Yene konjo jegena set nesh fetari lijocheshen yebarkelsh yanchin ye hiwot tarik be film melek tsefo biyaweyaw erasu mert film yehoneletal ant gobez yehonek artist tsehafi esti mokrew ena yefilmun alem keyer argeh asayen yene ehet lanchi gen jegnam yansebesha👏👏👏
ua-cam.com/video/S3bt3sDzKPU/v-deo.htmlsi=jpBcjRML7pMFqIeh ሰብለ ወንጌል ኩፍል አንድ...
ua-cam.com/video/ahjmuTZM0d8/v-deo.htmlsi=fQhLYs6qDIxGBedt ሰብለ ወንጌል ክፍል 2...
ገንዬ እባክሺ እባክሺ እደዉ ስላዛኝቷ ድግል ማርያም ልለምንሺ ልጅቷ ቀና ንፁህ ልብ አላት እናም መፈሳዊ ካዉስል ይሰጣለ መምህር ተስፋየ አበራ ጋር አገናኛቸዉ ይችልጅ የሰይጣኑን አለም በደብ አይታዋለች የሰይጣንን ህብረት የደረሰባትን አቃለች ክፋታቸዉንም ደቁሷት አየችዉ
እኔ የምፈልገዉ እስኪ ያዉሩ ከመምህር ተስፋየጋር እስኪ የቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማታት ትማር ትይ ትወቅ ኦርቶዶክስ መሆን ሌላ ጉዳይ ነዉ ግን የሰይጣን ህብረት ካየችዉ በላይ ቅዱሳኑን ትወቃቸዉ ቀኝ አካሏ የተያዘዉ የኋላ ትዳሯንም የሚያምሰዉ እሱ ነዉ እግዚአብሔርን ታመልከዋለች እሱም ጠብቋታል ግን ሂወቷ እድስተካከል የዉነት መስመር የቅዱሳንን ህብረት ምልጃ እድታቅ ወደመስመር እድገባ ወደፆም ጸሎት ስግደት ጀምራ ማሰር እድችል እግዚአብሔር በጥበቃዉ ከልሏት እየኖረች ነዉ ግደለም በተሰቀለዉ እየሱስ ክርስቶስ ልጅቷ ቀናናት
ያዉሩ አገናኛት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሺን የምስጋና ያማረ የተዋበ ያርግልሺ
ግን እህቴ አችን ከልጅነትሺ ጀምሮ ሂወትሺን ያበላሸ በስደት የተሰገሰጉት መናፍስት ከዛ መልስ ያገባሺዉ ባልሺ የሚያየዉ የሰዶማዉያን መፈስ ይኸ ሁሉ ነገ ልጆችሺንም እዳያምስ በተለይ ፓጋን ሰዶማዉያን እዳይሆኑብሺ ከጅሺ ሳያመልጡ በፀበል በፀሎት በስግደት በቅዱሳን አማላጅነት በቅዱሳን መላእክታን አማላጅነት እመኝ መምህር ተስፋየጋር አዉሪ እግዚአብሔር በሚገርም ምስክርነት እናይሻለን ጥሩ ልብ ጠካራ ስለሆንሺ ትክክለኛ መስመር እስትገቢ እየጠበቀሺ ነዉ !!!።
እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ሲያከራትተኝ ሲያሰቃየኝ የነበረ እርኩስ መፈስ በህፃንነቴ ባናቴ የገባ ያየር አጋንት በቅዱስ ሚካኤል ጸበል ከተፈወስኩ ቡሀላ ነዉ ከሰወች ምሪት እራሴን በመቶ ግባቡ መምራት የጀመርኩት በነገራችን ላይ ሂወቷ ስላሳዘነኝ እየቆየሁ ነዉ እየቀጠልኩ የምፅፈዉ።
9
Memhir tesfaye abera agjiwu seblye please please egziabhier yrdash
ኩፍል🤔
የኔ አስተዋይ@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
ጠንካራ ሴት ነሽ ፀበል ብትጠመቂ መልካም ነው በተጨማሪም የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች ብታዳምጫቸው መልካም ነው ከቻልሽ ስልኩን አፈላልገሽ ደውይለት መድኃኔዓለም ክርስቶስ ፀበልን አልከለከለም አይነስውሩን በምራቁ ጭቃ አድርጎ ሂድና በሰሊሆም ታጠብ ነው ያለው ልዑል እግዚአብሔር ካንች እና ከልጆችሽ ጋር ይሁን
እህቴ ኮመንት ታነቢያለሽ ብዬ አስባለው እና ልፃፍልሽ እየውልሽ የቸርነት ችግር መንፈስ ነው ያገኘው ደግሞ ካንቺ ነው አንቺ አረብ ሃገር ያሳለፍሽው ታሪክ እስርቤት አየው ያልሽው ሁሉ ተመሳሳይ ነው አንቺን እንደዛ ለማድረግ የሚፈልግ ከባድ መንፈስ አለ የሚፈታተንሽ ለዛም ነው ወደ ባልሽ ሄዶ የሚያሰቃይሽ ስለዚህ እባክሽ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ ብዙ ትማሪያለሽ ቸርነትንም ሆነ እራስሽን ልጆችሽን ከዚ ክፉ መንፈስ ታደጊ ብርታት ያስፈልግሻል ጴንጤ ብትሆኚም ምንም ችግር የለም አዳምጠሽ ተማሪ ብዙ ጴንጤዎች ያዳምጣሉ እግዚአብሔር በጣም እየጠበቀሽ ነው መንገዱን እወቂበት እግዚአብሔር ይርዳሽ ይማርሽ
ጴንጤ እኮ ናይ
ጎበዝ ትክክል ከሷ ወጥቶ ነው የሚያምሰው
መምህር ተስፍዬ እራሱ በአጋንት እየተሰቃየሁ ነው አለ ኮ!
