Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዜና መግቢያ ሠላምታህን እንዴት እንደምወደው!! እያንዳንድዋን ቃልህን በአድናቆት፣ በመገረምና በሳቅ ነው የምከታተለው፡፡ የጌታን ምጽዓት ምን ያህል በደጅ እንደ ሆነ እና አሁን አሁን የደረሰ ይመስለኛል፡፡ በሰይጣን ላይ የምታሰማው የድል አድራጊነት ቃላቶችህን ስወዳቸው !!!! ጌታ ብርክ ያድርግህ !!!
የመፅሀፍ ቅዱስ ትንቢት ያነቃናል እንጂ አያስፈራራንም አሜን ዛሬ ያገኘሁት ትልቅ አባባል ነው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪዎች ተባረኩ
ተባረክልን ውድ ወንድማችን ብስራት እኛንም ሰሚዎችን እግዚአብሔር ያትጋን ያነቃቃን እደራውን።
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና ና ና ና ና ና
አሜን አሜን አሜንማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናወንድሜ ብስራት እና ከሱ ጋር የሚትሰሩ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
የናዝሬቱ እየሱስ ፊትህን አብራልን 🙏🙏🙏
እነሱ ያሉት አይሆንም የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ያለው ግን እንደቃሉ ይሆናል።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም የምንወድህ መጋቢ ፋሲል ተባረክ።
አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ🙏 የወንጌልን ስራ በእኔ ና በወገነቼ የጀመርከውን እንድን ጨርስ እርዳን ተባረኩ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ።
ሰላም ወንድማችን ብስራት የጌታ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ
እግዚአብሔር አምላካችን ይራራልን እንዲሕ ተዝረክርከን..!
❤❤ አሜን ኢየሱስ ይመጣል የተኛሽ ቤተክርስቲያን ንቂ ስለሚመጣው ሙሽራው ኢየሱስ ብቻ ስበኪ
የምፅዐቱ አዋጅ ተከታታዮች ሁሉ ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ተባረኪልኝ
@@roziroza3655 አሜን ሮዚዬ አንቺም ተባረኪ
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል! ማራናታጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!
ጌታ ይባርካችሁ በርቱ ሀገራችን በሰማይ ነው
I love jesus is coming everyone jesus is coming 🤲💕🙏
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!
ምን ብየእንዴምኮሚት አላዉቅም ያለኝ,ይኸ ነዉ😍😍😍😍
የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ብስራት!!
ጌታ ይባርክህ ወንድም ፋሲል
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
በእውነት ጊዜው አልቋል ግን ለምን በምድሪቱ ይህ የመጨረሻ ሰአት የማይሰበከው ፈፅሞኮ ዘለአለም በምድር የሚኖሩ ነው የሚመስሉት ያሳዝናል ታገኛለህ ትከብራለህ ትጠረምሳለህ ብቻ ነው የሚሰበከውም መስማት የሚፈለገውም ብቻ ይኼ ድምፅ በቴሌቪዥን በተለያዩት መንገዶች ቢተላለፍ መልካም ነው እናንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን በGMM tv ላይ አንድ ዓመት ሞላው መተላለፍ ከጀመረ። ዘወትር እሁድ ክ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይተላለፋልና አገር ውስጥ ካለህ ተከታተለው።
baqiribu ininaxaqalehn maranata amen geta iyesuso tolo na
Amen!! Geta Eyesus hoy tolo na!!! Maranatha Geta!!!
