ቢኒ vs ሽማግሌው ባሌ | የተከፋፈለ ልብ | ቱሉ ፎርሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #tsegayeaberar #mulugetagudeta #tuluforsa
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

КОМЕНТАРІ • 57

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 5 місяців тому +3

    የሚገርም ተሰጥዎ ነው ያለህ ከዚህ እራስ ከሚያዞረው ያገራችን ለውጥ የለለው ፖለቲካ አንተና መሰሎችህ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር በርታ

  • @Emu2116
    @Emu2116 5 місяців тому +5

    ፀጋዬ ፀግሽ የምር የተለየ ተሰጥዖ ነው ያለህ በጣም አድናቂህ ነኝ የትረካው ውበት በአነተ ላይ ነው እባክህ እንዳትጠፍ በመከራ ነው ፈለጌ ያገኘሁህ❤❤❤❤

  • @eyerusalemgebremichael9591
    @eyerusalemgebremichael9591 5 місяців тому +1

    Thanks!

  • @hayat-l3b
    @hayat-l3b 5 місяців тому +3

    ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ወላሂ አንተን እያዳመጥኩ የማልሰራው ስራ የለኝም ኑርልን ፀግሽዬ💙💙💙💙💙

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 5 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ
    ሰሙኑን የሚያስጠላ ጊዜ እያሳለፍን ነው በሄቨን ምክነያት 😢😢😢
    እስኪ ልስማው

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 5 місяців тому +2

    ፀግሽ እሌኒን ጨርስልን ወይ ፀሃፊው ሌላድርሰት ካለው አቅርብልን❤

  • @አሱየእማዉዬልጅ
    @አሱየእማዉዬልጅ 5 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ የመጀመሪያውን ሙሉ ከሆነ ሙሉውን ብታቀርብልን 😮💙💙💙💙

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 5 місяців тому +2

    ሲያሳዝን ሁለተኛው ታሪክ😪😪😪😪😪😥😥😥😯😯

  • @BiniShow-n3v
    @BiniShow-n3v 5 місяців тому +1

    Wow enam taqalaqalku

  • @HananAli-pw8uf
    @HananAli-pw8uf 5 місяців тому +1

    ፀግሽ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 5 місяців тому

    እንኳን በደህና መጣህ ጧት አዳምጠዋለሁ ፀግሽየ🎉❤

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865 5 місяців тому

    Thank you Tegesh 🥰🥰🥰

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 5 місяців тому

    ፀግሼ እንኳን ደህና መጣ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara19-f1y
    @Sara19-f1y 5 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🎉 🥰

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ፀግሻዬ❤

  • @BruktawitEdossa-p7f
    @BruktawitEdossa-p7f 5 місяців тому +1

    ከሁሉም ድጋሜ እንድትተርክልኝ የምፈልገው ህይወት ቢራቢሮን ነው

  • @tagestbab5861
    @tagestbab5861 5 місяців тому +9

    ፀግሽ ሰሞኑን ፍቅ ይዞኝ ትረካም ዘፈንም አስጠልቶኝ ነበር አሁ ለቆኝል ለካጉፋን ነበር የያዘኝ ስለመጣህ ደስብሎኝ ❤❤

  • @user-pj8gb4jq4rsossi
    @user-pj8gb4jq4rsossi 5 місяців тому

    Selam tsegish ebakihen bezih wubb behonew nogegerik sile hitsan heaven yehone negr belll😭😭😭

  • @Aስሊ
    @Aስሊ 5 місяців тому

    እኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 5 місяців тому +1

    በጣም የከፋኝ ቀን ነው

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957 5 місяців тому

    Segsheyeee ❤❤❤ ekan dehna meta teftek neber

  • @saramuleta4862
    @saramuleta4862 5 місяців тому

    😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊እኳን ደናመጣህ

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 5 місяців тому

    ወይኔ ቱሉ አስለቀሰኝ አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢

  • @KulaniiFeraja-kh3hu
    @KulaniiFeraja-kh3hu 5 місяців тому

    bagaa nagan dhuftee sagish❤😊

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm 5 місяців тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን በሄቨን ይብቃ

    • @BiniShow-n3v
      @BiniShow-n3v 5 місяців тому +1

      Ehanen yawandoch gudayin tayiw

  • @desta-tu9ux
    @desta-tu9ux 5 місяців тому +1

    Welcome

  • @kukisha5225
    @kukisha5225 5 місяців тому

    👌 wow

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 5 місяців тому

    Tegesheye wendeme nefekehege neber

  • @شاديةمحمدالبدواوي
    @شاديةمحمدالبدواوي 5 місяців тому

    Salami tageshii❤

  • @ኢትዮጵ-ዘ
    @ኢትዮጵ-ዘ 5 місяців тому

    ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢

  • @BeurtaShigute
    @BeurtaShigute 5 місяців тому

    ፀጊሽ ምነዉ ጠፈኪ ነፈከን

  • @AbelmikaelMehari
    @AbelmikaelMehari 5 місяців тому +1

    Ante demo.tabezawlak cherisilin majameriya

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 5 місяців тому

    ፍትህ ለ ሄቨን 😢😢😢😢

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 5 місяців тому +1

    ፀግዩ የኔ አለም ❤❤❤❤❤ ዛሬ ወይየ በለኚ መልስልኚ በናትህ

  • @babedana2412
    @babedana2412 5 місяців тому

    ፀግሽ በናትህ ማህሌት የት ጠፍታ ነው maya tube please እስቲ ፈልጋት እሳም እንዳትጠፋ ንገርልን

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 5 місяців тому

    ፍትህ ለ ሄቨን

  • @addisabeba6771
    @addisabeba6771 5 місяців тому

    🎉🎉

  • @شاديةمحمدالبدواوي
    @شاديةمحمدالبدواوي 5 місяців тому

    🎉🎉❤😊

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 5 місяців тому

    ♥️🙏♥️

  • @FitsumRegasa
    @FitsumRegasa 5 місяців тому

    እንኩዋን ደህና መጣህ:: እኔማ ስትጠፋ ጊዜ በስህተት Unsubscribe የሚለውን ነክቼ መስሎኝ ነበር:: በድጋሚ እንኩዋን ደህና መጣህ እንደዚማ አትጥፋ.

  • @desta-tu9ux
    @desta-tu9ux 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 5 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezaButa
    @BezaButa 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 4 місяці тому

    ❤❤❤