መምህር ተስፋዬ ራሱ በኢየሱስ ስም ነፃ መውጣት ያስፈልገዋል!
@@titigebre1680 እሱማ ነፃ ወጥቶ እኛንም እያነቃ ያለ ነው
Wow ክዝህ ሁሉ ታሪክ እጅግ ጎልቶ እና ደምቆ የታየው የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሃይልና ስልጣ oh wow የትንሣኤው ጉልበት እና አቅም ከአለቆች ከከሃይላት እና ስልጣናት የበላይ እና የበላይ መሆኑን ክሞት እንኳን ያስነሳሽ የመስቀሉን አቅም እና ሃይልነው ስዎች የጌታ ኢየሱስ ስም ከሞትም ያድናል የበላይ ነው ራዕይ መጽሐፍ ላይ በጭኑና በልብሱ ላይ የጌታዎች ጌታ የነገስታት ንጉስ ተብሎ የተፃፈበት ይላል ይሄ ጌታ ነው ከተናጣቂው አውሬ በአካል ተገለጠው ከመንጋጋው ያስመለጠሽ እረረ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለስሙ ይሁን ከሞት የተናጠቀሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የስሙ ሀይል አጋንንትንን ያንቀጠቅጣል❤❤❤ ስሙ ለዛላለም የተመሠገነ ይሁን
Amen
አሜን አሜን አሜን
የኔ ቆንጆ ያሳለፍሽው ህይወት እጅግ ይገርማል ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል እምነት እንድትቀይሪ ምናምን አይደለም ግን ትዕግስት ይኑርሽ እና የ መምህር ተስፋዬን ገጠመኞች ተመልከቻቸው የ እርኩስ መንፈስ አሰራር ይገባሻል ካንቺ ጋር የሚመሳሰሉ ታሪኮችም አሉ አንቺን እየፈተነሽ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው እና የሚያምሽ ከትዳርሽ የሚያለያይሽ በስደት እዛ መከራ ውስጥ የከተተሽ ሁሉ ሰይጣን ነው በተላይ ከ አረባገር ከተመለሽ በኋላ ሰዎቹ ብዙ ስለጣሩ የሚፈትንሽ በህመምም በትዳርም የሚያለያይሽ እርኩስ መንፈስ ነው እና ትምህርቶቹን ስሚያቸው እና ምን ማድረግ እንዳለብሽ ትረጃለሽ ከጠነከርሽ እምነትሽን መናገር ሳይጠበቅብሽ አጥማቂ የሌለበት ፀበል እንጦጦ አካባቢ እንደ ሽንቁሩ ሚካኤል አካኮ አርሴማ እንጦጦ ኪዳነምህረት እንደ እምነትሽ ፀሎት እያረግሽ ተጠመቂ ወይም ቅርብሽ ያለ ቤተክርስቲያን ብትጠመቂ ይሄ ክፉ ስራ ሁሉ ይጠፋልሻል እግዚአብሔር ያበርታሽ
የሚገርምሽ ነገር ያ የ666 መንፈስ አሁንም ከሷ ግብሩን እያገኘ ነዉ እንዴት ካልሽኝ አሁንም ጡቷን ኦፕሬሽን የምትደረግ ከሆነ መንፈሱ በተዘዋዋሪ የደም ግብሩን እያገኘ ነዉ so እንዳልሽዉ የመምህር ተስፋየ ትምህርት ያስፈልጋታን ማዳመጥ ሲጀመር ለዚህ የዳረጋት የመናፍቁ መንፈስ ነዉ
@@efratayirdaw992በትክክል ❤❤❤
መምህር ተስፋዬ እራሱ ጌታ እየሱስን ተቀብሎ ነፃ መውጣት አለበት። እሰዋ ጌታን ሀግኝታ ድናለች ምንም አትሆንንም መግደል ብችል እዛው አረብ ሃገር ነበር ሚገለው ነገር ግን የደሙ ኪዳን ስላሌ ምንም ሊያረጋት አልቻልመ አሁንም አይችልም መምህር ተስፋዬን ቸንቺው እራስሽ አምልኪው
የትረካ ተሰጥኦሽ ልዩ ነው። ያሳለፍሽውን መከራ ስታወሪ በቅምጥል የኖርሽውን ሕይወት የምትተርኪ ነው የምትመስይው። ጥንካሬሽ የአልማዝ፥ ጽናትሽ የእዮብ ነው። የፈተና ግዜሽ አልፏል። ከአሁን በሁዋላ ያለው ግዜ የልጆችሽን ፍሬ እያጣጣምሽ በተድላና ፍሰሃ የምትኖሪበት እንደሚሆን ቅንጣት ታህል አልጠራጠርም ኢንሻዓላህ።
የእየሱስ አቅም ከሰይጣን ሀይል ይበልጣል
ወንጌል የሰዉ ሁሉ መዳኛ ነዉ ❤❤❤
አልቀረብሽም 🤫ያልገበሸ ነገር አታዊሪ
እውነት ነው 😊😊
ሌቦች 😂😂
ብርሃንን ከጨለማ ጋር ያመቻመቸ ሰው ዋጋ ይከፍላል ለሷ አሁንም ተስፍ አላት ብታስተውል😢
@@TigistGebresilass-mh6ir ተስፍ ያሚታገኛው በአንድ አለህ ከመነች ብቻ ነው
