    • @yishaksedik
      @yishaksedik  3 роки тому

      Jerye my dear sis tebarekilign 🙏

  • @ermitube7575
    @ermitube7575 3 роки тому +1

    ጌታሆይ አመሰግንሀለሁ ሰለይስሀቅ

  • @dawityonas6765
    @dawityonas6765 3 роки тому +1

    Ysuye bereketachn neh eko🙌
    Gena bemaledaye yihnn dink zimare semche tebarkealew ewnet kelbe new geta eyesus birk birkrkkkkk yadrgh kezih belay tsegawn,hailun xibebun,mogesun yichemrbh enam lebzuwoch hyweth xru msale endehone semalew mnm ruk bhonm silante beyegizew lemesmat echekulalew wedhalew😍😍😍

  • @cristinaperilli9125
    @cristinaperilli9125 3 роки тому +3

    May God almighty will open the gate of heaven for you my brother, you are such a blessing for so many.
    Isu......why you don't sing....in english too......atleast think of it..please😇

  • @elsahaliu3616
    @elsahaliu3616 3 роки тому

    Sent Giza kemot tadekegn amsegnale abbba

  • @SMTsocialmediatube
    @SMTsocialmediatube 3 роки тому +2

    yise feker yehonk sew nek eko tebarek
    we love you♥♥♥

  • @nathandaniel5038
    @nathandaniel5038 3 роки тому +1

    ምርጥ Album!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +1

    እውነት ነው አሜን ተባረክ የተበርክ ሰው ይስዬ

  • @Jab-v8h
    @Jab-v8h 3 роки тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @pitanyasamson6388
    @pitanyasamson6388 3 роки тому +3

    Wow this so amazing yisu you are blessed am really touched by it 🙌🙌🙌

  • @user-zf2sc8cc6i
    @user-zf2sc8cc6i 3 роки тому +2

    ይሴ ቅባቱ
    ይብዛልህ ❤❤

  • @MarkosTewodros
    @MarkosTewodros 3 роки тому +2

    You are blessed #Yishak its a joy to hear you sing

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 2 роки тому +1

    hali luya

  • @oneday1112
    @oneday1112 3 роки тому +2

    More blessing yisakachin

  • @ComCell-pi8ed
    @ComCell-pi8ed 3 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +3

    WHAT AN AMAZING SONG!!!

  • @kalkidanayalew8666
    @kalkidanayalew8666 3 роки тому +1

    Zmblek zmer ate beka ye e.r afe nek ko we love u yise

  • @bezunehliuleseged8027
    @bezunehliuleseged8027 3 роки тому +2

    adankegne !