የዘኪ አጎት ለእማማ ዝናሽ በግ ይዘው መጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #emama_zinash #zeki_tube #ethiopian_comedy

КОМЕНТАРІ • 258

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 Рік тому +69

    የኔ እናት ከራሳቸው በላይ ለጎረቤት የሚሰጠው ነው ያሳሰባቸው ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    አይ ዘኪ መቼም ትችልበታለህ እኮ መቼም ዘርህ ይባረክ ወንድሜ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Рік тому +62

    ከዘመኑ ፊልም የእናተ ድራማ ያበደ ነው እኮ ዘኪ 😂😂😂😂

  • @tsegatsega1973
    @tsegatsega1973 Рік тому +44

    ባለማህተቡ ዘኬ ቅዱስ ሚካኤል ዘርክን
    ሁሉ ይባርከው እውነት የተባረክ ሰው ለኢትዮጲያ ተምሳሌት ጀግና ብድር መላሽ አትጣ ።

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Рік тому +32

    እኒ የገረመኝ ድምጽህን አለመለየታቸው 😂😂😂😂😂😂❤️

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    አይ ዘኪ ልጅ ይውጣልህ እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት እናቴ😍

  • @banchu3147
    @banchu3147 Рік тому +20

    እግዚአብሔር እድማና ጤና ይስጥልን የኔ እናት እንደው በመቸ ቀን ነው ይሄ ድራማ የጀመርከው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Рік тому +17

    በእኔ ስም ከታረደ የፊት እግሩ ለጎረቤቶቼ ይሰጣል። አይ ካላችሁ ውሰዱና እንደፈለጋችሁ አሉ። ትክክለኛ ጎረቤት❤😍🙏እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ዘኪ ተባረክ።

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Рік тому +17

    ውይ ሆዴ ቆሰለ እናትና ልጅ ጠፍታችሁ መጣችሁ😁😁😁😁😘😘😘

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Рік тому +79

    ዘመን እንደሃሮን በትር ይለምልምልን የኛ ባለማህተብ ወንድማችን ክርስትናን በተግባር የምታሳይ ጀግና😍

    • @zm645
      @zm645 Рік тому

      Sintun nw gn haymanot myaregut

  • @minnina6985
    @minnina6985 Рік тому +9

    ማማ ዝናሽ እውነተኛ ቅን የሰው ውለታ የማይረሱ ወዳጅነትን በጥንቃቄ የሚይዙ ንፁህ ሴት ናቸው ስወዳቸው።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +16

    "ያቺ አንቺን አሉ ናት እንዴ ቂጧን አፌ ላይ የምታደርገው?"::ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ!🤣🤣🤣🤣🤣

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Рік тому +22

    ትክክለኛ ፈራጅ ናቸዉ እማማ ዝናሽዬ

  • @temesgenhailemariyam2473
    @temesgenhailemariyam2473 Рік тому +32

    ክላሲካሉ ና ሳቁ ቢቀር የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +10

    እማማ ዝናሽዬ 😍😍😍😘 እረጅም እድሜ ከጤናጋር ነፍቀውኝ ነበር😍

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 Рік тому +9

    እማማ ዝናሽዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏 ከምር ዛሬ ደብሮኝ ነበር በእርሶ እና በዘኪ ፈታ አልኩ😂😂😂

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +15

    እማማ ዝናሽዬ እንኳን ሠላም መጡ ተናፍቀዋል

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Рік тому +4

    አይ ዘኪ በሳቅ ገደልከኝ እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Рік тому +8

    ሀቀኛ እናት ናቸው. ከአንችን አሉ ጋር ተጣልተው. ግን ልጆቿን አትንኩ አሉ። የኔ ሀቁኛ እናት

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Рік тому +11

    ቃላት አጣሁ አይ እማማ ዝናሽ ግሩም እናት ናቸዉ በእዉነት እንደርሶ ንፁህ ልብ ይስጠን ዘኪ ተባረክ ዘር ይዉጣልህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +9