ሶስቱንም ክፍል ባንዴ ነው የጨረስኩት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ያላት ማለት ሁላችንም የምናልፍባቸው የሕይወት ታሪክ አለን ግን የሷን ሳይ ጽናትን እምነትን ጥንካሬን ተማርኩኝ ከበዱኝ ቤዬ ያለፍኳቸውን ታሪኬን ሳስብ የኔ ቀሎ ታየኝ ነገር ግን አሁንም እንደ እህት ልምከርሽ ምናልባት comment የምታነቢ ከሆነ ተረጋጊ ልጆችሽን አሳድጊ ከነገሮች ወጥተሽ ጽሞና ወሰጅ ለተወሰነ ጊዜ ከወንዶች እራቂ በቃ ጌታ እግዚአብሔር የሰጠሽን ፍሬዎች የባርክልሽ መረጋጋት አለብሽ ፎከስ ልጆችሽ ላይ እና ስራሽ ወይም ምን መስራት እንዳለብሽ ማሰብ ይሁን እሺ ተባረኪ ❤❤❤ ❤❤❤ገኒዬ እናመሰግናለን thank you
ህይወትሽ የተመሰቃቀለዉለምን ይመስልሻል አይነጥላ አብሮሽአለ ፀበል ተጠመቂ መናፍቅዘመናዊነት ይመስላችአል
የዚ ምድር አይነጥላ አንቺና መሰሎችሽ ናችሁ ደብተራዎች ኦርቶዶክስ የአውሬው ተላላኪ አይደላችሁም እንዴ ስለዚህ አንቺ እራሲሽ ነይ ወደ ጌታ
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ❤
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን ሳርዬ
Amen sariya
አሜን አሜን አሜን
እህቴ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ህልም እየመሠለኝነው የታመንሽ ጌታ ኢየሱስ በምድረበዳ አልጣለሽም አሁንም ቢሆን በደንብ ፀልይ ጌታ ኢየሱስ መሉ ጤናሽ እንደ ሚመልሥልሽ ሙሉ ተሥፋ አለኝ
ፊልም ነው የሚመስለው ስታወሪ በቃ በአይምሮየ እየሳልኩ ነው ያዳመጥኩሽ ሁሉንም ታሪክሽን በጣም የሚገርም ነው በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ክብር ይሁንለት እየሱስ እንኳን ላመኑት ስሙን ለጠሩት ከሞት ያስመልጣል አንቺንም አስመለጠሽ ጌታ ይባረክ ዘመንሽ ይባረክ የረፍት እንጀራ ያድልሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር መውጫ ማምላጫ ይሁንልን በደሙ ይሸፍነን❤❤❤❤
ዕሜን ዐሜን ዐሜን
ባለታሪኳ እህታችን፣ የመምህር ተስፋየ አበራ UA-cam ቻናል ገብተሽ "ልዩ ገጠመኝ" ብለሽ የአንቺ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ እስከ መፍትሔው ስላለ አዳምጭ። መልሱን እስከ መፍትሔው እዛው ታገኝዋለሽ።
ከኢየሱስ ውጭ የተሻለ መፍትሔ የለም
የኔ እህት እባክሽ ፀበል ተጠመቂ
አንቺ ደብተራ አሁን ደሞ በናንቴ ጥንቆላ ትሰቃይ አንቺ እራሱ ፀበል ብለሽ የሚትጠጪው ውሃ አይደለም የደብተራ ሽንት ነው እሺ ስለዚህ የደብተራ ሽንት ሳይሆን የእዬሱስ ደም ነው አዳኝ ነይ ወደ ጌታ
ሰብልዬ ታሪክሽን በመጽሐፍ ብታሰፍሪው እህቶች ይማሩበርታል ጠንካራ ሴት ነሽ በልጆች የባረከሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን❤
ታሪክሽ እውነተኛ ነው እኔም ብዙ ቻሌንጅ ሀረብ ሀገር አሳልፌአለሁ ከአንቺ ባይበልጥም የዲያቢሎስን ስራ አውቀዋለሁ ነገር ግን ጌታን አጥብቆ መያዝ መትረፊያ ነው። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ። 😢😢😢😢😢😢❤❤❤
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ በጣም ቆንጆ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በርችልን መጨርሻሽን ያሳምርልሽ
እኔም
አይዞሽ ከጌታ ጋር ተስማሚ እየሱስ ክርስቶስን አስቀድሚ
100%❤❤
