Simien Mountain National Park |Time

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @saraasfaw7802
    @saraasfaw7802 2 роки тому +1

    Wow betam new yemiyamrew yemir Etiopia west yale aymeslem endezi aynet negeroch lay yelmedbachu Diye,tnx for Sharing us.

    • @HabtamuAsfie
      @HabtamuAsfie 6 місяців тому

      አንድ ቀን አስጎኝሽ አለው

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 2 роки тому +4

    ዳናይትዬ ምርጥ ልጅ ነሽ!!!

  • @tigistuyemane8560
    @tigistuyemane8560 2 роки тому +3

    አዚዝ በጣም ምርጥ ልጅ ነው። ከአምለሰት ጋር ሎሚ ሚዲያ ላይ የነበረውንም ፕሮግራም አይቼዋለሁ። በርታ አዚዝ!

  • @helenalmaw636
    @helenalmaw636 2 роки тому +2

    ዳኒየ ምርጥ አቀራረብ ነው one love😍😍😍🥰

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 роки тому +1

    ምርጥ ነሺ ዳናይት እናመሰግናለን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    ዋውው ዳናይት ቆንጆ እንኳን ሄድሽ ሰሜን ፓርክ ጎንደር ደስ ሲል ጎበዝ ነሽ ❤️❤️👍

  • @Vanity_vanity
    @Vanity_vanity 2 роки тому

    Aziz ye arada lij,love his energy.

  • @heran6415
    @heran6415 2 роки тому

    I really like your show.God willing,I will go next time. Thank you for encouraging me.God bless you!

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 2 роки тому

    ዋውውው😯😯 ዳናዊትዬ እናመሠግናል
    ዘና አደረግሺኝ የኔቆንጆ ይመችሺ💚💛❤👏👏👏👏

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 2 роки тому +1

    Wow endet des yilal❤❤

  • @ethiopiatenure7449
    @ethiopiatenure7449 2 роки тому

    ዳንዬ እውነት ኢትዮጵያዊ ነሽ በጭንቅ ጊዜ አልነበርሸም ውጡ ሲባል ወጣሽ ልታብራሪ ትቺያለሽ ብዙ ማለት ይቻላል

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 2 роки тому +2

    ሰላም ሀገሯ የት ነው ግን ተከዜ ስትሉ ምን እንዳሰብኩ ታውቃላቹ እኛ አማራና ትግሬዎች ምን አለበት ከመገዳደል ይልቅ ሰላምን ስምምነት ቢኖረን እንኳን ለእኛ ይቅርና ለአፍሪቃ እንተርፋለን ግን ምን ዋጋ አለሁ ክፋት ተንኮላችን እርግማን ሆኖብናል እና ወደ ፈጣሪ ብንመለስ ቅን ብንሆን ማን እንደኛ ድንቅ ይሆን ነበር

    • @merci1093
      @merci1093 2 роки тому +2

      "የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሞኝነት መጀመሪያው ደሞ ትግሬ ወገኔ ነው ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ ማሰብ ነው" ብለዋል ጋሽ ታዲዬስ ታንቱ
      ትግሬ አማራን መቼም ቢሆን ወገኔ ነው ላይልህ አትጃጃል ጠላት ወዳጅ ላይሆን አትለማመጥ

    • @adugnahailu7878
      @adugnahailu7878 2 роки тому +1

      @@merci1093 እኔ አማራ ነኝ እየተለማመጥኩ አይደለም ግን ለማለት የፈለግኩት ከጦርነት የሚገኘው ትርፉ ስደት መፈናቀል ሀገር መጥፋት ነው በርግጥ ከትግሬ ወገን የተነሳ የጥፋት ሀይል አለ ልብ ቢሉ እና ቢያስቡበት ኖሮ መሬቱ እንኳን ለኛ ለአለም ይበቃን ነበር

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому +2

    አንድ ቀን ፈጣሪ ከፈቀደ አየዋለሁ❤

    • @HabtamuAsfie
      @HabtamuAsfie 6 місяців тому

      አስጎብኚያችን

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 роки тому +1

    ዊዉ በጣም ያምራን

  • @ermiasbirhane38
    @ermiasbirhane38 2 роки тому +1

    ውቢቷ ሀገሬ

  • @belaynehbaye825
    @belaynehbaye825 2 роки тому

    Thank you for your documentary.
    I heard about the gelada monkey when Aziz tried to explain said that they neither baboon nor monkeys which is wrong.
    They are definetily gelada monkey.
    We hope you going come one day again.
    Thank you again.

  • @yonasaddisu1741
    @yonasaddisu1741 2 роки тому

    አካባቢውን ሰለአሰተዋዉቅሸ ማመሰገን እፈልጋለሁ!!
    ነገር ግን አንዳንድ ትንታኔ ልክ አይደለም :: ከአካባቢው አሰጎብኝ ወይም መሰሪያ ቤት ጋር ብተሰሪዉ የተሻለ መግለፀ እና ማሰተዋወቅ ይቻል ነበር::

  • @ermiasbirhane38
    @ermiasbirhane38 2 роки тому +1

    Next part

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 2 роки тому

    #1

  • @partmovies465
    @partmovies465 2 роки тому

    Vlog ተጀመረ

  • @davinchibad4328
    @davinchibad4328 2 роки тому +3

    ፕሮግራምማ አንቺ ብቻ ስሪ መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ስለምታቀርቢ ትለያለሽ

  • @الحمدلله-غ5ذ7ر
    @الحمدلله-غ5ذ7ر 2 роки тому

    አገሬ

  • @mamushlencoro8864
    @mamushlencoro8864 2 роки тому +1

    Legebesh

  • @eliasgiday3745
    @eliasgiday3745 2 роки тому

    ✌️✌️✌️

  • @sameeraokbai2896
    @sameeraokbai2896 2 роки тому

    Wowwoww🙋🙋🙋🙏🙏💖💞💞💞

  • @kanabeca656
    @kanabeca656 2 роки тому

    ስበትን በዚህ ይመልከቱ

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 2 роки тому

    ♥♥♥♥♥♥

  • @alphacomputersolutions2314
    @alphacomputersolutions2314 2 роки тому

    "ስጠቁም ሁላ አያየኝ ነበር" hhhhh

  • @eliasgiday3745
    @eliasgiday3745 2 роки тому

    you are beautiful and I love you so much

  • @eliasgiday3745
    @eliasgiday3745 2 роки тому

    🤣🤣🤣😂😂✌️✌️😘😘❤️❤️🌹🌹🌹😍😍

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 2 роки тому +2

    ብርድ አለ ብለሻል ግን እራቁትሽን ነሽ

  • @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
    @ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ 2 роки тому +1

    ልብስ ካለብሽ ሂደሽ 10ግዜ እብርትሽን ትነካለሽ

  • @sameeraokbai2896
    @sameeraokbai2896 2 роки тому

    Wowwoww🙋🙋🙋🙏🙏💖💞💞💞