    ተገኘ ወርቅ , እንዴት ነህ ? 🙏🏿እናትህስ እንዴት ናቸው? 🙏🏿
    ኑሩልኝ ስወዳችሁ 🙏🏿

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +8

    የዛሬው ይለያል 😂
    እማማ ዝናሽ ወይዘሮ አንቺናሉ አስችገሩ አይደል?
    ዘኪ ተባረክ 🙏🏿❤

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Рік тому +3

    ደስ ይላል ግን ለምን ውሽት የሆነ ነገርን ትነግራቸዋለ ? አትዋሻቸው እግዚአብሔርም አይወደውም :: የቆረቡ እናት ናቸው ውሸት አትጋታቸው::

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Рік тому +6

    ቅዱስ ሚካኤል ከሁለታቹህም ጋር ይሁን

  • @ደላይሰላም-ፀ7ሰ
    @ደላይሰላም-ፀ7ሰ Рік тому +9

    ዘኪ ዕድመ ይሃብካ ሓሪቐ ውዒሌ ሕጂ ግን ተዘናጊዓ ካብ ኤርትራዊ ሓውኻ ።

    • @eritreashekore358
      @eritreashekore358 Рік тому +1

      እናንተ ደሞ ማትገቡበት የለ፣ኤርትራ ሁን አሜሪካ ምን አገባን ፣እኛ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 5 місяців тому

      ​@@eritreashekore358አያንተ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Рік тому +4

    ዘካርያስ አወ አስታርቃቸው አማማዝናሽዬ በጣምነው ያሳቃችሁኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 Рік тому +7

    የኔ ምስኪን እንደው ወርቅ አገኘሁን እንካን ልጃቸውን አለመለየታቸው ይገርመኛል እንደው❤❤❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому +10

    ዘኪዬ ተባረክ 🤣🤣🤣🤣

  • @አሚርYouTube
    @አሚርYouTube Рік тому +4

    በጉ ነዉ የገረመኝ ዝም ብሎ በቆሙዉ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +3

    ከልጆቹ ጋር ካልተግባቡ 🤣🤣 ሌላ ያግቡ እማማ ዝናሽ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Рік тому +11

    እናትና ልጅ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Рік тому +4

    አይ ዘኪዬ ፈጣሪ እድሜውንና ጤናውን ይስጥህ የማታ እንጀራ ይስጥህ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Рік тому +5

    ዘኪ ተገኘ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለእማማ ዝናሽ አንተ መድሀኒት ነህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +10

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው እናት እና ልጁ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Рік тому +5

    *አንችላሉ ነች እንዴ አላሉም ሀሀ ረጅም እድሜ ይስጠዎት*

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 Рік тому +4

    "እንደማመጥ"😂😂😂😂

  • @italkitalk3778
    @italkitalk3778 Рік тому +7

    አይ ዘኩ የስራክ ናገር ደስ ይላል እዴሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 Рік тому +5

    ዘኪ ልብንም ኪራይ ነው መቼም😆😆😆😆😆

  • @tg-vl6vy
    @tg-vl6vy Рік тому +4

    ያወቁህ ቀን ጉድህ ፈላ

  • @gegez3074
    @gegez3074 Рік тому +4

    አይ፣ዘኬ፣በሳቅ፣ገደልከን፣ፈጣሪ፣ይባርክህ፣መልካም፣ሰው

  • @nisebhomintesnot
    @nisebhomintesnot Рік тому +5

    ውይ እማማዝናሽ አራዳ ናቸው

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Рік тому +3

    😅😂Zeki egzhabir chamero yesthe wendem, pure joy happy to see you in your playful character.