እውነት ነው ተባረኩ
God bless you
🤭🤭🤭🤭 ጸጋ ከእናንተ ጋ ይሁን 🙏🙏 🌿❤🌿
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Egziabher ybarkachihu brtu
ዛሬ ወንጌል በኛ ዘመን አቀለልነዉ እንጂ በሐዋርያት ዘመን ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል በመጋዝ ተሰንጥቀዋል በእሳት ተቃጥለዋል በዘይት ተጠብሰዋል ለአንበሳ ተጥለዋል ስለዚህ ወንጌል አይቅለልባችሁ በሰማይ ይግባኝ አይጠየቅም በጌታ አምናችሁ ወንጌሉን መነገጃ ያረጋችሁት ከነ ተስፋዬ ጋቢሶ ምክር ጠይቁ ዋጋ ከፍለው ወንጌል አቀብለውናል ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ ማራናታ ማራናታ ጌታ በደጅ ነው
Tebareku gate yebarkh 💕🙏
ሙታንን መቀስቀስ እኮ ዘመናዊነት ሳይሆን አነ ሳኦል ከእግዚአብሔር ጋር ሲጣሉ የተጠቀሙበት የጥንቆላ አሠራር ነው
ልክ ነሽ እኛም ያልነው ይህንኑ ነው። ዘመኑ እጅግ አየዘመነና ከእግዚአብሔር አየራቀ በመሄዱ ትውልድ እንዳይጠመድ አሳስበናል።
ምናለበት ይህን የመሰለ አንቂና የማንቂያ ደወል ዝግጅትን የመሰለ የማይጠገብና ደጋግመን ብንሰማው የማይሰለች ፕሮግራምን ሕዝቡ ላይክና ሼር፣ ሰብስክራይብ ቢያደርገው? ይኼ እኮ ዝግጅት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሊከታተሉት የሚገባው ፕሮግራም ነበር፡፡ ቅዱሣንስ ብትሆኑ፣ ነብያቶች፣ ሐዋርያ ነን ባዮች፣ ወንጌላውያን፣ ፓስተሮች የት ናችሁ ያላችሁት? ለነገሩ እናንተ ፖለቲከኛና የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ስለ ሆናችሁ፣ ወገንተኛ ስለ ሆናችሁ እናንተ በፖለቲካ ወሬ ስለ ተጠመዳችሁ ለዚህ አይነቱ የማንቂያ ደወል ጊዜም የላችሁም !!ይኼ የምጽዓቱ ዐዋጅ ነጋሪ ፕሮግራም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቅዱሣን ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር በማድረግ ድጋፋቸውን ሊሰጡት ይገባል!!! እናንተ በፖለቲካ ወሬ የተጠመዳችሁና የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊ ፓስተሮች፣ ወንጌላውያን፣ ነብያቶች፣ ሐዋርያዎች፣ መሪዎች ትውልዱን ማንቃት የእናንተ ሥራ ነበር!! በእነኝህ ጥቂት ወንድሞች የተጀመረውን አመርቂና አበረታች ሥራ ቀኝ እጃችሁን በመሥጠት ደግፉ፣ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናቸው እንቁም !!!
Tseb chari gin aydelem Putin
የዜና መግቢያ ሠላምታህን እንዴት እንደምወደው!! እያንዳንድዋን ቃልህን በአድናቆት፣ በመገረምና በሳቅ ነው የምከታተለው፡፡ የጌታን ምጽዓት ምን ያህል በደጅ እንደ ሆነ እና አሁን አሁን የደረሰ ይመስለኛል፡፡ በሰይጣን ላይ የምታሰማው የድል አድራጊነት ቃላቶችህን ስወዳቸው !!!! ጌታ ብርክ ያድርግህ !!!
የመፅሀፍ ቅዱስ ትንቢት ያነቃናል እንጂ አያስፈራራንም አሜን ዛሬ ያገኘሁት ትልቅ አባባል ነው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪዎች ተባረኩ
ተባረክልን ውድ ወንድማችን ብስራት እኛንም ሰሚዎችን እግዚአብሔር ያትጋን ያነቃቃን እደራውን።
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና ና ና ና ና ና
አሜን አሜን አሜን
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ወንድሜ ብስራት እና ከሱ ጋር የሚትሰሩ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
የናዝሬቱ እየሱስ ፊትህን አብራልን 🙏🙏🙏
እነሱ ያሉት አይሆንም የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ያለው ግን እንደቃሉ ይሆናል።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም የምንወድህ መጋቢ ፋሲል ተባረክ።
አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ🙏 የወንጌልን ስራ በእኔ ና በወገነቼ የጀመርከውን እንድን ጨርስ እርዳን ተባረኩ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ።
ሰላም ወንድማችን ብስራት የጌታ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ
እግዚአብሔር አምላካችን ይራራልን እንዲሕ ተዝረክርከን..!
❤❤ አሜን ኢየሱስ ይመጣል የተኛሽ ቤተክርስቲያን ንቂ ስለሚመጣው ሙሽራው ኢየሱስ ብቻ ስበኪ
የምፅዐቱ አዋጅ ተከታታዮች ሁሉ ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ተባረኪልኝ
@@roziroza3655 አሜን ሮዚዬ አንቺም ተባረኪ
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል! ማራናታጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!
ጌታ ይባርካችሁ በርቱ ሀገራችን በሰማይ ነው
I love jesus is coming everyone jesus is coming 🤲💕🙏
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!
