እነዚህ ልጆች ናቸው ስረውን እየሰሩት ያሉ ይመቻቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 4 дні тому +11

    ሀይሚዬ ልጅቱ ጀግና ናት አይገልፃትም ወላሂ እሱን ሲዘቀዝቁት ሲሰደብ ፕራኩን በሷ አዞረችው አይገርምም ብልህ ናት ጀግና ሴት

    • @Aster-d9j
      @Aster-d9j 4 дні тому +4

      @@tamriymam2101 ዋው አቺብቻ የተርዳሽ ጀግና ነሽ ጌታን አደኑኩሽ👌👌❤❤❤❤💪)

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ  4 дні тому +5

      ጀግና አይገልፃትም

    • @kikigalgerea2015
      @kikigalgerea2015 3 дні тому

      አሁንም እኳ ብሪንክ ሊሆን ይችላል ቡታጅራ አትሄድም

    • @marfaalbloosgi9460
      @marfaalbloosgi9460 3 дні тому

      በጣም ጀግና ወላሂ

    • @LATubeለኢላዩቱብ
      @LATubeለኢላዩቱብ 3 дні тому

      ሂዳለች​@@kikigalgerea2015

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 4 дні тому +7

    ሀይሚ እኮ ጎበዝ ናት😮

  • @SaraDasala
    @SaraDasala 2 дні тому +1

    ❤❤😢😢😢😢

  • @ሲኞሪታ-አ1
    @ሲኞሪታ-አ1 4 дні тому +1

    በጣም ነው ደስ የሚሉት ከነዛ ክብረ ቢሶች እነዚህ በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 3 дні тому +3

    ሁለቲችሁ በጣም ነው የሚያፈቅራት የምቲፈቅረው ግን የሞፈልገውን ካንቺ አግኝቺለሁ እዩልክ የውስጥህን ፍላጎት እየደበቅ ነው ወንድ ነው ለሴት ፍላግቱን የሚገልፅ ትላንት ሀይሚ ቪዶዯ ላይ ገልፃለች ቡታ ጀራ ሊሄድ ነው ስለው ዝም ቡሎኝ ነወ የሄደው ቡላለች ካለችበት ሂድና አናግራት ዝም አትበል

  • @Aster-d9j
    @Aster-d9j 4 дні тому +3

    ቀላል ❤❤❤😂😂 ይስሩ ይመቻቸዉ

  • @ሲኞሪታ-አ1
    @ሲኞሪታ-አ1 4 дні тому +2

    ሀይሚ በርች

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 3 дні тому

    በጣም ጀግና ናት

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u 4 дні тому +2

    የምር ይችላሉ ስልሺ ክብራቸዉን በማይነካ መልኩ ጎበዝ ብያቸዋለሁ 💸👈😂ሀይሚ በጎቹን አደራ ማለቴ TikTok አልጠቀምም ለዛ ነዉ አደራ ያልኩሺ በዩቱብ እኔ አለሁላቸዉ😂😂😂😂😂😂

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 3 дні тому +1

    ልጅቱ ብልጥ ነች እሱን ሲሰድቡት እሷ ተገልብጣ መጣች ዋው ትችላለች

  • @طيبه-و7ص
    @طيبه-و7ص 3 дні тому

    ❤❤🎉

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 3 дні тому

    ሀይሚየ ሳብ አደረጉሸ በጣም ነዉ ፈታ የምታሪግኝ በቲክቶክ 😂 አዉ ሰራዉ አዉቆዉበታል በተለይ ሀይሚ የአነጋገር ችሎታ እሰከ ትወና ትችላለች እና እሰዋ ፕራንክ ሰታድርግ እይታዉ ቻነሉ ራሱ ይንቀሳቀሳል በጣም ጅግና ናት ቡሩኬ እድለኛ ነዉ ሰርታ የምታሰራ ሴት ከጎኑ ሰላለች😊