  • @sannymulugetass4563
    @sannymulugetass4563 Рік тому +5

    በጉ በጣም ያሳዝናል 😭

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому +3

    ጭን ነው ያቀፉት አላሉም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Рік тому +6

    ይጉድ ሰሞኑ አልቅሸ ነበር😂

  • @ehtiolifetube7836
    @ehtiolifetube7836 Рік тому +1

    🤣🤣 ፐ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ድራማ ተሰራ እውነት የሚትዮጵያ ድራማን ያስንቃል ዘኪ እና እማማ ዝናሽ ኑሩልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +9

    ቆንጆ አዝናናሀን እማምዬ ደጏ ይኑሩልን ሳምንት ደግሞ አንቺን አሉን አምጣልን😂😂😂

  • @meye1988
    @meye1988 Рік тому +5

    ሀሀሀሀሀሀ አይ እማማ ዝናሸ አሳቁኝ,የወሎ ዛር አሳበደወት አሉ

  • @gezahegnteklu3749
    @gezahegnteklu3749 Рік тому +3

    ወይ ዘኪ በጣም ይገርማልለካ ለዚህ ነው ገዛኸኝ ማለት

  • @hgfg3434
    @hgfg3434 Рік тому +4

    ክክክክክክክአይ አችናሉና እማማ ዝናዝ በሳቅ ሞትሁ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Рік тому +4

    እማማ ዝናሽ የማስታወስ ችሎታቸው የሚገርም ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +4

    ጌታ ይጠብቃቹ በጣምነው ምወዳቹ❤❤❤

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 Рік тому +1

    ገዛኸኝን ፡ አሳየኝ ፡ ካሉህ ፡ ደግሞ ፡ ማንን ፡ ይዘህ ፡ ትመጣ ፡ ይሆን ? ለማንኛውም ፡ ይመችህ ፡ ዘኪሻ።

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Рік тому +9

    😂😂😂የሰው ጭን ውስጥ ገብተክ አይ እማማ ሽናሽዬዬዬ

  • @היוטקסה
    @היוטקסה Рік тому +1

    😍😄😄😄😄😄👍👍👍❤❤❤❤ዘኪ እድሜና ጤና ይስጥህ ለቀልድህ አመሰግንሃለሁ ድግል ትጠብቅህ ዘኪ ባለቤትህ ደህና ወይ? እማማ ዝናሽ ጤናቸዉን እንዴት ናቸው?💚💛❤ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላሟን እንመኝላት አለን።

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 Рік тому +1

    ዘኪ ጥሩ ስራነው ነው የምትሰራው ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርክህ.ግን አዳምጡኝ ሲሉ አዳምጥዋቸው ግዜ ስጥዋቸው.ዋናው ከአፋቸው የሚወጣው ቁምነገር እና ትምህርት አዘል ስለሆነ ነው.

  • @احمدالاحمد-ك8ض1ه
    @احمدالاحمد-ك8ض1ه Рік тому +4

    የኔእናትእንካንአድርሳችው
    ክክክክክ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Рік тому +1

    ክክክክክ ዘኪ ባቀፍከው ጭን መልስላቸው ልብ ካለህ ክክክክክክ አይ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh 9 місяців тому

    ጉድኮነውሰትችልበትዴሞ.ግንድምፅህንአለመለየታቸው😅😅😅😅

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Рік тому +8

    ዘኪ ክፍል 2 እንጠብቃለን ከልብ ነው ያሳከኝ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому +2

    አይ እማማ ዝናሽ በጣም አሳቁሽ አዝናኑኝ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    አደምጥ በሉት እመማ ዝናሽዬበጉ ነጭ መሆኑን የለዩት አቸን እዴት አዳቃታቸው አይ ዘኪ አቺላሉን አስመጣት ተባረክ

  • @gfg4073
    @gfg4073 Рік тому +4

    በግ ዝንብሎ ቆመ ክክክክክክክክክክክክክውይ ዛሬ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልንን

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Рік тому +1

    በሳቅሞትኩኝእ፡ወገቤንአመመኝ፡በመሳቅ፡እድሜይስጣችሁ፡አቤትደስሲልእ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +1