ምን ብየእንዴምኮሚት አላዉቅም ያለኝ,ይኸ ነዉ😍😍😍😍
የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ብስራት!!
ጌታ ይባርክህ ወንድም ፋሲል
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
በእውነት ጊዜው አልቋል ግን ለምን በምድሪቱ ይህ የመጨረሻ ሰአት የማይሰበከው ፈፅሞኮ ዘለአለም በምድር የሚኖሩ ነው የሚመስሉት ያሳዝናል ታገኛለህ ትከብራለህ ትጠረምሳለህ ብቻ ነው የሚሰበከውም መስማት የሚፈለገውም ብቻ ይኼ ድምፅ በቴሌቪዥን በተለያዩት መንገዶች ቢተላለፍ መልካም ነው እናንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን በGMM tv ላይ አንድ ዓመት ሞላው መተላለፍ ከጀመረ። ዘወትር እሁድ ክ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይተላለፋልና አገር ውስጥ ካለህ ተከታተለው።
baqiribu ininaxaqalehn maranata amen geta iyesuso tolo na
Amen!! Geta Eyesus hoy tolo na!!! Maranatha Geta!!!
እውነት ነው ተባረኩ
God bless you
🤭🤭🤭🤭 ጸጋ ከእናንተ ጋ ይሁን 🙏🙏 🌿❤🌿
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Egziabher ybarkachihu brtu
ዛሬ ወንጌል በኛ ዘመን አቀለልነዉ እንጂ በሐዋርያት ዘመን ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል በመጋዝ ተሰንጥቀዋል በእሳት ተቃጥለዋል በዘይት ተጠብሰዋል ለአንበሳ ተጥለዋል ስለዚህ ወንጌል አይቅለልባችሁ በሰማይ ይግባኝ አይጠየቅም በጌታ አምናችሁ ወንጌሉን መነገጃ ያረጋችሁት ከነ ተስፋዬ ጋቢሶ ምክር ጠይቁ ዋጋ ከፍለው ወንጌል አቀብለውናል ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ ማራናታ ማራናታ ጌታ በደጅ ነው
Tebareku gate yebarkh 💕🙏
ሙታንን መቀስቀስ እኮ ዘመናዊነት ሳይሆን አነ ሳኦል ከእግዚአብሔር ጋር ሲጣሉ የተጠቀሙበት የጥንቆላ አሠራር ነው
ልክ ነሽ እኛም ያልነው ይህንኑ ነው። ዘመኑ እጅግ አየዘመነና ከእግዚአብሔር አየራቀ በመሄዱ ትውልድ እንዳይጠመድ አሳስበናል።
ምናለበት ይህን የመሰለ አንቂና የማንቂያ ደወል ዝግጅትን የመሰለ የማይጠገብና ደጋግመን ብንሰማው የማይሰለች ፕሮግራምን ሕዝቡ ላይክና ሼር፣ ሰብስክራይብ ቢያደርገው? ይኼ እኮ ዝግጅት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሊከታተሉት የሚገባው ፕሮግራም ነበር፡፡ ቅዱሣንስ ብትሆኑ፣ ነብያቶች፣ ሐዋርያ ነን ባዮች፣ ወንጌላውያን፣ ፓስተሮች የት ናችሁ ያላችሁት? ለነገሩ እናንተ ፖለቲከኛና የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ስለ ሆናችሁ፣ ወገንተኛ ስለ ሆናችሁ እናንተ በፖለቲካ ወሬ ስለ ተጠመዳችሁ ለዚህ አይነቱ የማንቂያ ደወል ጊዜም የላችሁም !!
ይኼ የምጽዓቱ ዐዋጅ ነጋሪ ፕሮግራም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቅዱሣን ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር በማድረግ ድጋፋቸውን ሊሰጡት ይገባል!!! እናንተ በፖለቲካ ወሬ የተጠመዳችሁና የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊ ፓስተሮች፣ ወንጌላውያን፣ ነብያቶች፣ ሐዋርያዎች፣ መሪዎች ትውልዱን ማንቃት የእናንተ ሥራ ነበር!! በእነኝህ ጥቂት ወንድሞች የተጀመረውን አመርቂና አበረታች ሥራ ቀኝ እጃችሁን በመሥጠት ደግፉ፣ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናቸው እንቁም !!!
Tseb chari gin aydelem Putin