❤️ልጃችንን ተዋወቁት 🔴ወ**ዬን ቁረጥልኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #mettyandaman #habesha #amharic #jamfamilyethiopia #ethiopian

КОМЕНТАРІ • 429

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s Місяць тому +96

    ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር ይገባቸዎል የምትሉ👍👍👍👍

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube Місяць тому +2

      ውዴ ደምሪኝ ልደምርሽ❤❤❤

    • @fafi21-d8s
      @fafi21-d8s Місяць тому +1

      እሽ​@@BirtukaneUA-cam

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g Місяць тому +2

      የማዳም ቅመም የሚባል ንግግር ይቅየር የራሴ ቅመም ነኝ❤❤🎉🎉

    • @fafi21-d8s
      @fafi21-d8s Місяць тому

      @@user-ee3wg4my3g ክክክክ

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp Місяць тому

      ምን አገናኘዉ 😂😂

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Місяць тому +101

    ለዛሬ አመት እግዚአብሔር ጥሩ ወንድ ልጅ ያሳቅፍችሁ ❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Місяць тому +47

    ልጅ የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ ❤❤🥰🥰🥰

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Місяць тому +40

    የገረመኝ አማንን ልክ እንደ አባቱ ነው ያየው እሄንን ግዛ ያንንን ግዛ ሲለው የኔ ንፁህ ልጅ እድግ በል

  • @user-dr1sx3oj9c
    @user-dr1sx3oj9c Місяць тому +31

    ዎይኔ ልጁ ሲያማር እንዴት እንዴ ዎዳድቁ ፍቂር የሆነ ልጅ ናው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sr2wn7lk8p
    @user-sr2wn7lk8p Місяць тому +28

    የህፃኑ አፍ መጣፈጡ_🥺😘እናተም ዉለዱ ☑️🙏💙

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +24

    በጣም እወዳችኃለሁ ❤❤❤ አማኑዬ እናትህ የእዉነት የምትወደድ እናት ነበረች :: እጄ ሙሉ ሰዉ ወዳድ ቸር እንግዳ ተቀባይ ዛሬ አንተን ሳይህ ልጂነታችሁን ያስታዉሰኛል :: ከሀገር ርቄ ስለምኖር ታሜን ዮዲትን ቁምነገርን የተቀሩትን ጋሼ ታረቀኝን አጥብቀህ ሰላም በልልኝ ❤❤❤ እወዳችዋለሁ

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q Місяць тому +13

    የኔ ቆጆ ፍቅር የሆነ ልጅ ❤️🥰እግዚአብሔር ያሳዲግ በሞጎስ

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Місяць тому +19

    ህፃን ስወድ❤❤ደግሞ ሲያምር❤❤🎉🎉

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Місяць тому +12

    ደስ የሚል ልጅ ❤እግዚአብሔር ያሳድግክ።
    እናንተም ተባረኩ🙌

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Місяць тому +8

    ወይኔ ደሞ ሲያጎርሰዉ የኔ ማል ኡፋፋ
    መቲዬ የዛሬ አመት የራሳችሁን ልጅ ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd Місяць тому +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️🥰🙏

  • @nayifMami-yx7wm
    @nayifMami-yx7wm Місяць тому +1

    አላህ ያስደስታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ህፃንና አዛውቶችን ማስደሰት እኔም እወዳለሁ ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን እኔም ያላባት ነው ልጀን የማሳድገው ስሜቱን አውቀዋለሁ

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Місяць тому +10

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው ደስ የሚል ልጅ ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +11

    መቲዬ ፀባዬ ሰናይ ስው አክባሪ ለባልዋ ታዛዥ ነሽ የኔውድ አላህ በልጂ ይባርክሽ እሺ ማማዬ❤❤❤

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 Місяць тому +8

    የኔጌታ ልጅ እደት እዳስለቀሰኝ ማርያምን የልጅ ስነስርአት ግና በር ስከፍትለት ሰላም አባባሉ ሁለታችሁንም እዴት እቅፍ አርጎ ሰላም እዳላችሁ የኔጌታ ፈጣሪ ያሳድግክ እናንተንም ፈጣሪ ያክብራችሁ ❤❤