ሚገርም ተፈጥሮ ነው ያላት ያ ሁሉ መከራ ደርሶባት ፊትዋ ግን ያንፀባርቃል ዋው❤ በርቺ እህቴ ከባዱ ፈተና ኣልፈሽዋልና በርትተሽ ልጆችሽን ኣሳድጊ እግዚኣብሄር ካንቺ ጋ ይሁን❤ ከዚ ክፉ መንፈስም ፈፅሞ ይማርሽ እህቴ በጣም ጅግና ነሽ❤
ወይ ሰብሊ አየርጤና ልጅ እያለሽ አውቅሻለሁ በጣም ነበር የምታሳዝኝኝ ።የክሪስቲያን ህይወት መሀሉ አይነገርም ።አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው
ዮሀንስ 4:6 ሳምራዊቷ ሴት 5ባሎች ነበሩአት እረፍት የለሽ እይወት ስትኖር እየሱስ እንዳገኛት እረፍቷን ባሎች ሳይሆኑ እየሱስ እንደሰጣት ከተማ የሚጠራ ቅባት እንደሰጣት እየሱስ አንቺ ላይ ጉዳይ አለው አሁንም ለላኛው ባል ሊሆንብሽ ያለው ትወና ነው ሁሉን ትተሽ የዘላለም የእይወት ምንጭ ወደ ሆነው ወደ እረፍትሽ እየሱስ ጋር ተመለሺ ፍለጋሽ እግሩ ስር ይሁን ይሄ ተራራ መዞር ይብቃሽ አንቺ ላይ አላማ አለው እየሱስ
100%
እየሱስ ሊፀልይ ወደ ተራራ ነው የወጣው አብቡ በባዶ ጥላቻ ባዶ ጭቅላታችሁን ሞልታቹ አዋቂ አዋቂ አትጫወቱ
የተባረኬ ምክር
Wyyy pente endew ahun stmestadek ke micheal gar emtberu tmeslalachu hierarchy gin ke erya yebase new
Betkkel 100%
ምን አይነት መታደልነው የየሱስ መሆን አላዛርን ከሞት ያስነሳው አምላክ ነው የደረሰልሽ ስሙ ይባረክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
ለእግዚአብሔር ጊዜ ምትሰጪበት ዘመን አሁን ነው እንደቃልሽ❤❤ስለዚህ የመምህር ተስፋዬን ት/ት አዳምጪ ……………ፀበል ተጠመቂ ትድያለሽ
የኔን ህይወት ሌላ ሰው ይኖረዋል ብዬ አላምንም ነበር
ያሳለፍሽውን ሳይሆን ከዛም በላይ ሆኛለው
ግን በእየሱስ ሁሉንም አለፍኩት
ያመነው አድኖናል❤❤❤
የሰውን ልጅ ፈተና ይገርማል በበሩት ያሳለፍሽው ነገር በጣም ከባድና የሚያስጨንቅ ግዘ ነበር በፀሎት በጥንካረ አለፍሽው ።የለሎችም እንደዚ አልፎ ወደ አገራቸውም በተሰባቸው ይመልሳቸው ፈጣሪ
ወይ የሰው ልጅ ብርታት የሚገርም ታሪክ እናመሰግናለን❤❤❤
የዳንኤል አሞፅን ምስክርነት ስላዳመጥኩት በጣም ተረድቼሻለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከመከራ ሁሉ አስመልጦሻል ዘመንሽን እርሱን በመፈለግ ከፊቱ አትጥፊ እህቴ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ጀግና
እህቴ ያንቺን ችግር ወንዶች እንዲፈቱልሽ ስትሞክሪ ሌላ ችግር ትወልጂያለሽ ለልጆችሽ አስቢ ችግርሽን በራስሽ ለመፍታት ሞክሪ የትኛውንም ስራ ለመስራት ሞክሪ የባል ጡረተኛ መሆን ትርፉ ልጆችን ማሰቃየት ነው
ተስፋ ቆርጬ ነበር በጣም ተስፋ የሚሰጥ ነገር ነው ያስተማርሽኝ፣ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ፣ ይሄን ሁሉ ያሳለፍሽ አትመስይም ውበትሽ እንዳለ ነው፣ ስታምሪ❤ ገኒ ትመስልሻለች፣ ዘመድሽ እንዳትሆን ጥይቂ።
የሴትን ልጂ እድሜ ገዳይ የዚህ አይነት ቡዳ ወንድ ናቼው ሀስቡን አሏህ አለይሂም ይችን የመሰለች ልጂ እንድህ ያለ ወንድ አይገባትም።
በጣም ታምራለች ወላሂ አሏህ ሂዳያ ይስጣት
እህቴ ያሳለፍሽው ህይወት እጅግ ከባድ ነው እስቲ መምህር ተስፋዬ ዩቲዩብ ገብተሽ ገጠመኝ አዳምጪ ብዙ ፕሮቴስታንት ሙስሊም እህቶቻችን ተጠቅመውበታል እንደኔ የመናፍስት ውጊያ አለብሽ ትዳርሽም እንዳይፀና የሚያምሽም ሁሉ ነገር ይጠቅምሻል ትምህርቶቹን አዳምጪው ካለው ችግረ አንፃር ትምህርቱ የምትድኝበት ስለሆነ መንፈሱ ያከላክልብሻል ታግሰሽ ፈጣሪሽን በንፁ ልብ ጠይቀሽ አዳምጭው!!!
