ከብዙ ውጣ ውረድና ስደት በኋላ ለስኬት የበቃች ዶ/ር ክቡር ሁኔ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 5 років тому +5

    በጣም ደስ የምትል የተማረች የምታኴራ ሴት ።የሃገር ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንችንና ቤተ ስዎችሽን አሜን።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 5 місяців тому

    ብርቱ ሴት ነሽ ለሌሎችም አርአያ መሆን የምትችል እንዳንቺ አይነት በሀገራችን ይብዙልን!!❤❤❤

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 5 років тому +6

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 років тому +11

    ያመለክሽው ያመንሽው እግዚያብሄር ከመላው ቤተሰብሽ ከክፉ ይሰውርሽ !!!

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      እግዚአብሄር ያግዝሺ።

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው አንቺም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @berhanufantu6552
    @berhanufantu6552 5 років тому +1

    በጣም ይገርማል ሰው እ/ርን ከያዘ ማንኛውንም መሰናክል ማለፍ ይችላል።
    አንቺ ለሴቶች ሁሉ ምሳሌ ነሸ።በጣም አደነኩሸ ለመማር መወሰን ራሱን
    የቻለ ሰልፍ ነው ተባረኪ።
    ልፈሰ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 5 років тому +6

    Wow!!! She is one of the greatest inspiration for Ethiopian ladies.

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 5 років тому +6

    መሻአላህ አሏህ ይጠብቅሺ

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 5 років тому +4

    Bless you! A very strong lady, very well done.

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 5 років тому +4

    How amazing, ... this lady is super human. Well done and i am glad that you have gone all all these through and succeeded at last! I hope many young people learn from her and her religion/belief was also part of her journey. Bless you and your family!!

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому

    እወነት ጀግና ነዉት እናታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦዎት ጀግና 👌

  • @amarechhunie3249
    @amarechhunie3249 5 років тому +2

    I Love you very much my genius and brave Sister, we are proud of you all our family!!!

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 5 років тому +1

    Egzihaber yibarkish, .....just had a little drop of tears. What makes me happy is doing good for others too! God Bless!

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ

    ጠያቂዋ አፍሽን አታለፋጂ ተጠያቂቱ እንኳን ይሄን ያክል ዘመን ውጪ ኖራ ደስ በሚል አማረኛ ነው የምታወራው
    እና በስትክክል አውሪ

  • @essetewondimu9103
    @essetewondimu9103 5 років тому +1

    God bless you more Dr.

  • @hananbahlanii5060
    @hananbahlanii5060 5 років тому +5

    I am so proud of you, keep up the good work.

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ

    ዋው ጎበዝ

  • @SaraSara-gc4cm
    @SaraSara-gc4cm 5 років тому +3

    ኸረየአገሬልጂ ሠላምሽ ይብዛልኝ

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 років тому +1

    ጀግኒት ብዬሻለሁ በረች በረች ብዙ እንጠብቃለን !!!

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 років тому +3

    በውነትሂወትብዙያሳያል እካንወዳገርሺተመለሺእህቴ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 Рік тому

    Dr kebur hune enkuan le alamash abekash.!!!!!!

  • @warkulove8728
    @warkulove8728 5 років тому

    እግዛቢሄር ይመስገን ከመከራ ቡሀላ ደስታ አለ

  • @girumkassa2725
    @girumkassa2725 5 років тому +7

    ኢትዮጵያዊነትዎ እንደድሮዎቹ ኢትዮጵያዉያኖች ከፈረንሣይ ከእንግሊዝና ከካናዳ በዲግሪ ተመርቀዉ ሃገርን ለማገልገል ሠይፈሩ ወደዚች በወንበዴዎች ምሥቅልቅሏ ወደ ወጣች ሃገር ተመልሶ ሃገርን ማገልገል ወደ ኢትዮጵያ መመለሥ ማለት ቀላል አይደለም ። ይበርቱልን እንላለን ።

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 5 років тому

    Betame des yelale e/r yetmsgene ywen jegena dr nwet 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @መአዛአለሙየድግልማርያምል

    ዋው ድቅ ሤት ሀይማኖት አክራሪ በሥራዋ ጠካራ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      ግንእኔጉራጌነኝ ካገኛችሁ ምርጡንያማራልጅ አጋቡኝ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      አብሮኝ እንካንባይኖር እኔግን ካማራለመደባለቅ ያለኝንጉጉትአይቶ ፈጣሪ ልጅይሥጠኝ ካማራ ከደጉ ህዝብ ከሀይማኖተኛው ከመልከኛው እወዳችሆለሁ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      የማላቅህባሌ በምኞቴየምወድህ ያማራልጅ አድቀን ሥኬቴ እደሚሆን አቃለሁ ወይትወለዳለህ ወይተወልደሀል የኔ ድርሻ የትነህ አድቀንትመጣለህ ሸበላው አማራ ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      ቆሜእቀራለሁ እጂ ካማራውጭ አላገባም የምወደው አማራነው።

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 5 років тому

      @@AaaBbb-tn8bo ጉራጌምምርጠስውናቹእኔውሎየነኝ

  • @abietuendantemanew7102
    @abietuendantemanew7102 5 років тому +3

    Wow Egziabhier Yibarkachihu!

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 5 років тому

    እንደምነሺ፣ክቡር፣አስታውስሺአለሁ፣ኬንያ፣ስደተኞች፣ካምፕ፣እንኳን፣ለዚህ፣በቃሺ፣እኔ፣ግን፣ከአመት፣በኋላ፣ወደ፣ኢትዮጵያ፣ተመልሻለሁ፣፣እንድ፣ነገር፣ልጠይቅሺ፣የአለማያ፣ተማሪ፣የነበረ፣ገደፉው፣መብሬ፣የሚባል፣የት፣እንዳለ፣ብትነግሪኝ፣ደስ፣ይለኛል፣ከአወቅሺው።

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +1

    Egezeyabere abezeto barkoshale anechem jegena neshe

  • @fatumafatuma7211
    @fatumafatuma7211 5 років тому

    ዋዉ ዉብ ሀበሻ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 5 років тому +1

    Gegna set

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 5 років тому +1

    💋🌷

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 5 років тому +6

    አምበሲት አኮራሽን!

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 років тому

      🙏እግዜቤሄር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ🙏

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      ኩራትነሺ ምርጥ አማራዋች ዘራችሁይብዛ ምርጥ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      ጋዜጠኛዋ በጣም ዲሥፒሊን ያለሺ ምርጥየማዳመጥ ብቃትአለሺ እርጋታሺ በጣም የተረጋጋሺ ብቻሁሉነገርሺ ተመችቶኛል ቀጥይበት።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      መችምፈጣሪ አድልቶል ላማራዋች መልካችሁ ፀባያችሁ ደግነታችሁ ሐይማኖተኛነታችሁ ብቻተዘርዝሮ የማያልቅ ፈጣሪለአማራዋች ሠቶችሆል እጅግአብልጦ ፈጣሪይወዳችሆል ዘራችሁይብዛ እደምድር አሸዋ አማራዋች እወዳችሁአለሁ።

  • @አሥቻለውካሳ
    @አሥቻለውካሳ Рік тому

    የሴቷችተምሳሌት

  • @sablaphonetastic3294
    @sablaphonetastic3294 5 років тому

    Yena jegna hager wodade jegnawa docter zemnew yetbarke yehine men ale hulume endzhi hagrun bewode fetarie hoye enanem kesdet melshi p.t endagelegel wode seraye temlshe erdagine sedt yangebgbale .effffff