  • @aduyoutube1897
    @aduyoutube1897 Місяць тому +13

    የኔ ፍልቅልቅ እደሱ ኣይነት ልጅ ኣብዙቶ ይስጣቹ ዉዶች❤❤❤❤❤

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Місяць тому +12

    ፍቅር የሆነ ልጅ እግዝአብሔር ያሳድግህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @አይቅርምአደቅንይሳካል

    አላሂ ትዘህም በላይ አበዘቱ ይሰጣችሁ ሰው ሲደሰትማየት በጣም ደሰይልኛል ፍገገታችሁበቻ በቂነው ማሻላሂ

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Місяць тому +10

    ልጀንመሠለኝ ቁምነገር ድረሥ ባባየ ❤

  • @frawomen7733
    @frawomen7733 Місяць тому +7

    የኔአባት ወይኔ እንዴት ደስእዳለው በሩን ሲከፍት❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +5

    የኔማርልጁሲያምር አላህ ያሳድግህ

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Місяць тому +1

    ስወዳችሁ ምርጦች ዉይ ህፃኑ ደስ ሲል ከሰዉ ጋር ያለዉ ቀረቤታ ፍቅር የሆነ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ እሚል አስተዳደግ ነዉ ያደገዉ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Місяць тому +2

    የኔ አባት ጣፍጭ የሆነ ልጅ አላህ ያሳድግህ እናተንም መታ መታውን ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Місяць тому +13

    ልጁ ሲያምር እናንተም ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ በጣም ጥሩ ጥሩ ሰዎች አሉ እድሜ ይስጣቹሁ

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj Місяць тому +10

    አደኛነኝዛሬ..❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ላይክክጩኝጋይስ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Місяць тому +1

    የኔ አባት የኔ ጣፋጭ እድግ በል ቁርጥ አባቱ ይመስል ንፁ ነዉ መቲዬ ላንቺም የዛሬ አመት ዱብ ታደርጊያለሽ የኔ ፋንዲሻ❤❤❤❤

  • @Kidist-vp5vx
    @Kidist-vp5vx Місяць тому +4

    ውይ ባባየ ደሰ ሰትል እግዚአብሄር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Місяць тому +10

    መቲዬ ጌታ በወንድ ልጅ ይባርክሽ❤

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Місяць тому

      ደምርኝ😍

    • @user-mk6ik4sv2p
      @user-mk6ik4sv2p Місяць тому

      Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Місяць тому +5

    ማሻ አላህ ረሰቹሁም አላህ ልጅ ይስጣቹሁ ማተ ማተው

  • @yanetgmbr6786
    @yanetgmbr6786 Місяць тому +3

    ኡፍ ስወዳችሁ ፈጣሪ ደግሞ የናንተን ፍጥረት ይስጣችሁ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Місяць тому +2

    ህፃኑ ግን ለአማን ያለው ፍቅር ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 Місяць тому +4

    አላህ ምረጥ ሊጀ የሰጣቹ ❤❤❤❤❤❤ያረቢ

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 Місяць тому +4

    በዝህ ውስጥ የምገኝ ደስታ የትም አይገኝም የሰበችሁትን ሁሉ ይሞለበችሁ ፈጠር

  • @user-wr5js9jt6z
    @user-wr5js9jt6z Місяць тому +6

    በርቱ የኛ ጠካራወች

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Місяць тому +5

    የኔባት እድግ በል🎉🎉🎉

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Місяць тому

    ውይ የኔ ጣፋጭ ደስ ሲል ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤🎉 እናንተም ተባረኩ የብዙዎች እናትና አባት ያድርጋቹ ብድራታቹን ጌታ ይክፈላቹ❤❤🎉🎉🎉

  • @birtuka4Tube382
    @birtuka4Tube382 Місяць тому +4

    ጌታ እየሱሰ ዘመነቸን ይመረክ❤😢

  • @MeseretTadela
    @MeseretTadela Місяць тому +1

    ማርያምን የሄን ልጅ ዛሬ እያሰብኩት ነበረ ኮሜንት ልፅፍላቸው ነገር 🥰

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Місяць тому +1

    ትትናው ደስ የሚል ባል አለሽ ደስ ትላላቹ😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ti1id4cs9b
    @user-ti1id4cs9b Місяць тому +5