አቤት አምላኬ ምህረት እና ቸርነትሀን አብዛልን። የሚጠቅመንን እና የሚጎዳንን የማናውቅ ነን።
የኔ ቆንጆ አምላክሽ ላይ ያለሽ መተማመን ነው እስካሁን አጠንክሮ ያቆመሽ ጎበዝ ጠንካራ ተስፋ ማትቆርጥ ምርጥ እናት እግዚአብሔር በነገሮችሽ ሁሉ ካንቺጋር ይሁን
እህቴ የትወናው አለም የራሱ ችግር አለው ሌላ ጣጣ ደግሞ በራስሽ ላይ አታምጪ ልጅ ነሽ ጤነኛ ነሽ ሰርተሽ ልጆችሽን አሳድጊ ከዚህ በኋላ ከማያምን ጋር ትዳርም ሆነ ሌላ ግኑኝነት አይኑርሽ ሌላው ደግሞ የምግብ ነክ ስራዎች በትጋት ከሰራሽው ያዋጣል።አይዞሽ ስሪ እግዚአብሄርም የእጆችሽን ስራ ይባርካል። በቃሉ ሊሰራ የማይወድ አይብላ ይላል።እ/ር የአንችንም የአባትሽንም ልብ ያሳርፍ ። ልጆችሽ ሲያድጉ የሚኮሩብሽ ጀግና እናት እንጂ የሚወቅሱሽ እንዳትሆኚ። በርቺ እህቴ ተባረኪ እንፀልይልሻለን።
እህቴ በጣም አደነቅኩሽ ህይወት እንደዚህ ናት ምንም ጥፋት የለብሽም እድል የሰጠሽን እንጂ ወንድ ልጅ በኃላ ምን ሊሆን እንዴት አይነት ባህሪ ሊኖረው እንደሚችል አይታወቅም አረብ ሃገር እንጀራ ፍለጋ ሄደሽ ሰይጣን ሃብት አሳየሽ አንቺ ግን በአምላክሽ ተማምነሽ የአለምን ስጦታ ተፀይፈሽ በድህነት ከአምላክሽ ጋር መኖርን መረጥሽ አንቺ ለአለም አልተፈጠርሽም የተደገፍሽው አምላክ ሸምበቆ አይደለም አለት ነው ዝም ብለሽ ከጌታ ጋር ተስማሚ እግዚአብሔር ቀን አለው
የሚገርምነው ጽናትሽ እግዜአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።
ሰቡልየ ምናልባት እኮ የአረብ ሀገሩ እሰፒሪት ይሆናል ይህንንም ያረገው እና ተግተሽ ከእግዚአብሄር ጋ ብትጣበቂ መልካም ይመስለኛል በርች አንች ለእግዚአብሄር የተመረጥሽ ስለሆነ ነው አጋንንት የሚፈታተንሽ እና በልጆች ባርኮ መልካምም ሰው ሰቶሽ መኖር ጀመረሻል ግን ይህን ውጊያ ተቃዎሚው እግዚከብሄር ይገስፀው በእውነት ህይዎትሽን ሊያመሰቀቅል ያለ ስራው ይፈረስ
😢😢አቤት. ጥንካሬ. ከዚህ ሁሉ መከራ በኋላ እኔዴት ረጋብላ ስታወራ ታድላ. ፈጣሪ ፅናት ሲሰጥ. አሁንም. ከጌታ ጋራ ያለሽን ነገር አሁንም ጠበቅ አርገሽ።ያዢ
ኤርሚያስ ጎረቤቴ አብሮ አደጌ ነው እሱን አግብተሽ ብትኖሪ ኖሮ ህይወትሽ ካሳለፍሽው መከራ በባሰ ሲኦል ነበር የሚሆንብሽ እሱ ብቻ ሳይሆን ወንድሞቹ ሁላ ነበር የሚያሰቃዩሽ። እግዚአብሄር በልጆችሽ የምታርፊ ያድርግሽ። ወንድ አትቅረቢ ይበቃሻል
አንቺ ልጅ ቅንነትሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊነትሽ ከብዙ መከራ አትርፎሻል ለሀገርሽም አብቅቶሻል ቅንነትሽ አሁንም ይቀጥል ❤
የኔእህት ግዴለሽም ፀበል ሂጅ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
ታሪኳ መስጦኝ ሳላቀዉ ክፍል ሶስትን ጨርሻለሁ ሌላ ክፍል አንድ መስሎኝ😅😅😅😊 እህቴ እንኳን ጌታ እረዳሽ አንች ማለት ቅቤ ነሽ ተገፍተሽ ተገፍተሽ የወጣሽ ዉይይይይይ መከራ😢😢😢😢😢
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከስም በላይ ስለሆነው ቅዱስ ስሙ ብሎ ታድጎሻል፡፡ እንጂ የእምነትሽ ጉዳይ ………… ባይሆን የተዋህዶ ልጅ ብትሆኚ ድል ታደርጊያቸው ነበር ፡፡❤❤❤
ታድለሽ መሀፀነ ለምለም ነሽ በልጆችሽ ነው የሚያልፍልሽ ነይ ወደ ኦርቶዶክስ ፀበል ትጠመቂያለሽ ንስሀ ይሰጥሻል ህይወትሽ ይስተካከላል
ምን አለ እዛ? ከ እየሱስ ወጪ ወደ ውጪ 😊
ምን አለ እዛ? ከ እየሱስ ወጪ ወደ ውጪ 😊
ምን አለ እዛ? ከ እየሱስ ወጪ ወደ ውጪ 😊
ከኢየሱስ የሚበልጥ የለም አዳኟን ይዛለች ዋናዋን አምናለች የነብሷን መድኃኒት ወዲህ
ወዲያ መሄድ አያስፈልጋትም
የምትገብሮቸው አማልክቶች ከአረቡ ጅኒ በምን ይለያሉ። በስንት ቅድሳን ስም የሚመለኩት የሚሰለቡት አረቦች እንደሆኑ ንቁ። ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ለዛም ነው መቶ ዋጋ የከፈለልን አስቡበት።
እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላቅም ገራሚ ነው
የሰው ሀገር ስቃይ ከባዲነው 😢😢የኔቆጆ ወላሂ ስታምር በሂወቴ እርግት ያለሰው እወዳለሁ አላህ ሰፊ እሪዝቅ ይወፍቅሽ ሰላማችሁ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄ ሁሉ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ነውና ንስሀገብተሽ በርሜል ፅበል ሄደሽ ተጠመቂ አይዞሽ ትድኛለሽ እሱም ይድናል
በርሜል ፀበል በተቅማጥ ያለቁት😂😂😂😂😂
