Ethiopian food ተበልቶ የማይጠገብ ለፆም መፍቻ በልዩ የተዘጋጀ የገብስ ቅንጬ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • #Ethiopia#Food #Subscribe
    2 ኩባያ የገብስ ቅንጬ
    6 ኩባያ ወተት
    ቂቤ
    ዘይት
    ጨው
    ሚጥሚጣ

КОМЕНТАРІ • 90

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  3 роки тому +1

    ሰላም ቤተሰብ እንኳን ኣደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ይህንን ቆንጆ የፆም መፍቻ ቅንጬ ተጋበዙልኝ ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት ሼር ሼር ሼር🙏❤️❤️❤️

    • @sophia-kn4rz
      @sophia-kn4rz 3 роки тому +1

      W E F ሰላም ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ምርጥ አስራረ ነው ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ይመችሽ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 роки тому +1

      @@sophia-kn4rz thank you so much sis 🙏🥰

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

    እንኩዋን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ተጠፍፍን 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️ግራ ገብቶኝ ነበር ስጠፊ ምን ሆና ነው ብዬ ያው ቢዚ ሆነሽ ነው ብዬ ነው ዝም ያልኩት

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 роки тому +1

      @@WowEthiopianfood2018 ልክ ነሽ ፍርዬ በጣም ቢዚ ሆኛለሁ ❤️🙏

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +1

    በጣም ልዩ አሰራር ነው እሞክረዋለው በወተት ሰርቼ አላውቅም እጅሽ ይባረክ👍👍♥️♥️like

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ የሆነ የቅንጨ አሰራረ ነው እጂ ይባርክልኝ 👌😋♥️♥️

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    ፍርዬ ልዩ ልዩ ቆንጆ የቅንጬ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ መልካም ገና😍😍😍 ።

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    ዎው ፍርዬ እንደሚጣፍጥ ከአሰራሩ ያስታውቃል መልካም ገና 💕💕

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +1

    ዋዉ ልዩ ነው በሚጥሚጣ ስርቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ አመስግናለሁ እንዲሁም ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ🙏👌🏽❤️❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +1

    ፍርዬ እንካን አደረሰሽ እስከመላው ቤተሠብሽ በጣም እሚያም ቅንጬ በወተት እንደሚሰራ አላቅም ነበር እሞክረዋለው 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ነዉ የምወደው ቅንጨ ግን ይህን አሰራር እሞክራለሁ እንደሁልጊዜው ቆነጆነገር ይዘሽ ብቅ አልሽ እናመሰግናለን ተባረኪ 👏❤

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 роки тому +1

    ፍርዬ በወተት ሰርቼ አላውቅም እሞክረዋለውበጣም ይምራል እጂሽ ይባረክ 🙏❤️💕

  • @kushnatube258
    @kushnatube258 3 роки тому +1

    ቆንጆ የሆነ የቅንጨ አሰራረ ነው እጅሽ ይባረክ መልካም ገና 👍

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ቅንጬ እጆችሽ ይባረኩ 👌❤️👍ሼር

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የቂንጪ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌🎄💖

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +1

    watching firyee😍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ቅንጄ ነው ያሳየሽን በወተት ሰርቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ እህቴ በጣም እናመሰግናለን🙏👌💕

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ፍሬ ቅንጨ ወዳለሁ ይህ ደሞ ልዩ አሰራር ነው አሜን መልካም ገና

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому +1

    ሳልሰራውም አልቀርም ይሄን አሰራር በጣም ያምራል አቀራረቡ እራሱ ልዩ ነው እጅ ይባርክ አሜን ላንቺም መልካም ገና ሼር❤❤👏👏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому +1

    ልዩ ነው በጣም የምወደው የገብስ ቂንጫ ነው አስታወሽኝ እኔንም አቀራረብሽ ብቻ በቂ ነው

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው አሳምረሽ ሰርታሸዋል አቀራረብም ልዩ ነው ተባረኪ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ የቅንጬ አሰራር ያሳየሽን 👍👌

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    በጣም ልዩ ነው ፍርዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ ያም እሞክረዋለሁ 😋👍❤️🥰❤️Share

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    Watching

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው አቀራረብሽ ደግሞ አሳምሮታል 😍👏🏼🙏ሼር

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ቂንጨነው እጅሽ ይባረክ ፍሬ ሼር❤️😋

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 роки тому +2

    Watching and shared 💙

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 роки тому +1

    betam kelal ena mert aserar new frey wedejewalehu ejesh yebarek ehete selasayeshen enamesegenalen

  • @amaremilly2647
    @amaremilly2647 3 роки тому +1

    wow leu ,mert ,tenama ,aserar new wedejewalehu ejesh yebarek frye 😍

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 роки тому +1

    Betam konjo aserar new gobez 👍👍👍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +2

    Thank You for Shaing

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    it looks very tasty dear melkam gena thank you for sharing❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 роки тому +1

    betam konjo niw addis aserar asayeshin enameseginaln wude 💞👍🏾

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    Melkam gena! Thank you for sharing this delicious recipe!

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 3 роки тому +1

    You are amazing... very humble and excellent chef🙏🙏🙏 I am a big fun of your video

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Рік тому +1

    ቆንጆ ዝግጅት ነው

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +1

    Love Kenche, thank you for sharing.

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 роки тому +1

    It looks delicious 😊

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +1

    👀😍

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 роки тому +1

    It looks delicious!

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    ቀንጆ ቁረሰ መለሰካምየጌና በዐል

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    Began konjo leyet Yale berchi

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому +1

    👁👁😍

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    Watching

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +1

    Watching

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    Watching