    የኔ ማር እድግ በል

  • @Betelem-nt1bq
    @Betelem-nt1bq Місяць тому +1

    የኔ አባት ስያሳዝን ልጁ እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🙏

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ አብቡ የማህፀናችሁ ፍሬ የተባረከ ይሁን ቶሎ ይገረዝ ይሻላል ብርክ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emusara2016
    @emusara2016 Місяць тому +1

    የኔ ማር ሲያምር አላህ ያሳድግህ እናንተም አላህ በሰፊው ይስጣችሁ🎉🎉

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 Місяць тому +1

    ባባ እግዚአብሔር ያሳድግክ። ጌታ እየሱስን ዘመናችን ይባረከቸ❤❤❤

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 Місяць тому +1

    ዘመናችሁ ይባረክ ከዚህ በላይ ምን ደስ ይላል❤❤❤

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሁሉም ምግባራችሁ ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @wubitubi
    @wubitubi Місяць тому +1

    የኔ አባት የልጁ ሰነሰረት ደሰ ይላል❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +2

    እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሰው ልክክክክክ ናችሁ ፈጣሪ ለናተም ሷሊህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    የልጅ አዋቂ ደሥ ሢል ደሞ ሢያጎረሰዉ❤❤

  • @banchayuhilmekal7871
    @banchayuhilmekal7871 Місяць тому +2

    Bunet enat yetbarekachu nachu geta melkam lij ysxachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7f Місяць тому

    ውይ እድግ በል የኔ ፍቅር አማኒ መቲ ለዚህ ልጅ ፍቅር እንደምትሰጡት
    እንደምትደግፉት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Місяць тому +1

    ኡፍ ወላሂ አሳዘነኚ እደአባት ነዉ ያየህ

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 Місяць тому +2

    ደሞ እሱን ነዉ የሚመስለዉ❤❤❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Місяць тому +4

    😢ልጅ፡ሴጣፍጥ😢ደሞ፡ጨዋነቱ❤❤

  • @Bfhgth
    @Bfhgth Місяць тому +1

    ፈጣሪ እደዚህ ፍቅር የሆነልጅ ይስጣችሁ

  • @zeynbhussn7301
    @zeynbhussn7301 Місяць тому +1

    የዉነት ፍቅር ናቺሁ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Місяць тому +3

    እውይ ሲጣፍጥ የኔ ጌታ 😍❤❤❤❤

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan3148 Місяць тому

    ❤❤❤❤😂😂ካይን ያውጣልሸ ደስ ሲል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሸ

  • @frawomen7733
    @frawomen7733 Місяць тому +4

    በእመቤቴ እዳትተውት የኔልጅ እድግበሎ

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Місяць тому

    ❤❤❤❤ተባረኩ ጌታ በህይወት ዘመናቹ ሁሉ ደስ ያሰኛቹ ደስ ሚል ነገርን አርጋቹአልና ለምልሙልኝ እወዳቹአለዉ❤❤❤

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu Місяць тому

    መልካም ሰው❤❤❤❤❤ በርታ የኔ ወንድም እግዚአብኤር ይርዳክ

  • @RichYouTube-sg6fx
    @RichYouTube-sg6fx Місяць тому +4

    ወድሜ እየመሰለኝ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 16 днів тому +1

    ተባረኩ ደሰይላል

  • @Roza-od7ky
    @Roza-od7ky 27 днів тому

    ብዙ የኔጣፋጭ አላህያሳድግህ

  • @samprincess378
    @samprincess378 Місяць тому +2

    የኔ አባት እድግ በል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p Місяць тому

    Egzyabher Amlak abzeto yebarkachu, tsegawen yabzalachu, bezuwochen yemetmegebu, feker yemetsetu yadergachu, betam new yemwedachu❤❤❤❤ Metiye & Amani yalasebachehut bereket be betachu yegba, yasdesetachu......🙏🙏🙏🙏

  • @degu24
    @degu24 Місяць тому +1

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @yasabbaye5446
    @yasabbaye5446 Місяць тому +2

    ወይኔ ልጁ የኔ አባት

  • @user-mr7xk7ob6s
    @user-mr7xk7ob6s Місяць тому

    የልዩ ቅልጥፍናና ንቃት እንዴት ደስ እንደሚል አብሯችሁ ቢኖር በቃ ታደላችሁ

  • @user-gp6sy3jc3z
    @user-gp6sy3jc3z Місяць тому

    በስላሴ. ስም. ❤❤❤ልጅ. በጣም. ይወዳችሓል. ❤❤❤ዋው.