በርሜል😂😂😂😂😂 እየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን በአፍህ ብትመሰክር ትድናለህ ተብሎ ነው የተፃፈው እሷም ይህን አምና ፀንታ ወጥታለች በርሜል ገንቦ እንስራ አያድንም ወደ ጌታ ነይ ራስሽ።
@@sebelleteferaminas9875 ትክክል
ልቦኖ ይስጣችሁ አዎ በየሱስ ስም ድናለች ግን መንፈሱ አሁንም ዉስጦአ መንፈስ አለ ይሄን በፀበል በስግደት በፆም ነዉ የሚወጣዉ የመብርሀን ልጅ ይጠብቅሽ
በጣም እሚገርም ታሬክ ነው ጠካራም እድለኛ ሴት ነሽ ምክነያቱም ልጆች አሉሽ ጸበል ግቢ ጸልይ
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን ግን ጸበል ብትሄጂ መልካም ነው እላለው በተለይ ከአረብ አገር ጋራ ባለሽ ታሪክ ምክኒያት እርግጠኛ የሆነ ነገር ወይም ምልክት ታያለሽ
ኢየሱስ ጌታ ነው ስሙ ሐይል አለው ከክፉ የዲያቢሎስ ስራ ያስመልጣል ሰብሊ ተባረኪ አሁንም ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳሽ የእግዚይብሔር እጅ ካንቺ ጋራ ይሁን ያሰብሽው ሁለ ይሳካልሽ❤
ህይወትሽ ያማረ እዳይሆን ዳቢሎስ እያሰቃየሽ ነው እደተረዳሁት ከልጅነት እስከእውቀት ስለዚህ ንቂ የመናፍስት ዉጊያ ነዉ የመምህ ተስፍዬ አበራ ትምህር አዳምጪዉ እምነትሽን መቀየር አይጠበቅብሽም እግዚያብሔር ካቺጋር ይሁን
ገኒ የምታቀርብያአው ታሪክች በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ናቸው የሷ በጣም የሚገርም ነው በጣም ጠንካራ ሴት ናት ፈጣሪ ልጆችሸን ያሳድግልሸ 👏
በእውነት የማይሰለች መልካም አባት ነው ያለሽ አንቺ በተንከራትሺው ልክ የተንከራተተልሽ።
ቆንጅዬ እንዴት ደስ እምትይ ልጅ ነሽ.. እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ "እምናምነዉ እዉነት መፅሐፍ ቅዱሳችን ትክክል ነዉ" 🙏
ታሪክሽ በጣም ፈተና የተሞላበት ነው፡ በረኸትን የገለጽሽበት መንገድ ግን በጣም አስቀይሞኛል። እንዴት ከሰይጣን ቤት ጋር ታወዳድሪዋለሽ? ሴሰኛና ሱሰኛ ባልሽ ስላልተመችሽ ቦታውን ማጥላላት የለብሽም። አዳማ ኖረሽ ደሞ በረኸትን በረሃ ማለትሽ አለማወቅ እንጂ ሌላ አይመስለኝም። መሰረተልማት የለውም ማለት ከዚያ በኋላ ሃገር የለም ማለት አይደለም። እንዳንች አረብ ሃገር ባልሄድም ብዙ የሃገራችንን ቦታዎች አይቻለሁ፣ በረኸት በጥሩ ከማነሳቸው ቦታ አንዷ ነች፣ በተለይ የሰው የዋህነት
ትክክል 🙏🙏🙏🙏በረኸት love🤴🤴👈👈👈👈👈👈👈👈🎉🎉
ሰውየው የከተተብሽ መንፈስ እየተከተለሽ ነው እናቴ ፀበል ግቢ አለዛ ዘመንሽ ሁሉ የተመሰቃቀለ ነው
መናገር ያለባትን ይታዘቡኛል ሳትል ነው ሃሳብ አገላለፅ አንደኛ ነች
ይሄን ሁሉ ስቃይ ያሳለፈችዉ በአንዳንድ እራስ ወዳድ ወንዶች ነው እንደነዚህ አይነት ወንዶች የብዙ ሴት እህቶቻችን ህይወት አበላሽተዋል 😢
በጣም
እግዚአብሄር ልጆጅሽን በብዙ ያግዝሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ያቆይሽ እህቴ
Wow betam gobez ena jegna set nesh❤
በጣም ጠንካራ ነሽ ይሄን ሁሉ ሒወት ያሳለፍሽ አትመስይም
አሁንም ቆንጆ ነሽ
እግዚአብሔር የንሰሀ እድሜ ሰጥቶሻል በንሰሀ ተመለሽ በልጅነት ያየሽዉ ወይም ያዳመጥሹ ካሴት መንፈስ ነዉ እንዲ የሚጫወትብሽ እባክሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ፀበል ተጠመቂ እባክሽን እህት እራስሽንም ሊጆችሽ አድኚ
ሶስቱ ቁንጫዎች የባሎችሽ ቁጥር ናቸው ባህሪያቸውም እንደነሱ ነው የነበርሽበት አረብ ሀገር መርገም ቃል ከመንፈሳዊዉ አለም ወጥቶአል ያሀንን ማፍረስ ይጠበቅብሻል ቃል አውጪ እና እነዛን የዛር ውላጅ ተዋጊያቸው አንቺ የድል ነሺ ዘር ነሽ ያሀን ሁሉ አሳልፈሽ እንኳን አምሮብሽ ቆመሻል ይሄ የሆነው ደግሞ በአማኑኤል ነው እሱ ይዞሻል ከቶ አይለቅሽም እንዳትፈሪ ተነሽ እና የበሉብሽን ዘመን አስመልሺ ሌሎች እህቶችሽም ያንቺን ፈተና አይነት እንዳይፈተኑ በእምነት እቃ ጦር ተጋደይ
በርቺ ብርቱ ነሽ
እህቴ ሆይ ንስሃ ገብተሽ ፀበል ተፀበይ አልረፈደም ።።።።።
ትንሿ መክሊት አድጋ ነው ስለ ፍቅር እናወራለን የምትለን.....🤔🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ትንሽ የለም ዛሬ
ልጂ እንደሆኑ መቅረት የለም😂😂😂
😂😂😂 አዛጉን እኮ አችዬ 🙄
ትንሿ ማለት 13 አመቷ ነው
ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ
መጨርሻችነን አሳምርልን እግዚአብሔር ሆይ አንችም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤
በመጀመሪያ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤ ሲቀጥል ታሪክሽን ሙሉ መደለኒያለም አሁኑኑ ይቀይርልሻል በርችልኝ
የእውነት አንቺ የምትሞችው ጌታን የተው ሽ ቀን ነው የምድረበዳ ጌታሽን አስቢ አሁንም ጌታን አጥብቀሽ ያዢ አለም እንዳታልልሽ በርትተሽ ፀልይ መንፈሱ ይሰበራል ላንቺ የከበደሽ ሁሉ ላምላክሽ ቀላልነው
እንዴት ጌታ በብዙ እንደረዳኝ እና ነፃ እንዳወጣኝ ብታይ: ጌታን ስትመኪበት ከብዙ ጉድ ነው የሚያወጣሽ ። ኡማን እስር ቤት ጌታ ከቢላ እንዴት እንዳስመለጠኝ 😢 ኧረ ስንቱ አለፈ እና ኢየሱስ እንዴት እንዳዳነኝ እንዳስመለጠኝ ብነግርሽስ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
Yene konjo jegena set nesh fetari
lijocheshen yebarkelsh yanchin ye hiwot tarik be film melek tsefo
biyaweyaw erasu mert film
yehoneletal ant gobez yehonek artist tsehafi esti mokrew ena
yefilmun alem keyer argeh asayen
yene ehet lanchi gen jegnam
yansebesha👏👏👏
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ቀሪ ዘመንሸን መደሀኒያለም ያሳርፍሽ ፡፡ ጥንካሬሽን በእጅጉ አይቼበታለው
ሰላም ለእናንተ ይሁን ታሪኩን ሰምቼዋለም በጣም አዝኛለሁ ማለት የምፈልገው ነገር አንድነው ለባለታሪካነው ድዳ አድርገውኝ ግን በውስጤ የምናገረውን ያውቁና ይመልሳሉ ብላነበር አትሳሳቺ ይሄ ስተትነው እንዳልሽው የአጋትን መናፍስቶች ከሆኑ በልብሽ የምታወሪውን ሊረድ አይችሉም ምክንያቱም ልብና ኩላሊትን የሚመረምሪ በሰውልጆች ሁሉላይ ስልጣን ያለው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ብቻለው የአጋንንት አለቃበይው መናፍስት በይው የልባችንን የውስጣችንን ያለውን ማወቅ አልተፈቀደለትም ስለዚህ ይሄ ትንሽ ቅር አሰኝቶኛል በየሱስም ተባረኪ ጌታ መንገድሽን ሁሉ ከፉትሽ ይውጣልሽ በቃ ይበልሽ እየሱስ ዛሬም ይወድሻል ብሩክነሽ
ጽናቷ በጣም ነው የሚገርመው እግዚአብሔርን
የኔ እህት ይሄን ኮሜንት እያየሽ ከሆነ ታሪክሽን በደምቡ ተከታትያለሁ እግዚያብሔር ከብዙ ነገር ጠብቆሻል ክብር ምስጋና ይግባና ።
እነዛ ሰወች አንች ላይ መጥፎ መንፈስ አስገብተውብሻል ሕይወትሽ እንዲበጠበጥ እባክሽ ፀበል ተጠመቂ እምነትሽ ምንም ይሁን ምን ይሄ ነገር ባንች ብቻ አያቆምም እባክሽ ቤተሰቦችሽን አድኝ
ሁሉም ያልፋል አልፎ ለዚህ ያበቃሽ ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን
ቆንጆ ሴት ነሽ አኡንም የህኛ ባእል ሴቶች መጨቆን ባል ይበድላል ሚስት ይቅርታአ መጠየቅ ስቃሽን እምታውቂኡ አቺ እዲኢ አይነት ይሉታአ አያስፈልግም ትስትሽ እራሱ ይገርማል ወላኢ እኔ ባሌ አምሽቶ ብዙ ቀን ከግቢ ውጪ አሳድሬዋለሁ እያለቀሰ እሱ ነው ይቅርታ ሚጠይቀኝ ጥፉቱን ስሚያውቅ ቤተሰ ቦቼም ቤተሰቦቹ እዲያውቁ አይፈልግም ሴቶች መጨከን ያለባቹ ቦታአ ጨካኝ መሆን አለባቹ
እንዴ ሙስሊም ወንድም ያመሻልዴ 🤔 ከቶ ማንን እናግባ 🤔💔
እህቴ ራስሽን መርምሪ ብትችይ ሁለት ሰባት ተጠመቂ ይህ በቀላሉ የሚፋታሽ ነገር አይመስልም የሆነማ ነገር አለ
በጣም ጀግና እና ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ
Menfes Alebshi Yhn Sle betam Ykrta Kechalshi Bermalw Kdus Geyorgis Hegi Bemareyam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ተከራተትሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምረው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞሽ ጠካራ ነሽ
በጣም የሚገርም ታሪክ ግን ልጆቾሽን ጠቢቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
በጣም ገራሚ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ እንደገና ሂወትን ነው የሰጠሽ እንኮን የሱ ሆኑን ተባርኪ
ቁጥር ሁለት ላይም አሳቤን ነግሬሻለው ውስጥሽ ያስገቡብሽ ወንፍስ ወይ ደሞ አይቶሽ ወዶሽ ከነበር ህይወትሽን ሁሉ ሲያማርርሽ ይኖራል ሁሌም በችግር ውስጥ ነው የምታልፊው እና ተጠመቂ
Kechalish tiru kal tenageri kalchalish zime malet.