    ሲናደድ አለ መነፅር ታያቸው አይ እማማ😀😀😀😀በሬ ቢታረድስ ይበቃል እንዴ😀😀😀

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    ገዛኸኝ አሉት እማማ ዝናሽ ያቃሉ የደግ ሰው ስም ነው

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xx 9 місяців тому

    አንተልጅ በቋሚነት መስራት አለብክ በጣም አዝናኝ ነው

  • @ግዕዝtube
    @ግዕዝtube Рік тому

    ኘይይይ እማማ ዝናሽ ሳንባውን ለድመቷ ነው አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Рік тому +3

    ወይ ዘኪ 🤣🤣🤣🤣🤣👍👍❤🙏

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Рік тому +1

    አይ ዘኬ እድሜ ከጤና ይስጥህ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +2

    በሳቅ ዘኬ።ሀሀሀሀ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Рік тому +2

    እማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🙏⛪

  • @worldwide8668
    @worldwide8668 Рік тому

    Can you turned off background noise please 🙏

  • @4U_00
    @4U_00 Рік тому +1

    ዘኪ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ልብ ይስጠኝ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Рік тому +1

    ዘኪዬ፡ሲያምርብህ

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Рік тому +1

    Zeki be kedemiya classicalh betam des yelal erejim edemea ketena ga yeseteh

  • @weyzendero
    @weyzendero Рік тому +2

    Mama zinash 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Рік тому +2

    ወይኔ ዘኪዬ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому +2

    Egzabher yebarkhe wandem ♥️🙏

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Рік тому +2

    ይጫወትባቸዋል ክክክክ

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Рік тому

    Er ee wyena besaki gedlugi zeki tewatolhale

  • @abayabay326
    @abayabay326 Рік тому +3

    ደስ ሲሉ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Рік тому +3

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Рік тому

    እኔ ምለው ለምን የጆሮ ማሰሚያ ማሽኑ አይገላቸውም ለእማማ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    ዘኪዬ❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Рік тому

    እማማ ዝናሽ ስወዶት አሳቁኝ ፈጣሪ ያኑሮት ዘካሪያስ እሳኀውን በመከባከዉ በበጎ ስራህ ተባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 😍😍😍😍😍

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Рік тому +1

    Wayine besaq 😁😍 yimechachu enatena lej

  • @AbrahamYohanse-s4g
    @AbrahamYohanse-s4g 11 місяців тому

    Bera betarede yedaresale like bera new eda yamtute beg new engi hahaha

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому

    ወታደሮቹ የምለውን እየሰሙ ያቀብላሉ ላይኛው ግቢ ወታደር አለ እኔ ቆራቢ ነኝ አልሳምም✝️

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Рік тому

    ኦማማ ዝናሽ ዘኪ እድሜና ጤና ይስጣቹህ እግዚአብሔረ ያበደ ፕራንክ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому +2

    Yane mare 😍 ma'am y🙏

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ

    አየ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ አጐጉተሀቸው በጉን ልትመለስው ባልሆ አስቀምጥላቸውና ፇሙ ሳፈታ እረድላቸው

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Рік тому

    😅😅😅😅😅አቦ ይመችህ ዘኪ ❤❤ እማማ ዝናሸ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት❤❤

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 Рік тому

    it's great 👍 keep it up

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

    እኔ ስናገር ይሄንን ያንን ይቀምላሉ 🤣🤣

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Рік тому +1

    እማማ ዝናሽየ ባለ ምጡቅ አይምሮ

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 Рік тому

    Pls zeki emama anchin alu ymelesu betam des ylau kmama znash gar esachew....😂😂

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Рік тому

    ሲያወሩ አስጨርሳቸው። ገገማ።

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 Рік тому +1

    የኛ ኮሜዲ እማማ ዝናሽ ኑሩልን።