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 4 дні тому +2

    እረ ፍቅሩ ለምድነው ማይገልፀው

  • @TegitMarkos
    @TegitMarkos 4 дні тому

    😂😂😂😂😂

  • @SamsungA04-f4u
    @SamsungA04-f4u 3 дні тому +1

    ሀይሚ እደብሩክ አታገኝም ይለያል እኳ ወላህ ከምልሺ በልይ ለሴት በጥም ክብር አለዉ

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 3 дні тому +1

      @@SamsungA04-f4u እሱም እደሀይሜ የስራ ሰው ብልህ ሴት አያገኝም

  • @HHh-o6d
    @HHh-o6d 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 4 дні тому +4

    ልጅቱኮ ሀይሚናት ትለያለችኮ የምር

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ

    ቅመሞ ሀይሚየ ናት እኮ ልጅቱ

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ  4 дні тому +2

      የምር ጀግና ልጅ ናት❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 дні тому +1

      ​@@ሀይሚ-የሩታውዴ ግን እኔም ፕራንክ መሆኑ አውቃለው ግን የዛሬውም አዲስ ፕራንክ ጀምራነው

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ  3 дні тому

      @@loveጉራጌአወ😂

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 дні тому +1

      @@ሀይሚ-የሩታ እኮ ቢጣሉ ጭራሽ እነሀሰን ዝም ባይሉ ነው ሲጀመር ስራ መሆኑ አውቀው እንጂ 150kልትሞላ ፈልጋነው

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 3 дні тому

    ትችላለች ሀይሚዬንአይቸሰብ❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 дні тому

    😂❤በጎቹ ያለቅሳሉ እነሡ ይሰራሉ

  • @DfghXcbh
    @DfghXcbh 3 дні тому

    ሠብ አደረኩሽ አሁን ቲክቶክ ትመችኛለሽ😂😂

  • @YordanosGetu-r8h
    @YordanosGetu-r8h 3 дні тому

    አንቺ ጦጣ ንውሳችንን አታሰቃይው ፕራክ ነው አለሽ አይደል አንቺ ብቻ ነሽ ፕራንክ ስታደርጊ ትክክል የሆንሽው

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk 3 дні тому

    ታስቂኛለሽታናድጀኛለሽግንየምታናድጅኝአብርሽንብቻስነኪነዉዉደግንሰብአረኩሽግንኮየዎህነሽያገሪልጅ❤😂

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 3 дні тому

    አይም በጠም ነው ፈታ ምተረግው❤😂 በትክቶክ መደር እየለቀቀሡ ነው😂

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 3 дні тому

    ሀዪሚ ለምዲነዉ አብርሺ ዲራማ ሲሰራ እምትቆጭዉ እ ከፍ ዝቅ እያደረጋቺሁ ትሰዲቡታላቺሁ አዪዳዉ ተነሡ የተረፈ ሠራነዉ ትገርማላቺሁ ነገሩ እሱ አዪሠማም😅😅😅😅😅😅

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ  3 дні тому +1

      እነዚህ ፕራክ ነው ይላሉ እነአብርሽ ግን እውነት አርገው ነው እየሄዱ ያሉት

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 3 дні тому +1

      @ሀይሚ-የሩታ እነዚህ ብልጠታቸዉ ፕራክነዉ ዪላሉ ታዳ ዉነትም ፕራክ ነዉደ ተከታታዪ ዲራማነዉጂ እደዚያ ቢሉ ስለሚቆጡባቸዉ አዲናቂ ተብየወቺ ፕራክነዉ ዪላሉ 😂😂😂

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ  3 дні тому

      @@mominajuhar-tz3rx እኮ ደስ ይላን አብርሽና ሩታ ከነዳኒጋር ድራማ ሰርተው እውነት አርገው እየሄዱ ነው ይበመህ ደሞ ለሴት ልጅ ከባድ ነው

    • @ሀይሚ-የሩታ
      @ሀይሚ-የሩታ  3 дні тому

      @@mominajuhar-tz3rx እኮ ደስ ይላን አብርሽና ሩታ ከነዳኒጋር ድራማ ሰርተው እውነት አርገው እየሄዱ ነው ይህ ደሞ ለሴት ልጅ ከባድ ነው

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ

    ግንለምንሙሉን ጫሽባችዉ????

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 3 дні тому

    ሀይሚ ነይደምሪኝ

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 3 дні тому

    ፕራንክ አቁሙ