Basic Microsoft word for Beginner ማይክሮሶፍት ወርድ ለጀማሪዎች | አጠቃላይ ከዜሮ ጀምሮ [በአማርኛ]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +1

    ትንት አርገህ እንደ ፍትፍት ፍትፍት አርገህ እያጎረስገን ነዉ ለብቻህ ጎስጉሰህ አልበላህም ካገኘኸዉ እዉቀት ስለምታካፍለን እግዚያብሔር እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ....

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  Рік тому

      አሜን አሜን በገለፅከው ልክ ሆነን ከተገኘን ደስታችን ወደር የለውም። እግዚአብሔርም ያክብርልን ኤፍሬም!!

  • @mohtube8343
    @mohtube8343 3 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ይህን ስልጠና ባጠናቅቅ ለራሴ ቢዝነስ መጀመር እችላለሁ?? እስኪ ጠቀሜታዎቹን ግለጽልኝ?

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 роки тому +1

      በቅርቡ በኮምፒውተር ብቻ በቀላሉ ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶችን አጠር ያለ ቪዲዮ እሰራለሁኝ።

  • @ወርቃማውዘመን
    @ወርቃማውዘመን Рік тому +1

    እናመሠግናለን

  • @azeba3767
    @azeba3767 3 роки тому +4

    Thank you my brother

  • @abebegirma9989
    @abebegirma9989 3 роки тому +2

    awesome presentation thank you bro

  • @tigisttigist9971
    @tigisttigist9971 2 роки тому +1

    betam newe yemamesgenhe wendemachn tebark

  • @ragaEmiru
    @ragaEmiru 7 місяців тому

    አሜሰግናለው

  • @eldagramkalato4592
    @eldagramkalato4592 2 роки тому +1

    tremendous

  • @TUBE-cj5sc
    @TUBE-cj5sc 3 роки тому +4

    ለምንድን ነው ዎርድ 2010ን አትጠቀሙት ያልከው? 2019ኝን የት ነው የምናገኘው?

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 роки тому

      ማይክሮሶፍት ለዚህ መተግበሪያ ጥራት መጓደል ምንም አይነት ሃላፊነት አልወስድም ስላለ ነው ።

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 Рік тому

    ወንድሜ ጡሩትምህረት ነው እናመሰገናለን ።የተማላ የኮንፒተረ ተ/ት እደምናገኝ ተስፋ ኣለን።

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  Рік тому

      ሰላም ዘነብ ከ10 በላይ ኮምፒውተር በተሟላ ቁሳቁስ ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን።

  • @aschalewayaye719
    @aschalewayaye719 Рік тому

    ሒሳበ መዘገብ አያያዝ

  • @deresselemma5408
    @deresselemma5408 Рік тому

    Gin,benatshi computer bileh be sirhat silenatiteraw,astelahejni.americanochum endante ayichenekum

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  Рік тому

      ይቅርታ ሃሳብዎት በደንብ ግልፅ አልሆነልንም። እባከዎትን ግልፅ ያድርጉልን።

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 2 місяці тому

    Tank.uberazere.❤❤❤

  • @tadessemulu0405
    @tadessemulu0405 Рік тому

    ኮምፒውተሬ እያንዳንዱ ኮንቲነር inactive ናቸው ለመፃፍም ሆነ ኢዲት ለማድረግ ቢከፍትም close እያለ አስቸገረኝ (what shall I do biro?)

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  Рік тому

      ሰላም ታደሰ የምትጠቀመው ማይክሮሶፍት ኦፊስ ጊዜው ያለፈበት ከሆነ የዚህ አይነት ችግር ይገጥማል። መፍትሄው የተጫነውን አስወግዶ እንደ አዲስ መጫን እና activator tools ተጠቅመህ active ማድረግ ነወ። የመጨረሻ አማራጭ ደግሞ የድሮ እትሞችን መጠቀም Like word 2010

  • @sultanhussien8596
    @sultanhussien8596 4 місяці тому

    le

  • @SyntaxICT
    @SyntaxICT  2 роки тому +1

    ኮምፒውተርን አውቀዋለሁ አይባልም። እስኪ እነዚህን ነጥቦች ይመልከቱ እና ራሳችሁን ብቃት ፈትሹ
    ua-cam.com/video/kyAnc9XJjx4/v-deo.html

  • @adanenigatu9390
    @adanenigatu9390 2 роки тому

    thank you my brother

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 роки тому

      You are welcome አዱ