  • @sanaytphonetastic1915
    @sanaytphonetastic1915 Місяць тому +3

    የኔ ጠፈጭ❤❤❤

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it Місяць тому +1

    ,የአባት😢😢😢አላህየስድጋህ🙊🙊🙊🙊

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Місяць тому +2

    ወልዳችሁ ክበዱ❤❤

  • @degu24
    @degu24 Місяць тому +1

    እግዚሐቤር ይባርካችሁ እናንተንም❤❤❤❤

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እናንተም እንዲህ አይነት ልጅ ይስጣችሁ 🙏😍❤

  • @trr1069
    @trr1069 Місяць тому +5

    የኔ አባትትት እድግ በል አፉ ሲጣፍጥ😍

  • @birhanubishana4854
    @birhanubishana4854 День тому

    Both of you have nice hearts 💕

  • @lemlems683
    @lemlems683 22 дні тому

    የኔ ፋፋጭ አፉ ሲጣፍጥ አቢየ❤❤❤❤❤❤

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Місяць тому +2

    ከሳሚ ጋ ስሩልን አስገርዙዙዙት😅❤❤

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Місяць тому

    እረ በአሏህ ትንሽ ይደግ እንዳያመው ግርዛት መሰለኝ እኔም ወንድሜ አስር አመቱ ይደግ ብለውኝ ዝም አልኩ እናቴ ወንድ ልጅ ሙቶባት ስለነበር ይሞትብኛል ብላ ስለፈራች ሳይገረዝ ቀረ😢😢😢😢የኔ ማር እድግ በል ደስሲል❤❤❤❤❤

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 15 днів тому +1

    አላህ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-wt2td7sp7d
    @user-wt2td7sp7d Місяць тому +2

    Yen wudochi sitamiruu egezaberi fekerchuni yabezaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaSeid-un3bh
    @SeadaSeid-un3bh Місяць тому

    መሻአላህቤቢየ ሲያምር አላህያሳድግህ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Місяць тому +1

    Selata binorew tnsh

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Місяць тому +2

    ቆንጆ ነሽ ግን አለባበስሽንቢያንስ ጠባብ አትልበሺ

  • @user-xt6ux5zp7m
    @user-xt6ux5zp7m Місяць тому +2

    Yemi wodachu dese setelugni ko❤❤❤❤❤

  • @fatuma-qd8ss
    @fatuma-qd8ss Місяць тому

    የኔውዶቺ አላህይጠብቃቺሁ ልጁ አፍሢጣፍጥ❤❤❤

  • @etaferahumuluneh2063
    @etaferahumuluneh2063 Місяць тому +3

    Uuuuuyeee betam wededkuwachuh ❤❤❤❤

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p Місяць тому +1

    የኔማር አፉ ሢጣፍጥ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому

    ለደሀ የሚያስብ ልብ ስለሰጣችሁ ፈጣሪን አመስግኑ ሳሚዬ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @fhrfhf9176
    @fhrfhf9176 Місяць тому

    የኔ ማሮች ስወዳቹ❤❤❤❤እንደሱ ያለ ልጅ እመብርሃን እናቴ ትስጣቻ❤❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +1

    የኔ ማር አደበቱ ሲጣፍጥ💋💋 ልጅ ሳይ ትዳር ይዤ ባገባ እላለሁ🥰

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Місяць тому

    ❤❤ውይ አፉ ሲጣፍጥ የኔማር

  • @masaratnegarat3195
    @masaratnegarat3195 Місяць тому +1

    Yanaa wedii hit batam naw miwadish gn Yanaa kojoo agatishi bado siwon lanaa tinishi silii mawaki silfalakushi naw yikirtaa hitaa batami silmiwadishi naw gn lamin

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Місяць тому +2

    የኔ ቡችላ😘😘😘

  • @Samri2119
    @Samri2119 Місяць тому +1

    ብጣምነውሚውዳቹ ስላምፍቅርይስጣቹ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Місяць тому

    ጥሩ ነው አቤት ምግብ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Місяць тому

    ኡፍ ጣፋጭ የሆነ ልጅ❤

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc Місяць тому

    100k አስገቡት የመዳም ቅመሞች ቅን አሳቢ ናቸዉ ❤