ከምሽቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች።

КОМЕНТАРІ • 2

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    ሰላም ከአሜሪካ ከተወገደ በጣም ያሳዝናል። እስራኤልን እግዚአብሔር ይጠብቃታልና አትነቃነቅም።

  • @yhm7276
    @yhm7276 16 днів тому

    ለምንድን ነው VOA በአማርኛ እያወራ ስለኢትዪዽያ እማያወራው አወራ ከተባለም የሚያወራው ስለወያኔ በተለይም ስለፕሪቶሪያው ጉዳይ ነው። በዚያ ላይ ጋዜጠኞቹ ፊደላትን ይገድፋሉ ወይም በትክክል አያነቡም።