በጣም የምታምር ሳቂታ ጉደኛ ሰው እና እናት ነች እናትነት ግን ከባድ መስዋትነት ነው ፈሚያስከፍለው
የሚገርመው ነገር አንቺ ያሳለፈሽዉ ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ ከእኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ለማንኛውም ሴቶች እጅግ ሲበዛ ጠንካሮች ነን ይህ እግዚአብሔር የሰጠን ፀጋ ነው
የሁሉም ጥፋት መነሻ ከጋብቻ በፊት የሚጀመር ግንኙነት ነዉ ሴቶች እንደሚማሩበት አስባለሁ።
እውነት ነው። አምላክ ሴት ልጆቻችንን ይጠብቅልን በጣም ተሠቃየች ይቺ ልጅ። ያሣዝናል በጣም። ባልየውም በአጋንንት መንፈስ ነው የሚሠቃየው። ከሚችሉት በላይ ነው የተፈተኑት። አምላክ ይድረስላችሁ።
Simetin yeteketele wirdet bicha new yemegetimew setoch tetenikeku kegabicha befit atinekaku. Timihirt temaru rasachihun chalu wondin leredachihu bilachihu atikirebu..
የመጀመሪያ የገጠመሸ ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው ሊፈጠር ይችላል ሁለት ሦስተኛወይም ከኩዌት ከመጣሽ በኃላ ግን ሂወትሸ የተበላሸው በአንች ነው ለምን መማር ነበረብች በችርነት በአለው ዙሪያ ተፈተንኩ ተሰቃየሁ እያልሽ ነው ደሞ ሌላ ሰው ገባሽ ታርኪሽ ግራ ያጋባል በእውነት የአረብ ሀገሩ የነበረሽ እና የኤርማስ ሂይወት ልብ ይነካል ከዛ በኃላ የነበረው ግን እንዴው ለማመን ይከብዳል ምክንያቱም ከነበረሽ ሕይወት መማር ስለነበረብሽ ታሪኩን በደንብ ስለአዳመጥኩት።
በረህትን አውቀዋለሁ ከተማለሚያቅ ሰው ፉፁም አይመችም ከዚህ ሰው ጋር ከንቱ መስዋእትነት ነው የከፈልሽው
በጣም,ጀግናነሽ,በርቺ,,ከሁንወዲያ,ባልብለሽ,,አታግቢ,,,,,በተረፈጌታ,መልካምነዉ,,አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤
አቤዮ ስትይ ልቤ ይመታል አባት መከታ❤❤❤❤❤
ገነት ልጅሽ ስንት አመትዋ ነው ? ስለፍቅር የምታቀርበው ለብር ብላችሁ ታናናሽ እህቶቻችንን አታበላሹብን
ምናገባሽ 😅😅
@@saadahsaadah5302ትክክል ነው ያለችው መክሊት ፍቅርን በመፅሀፍ እንጂ የፍቅርን ህይወት ልጅ ስለሆነች አታውቀውም ለማስተማር ብቁ ናት ማለት አይቻልም
እሷ እኮ አይደለችም ስለፍቅር የምታስተምረው እንግዶቿ በፍቅር ላይ ያሉ ጥንዶች ናቸው እና ከታሪካቸው እንድንማር ነው እሷም ትማርበታለች አድጋለች በትንሹ ከ18 ዓመት በላይ ነችዕድሜዋ ይፈቅዳል
አይ ሰው ሲሰራ ደስ አይላችሁም 😢
ኸረ 20 ታልፋለች🤔
ህይወትሽን ዝብርቅር የሚያረገው ትዳርሽን የሚበጠብጠው የአረብ አገር ያለ መንፈስ ነው። ፀልይ
የአረቡ አገር ክፉ መንፈስ ለበቀለ በወንዶች በኩል በህይወትሽ እየተከታተለሽ ነፍስሸን ሊወስድ ነው የሚፈልገው በህይወትሽ እንዳትደክሚ ጌታን እንዳትለቂ
ከሊባኖስ ጀምሮ የሚከተልሽ መንፈስ እንዳለ እንዴት ዘነጋሽው? በበኩሌ ባልሽ የተጎዳው ባንቺ መንፈስ ምክንያት እንደሆነ ይሰማኛል።ምናልባትም እሱም የራሱ የቤተሰብ ጣጣ ይኖርበት ይሆናል። እባክሽ ጴንጤ ነኝ ምናምን ሳትይ የእግዚአብሔር መንፈስ በተሞላበት ውሃ ብቻ (ጸበል) ተጠመቂ። ወደ ልጆችሽ ይህ መንፈስ እንዳይልፍ እና አንቺ ያሳለፍሽውን ህይወት እንዳይደግሙት አስቢላቸው። የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አድምጪው እና ከተስማማሽ እና ካመንሽበት እርምጃ ውሰጂ። እህቴ! ግማሽ ጎኔን ያመኛል ያልሽው ደሞ መንፈሱ እስካሁን እየተከተለሽ እንደሆነ ይግባሽ እንጂ።
እህቴ ቸርነትንም እየተዋጋዉ ያለዉ ያንቺን የልጅነት መንፈስ ነዉ እባክሽን ሊ ልጆችሽ እራስሽን ቸርነትንም አድኚ
የምገርም ታርይኽ ነው እንኻን ።በሕይወት ኖርኽሽ።እግዛብሔር ረተድቶሻል።
እውነት የሚገርም ታሪክ ነው ደግሞ ጠካራ ነሽ🎉
እኔ ምመክርሽ በመንፈሳዊ ነገር መጠንከር መፀለይ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ አለብሽ ጌታ ይርዳሽ