//ልጆች ምን ይላሉ?// የጫማ ቁጥሬ 100 ነው 😂😂 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @meryemtube-f8g
    @meryemtube-f8g Рік тому +19

    አወ ሊያየ እደዚህ ነዉ እምታምረዉ ፀጉርሽ

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Рік тому +4

    የኔ ማሩች እድግ በሉ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል ❤❤❤❤

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Рік тому +4

    ዋው ልያየ ርእስኪ ከምዚ ኽትገብርዮ ኸለኺ የጸብቀልኺ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому +1

    ተመስገ ከEBS ጋዜጠኞች መካከል የሊያ አንገት ላይ ማህተብ አየሁ❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +7

    ልጆች የነገ ተስፋዎች እድግ በሉ ደስ ሲሉ

  • @MelhiqJemal
    @MelhiqJemal Рік тому +4

    ተናፋቂ ዝግጅት እሁድን በኢቢኤስ።

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +5

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው🎉🎉🎉❤

  • @RozabikaMimedo
    @RozabikaMimedo Рік тому +1

    ሊያ እሄ ፀጉር እስታይል ነው ሚያምርብሽ ❤
    ልጅቷ ጊታሩን መረጠች 😂 አይ የልጅ ነገር 😂

  • @fatumafatuma2029
    @fatumafatuma2029 Рік тому +1

    አይ ልጆች ምን ይላሉ የሚለው ፕሮግራም ተበላሸ የምር ፊት ደስ ይል ነበር

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Рік тому +1

    እንደልጅ የሚወደድ ምን አለ የኔማሮች እድግ በሉልኝ

  • @AaAa-f8y9j
    @AaAa-f8y9j Рік тому +1

    አስፍውን አምጡልን ❤❤

  • @ሲምካርድ
    @ሲምካርድ Рік тому +5

    ሊያ ይሄ የፀጉር ስታይል ብቻ ነው የሚያምርብሽ❤ አትቀይሪው😌 ትእዛዝ አይደለም😌

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ Рік тому +2

    አብሳላት የኔ ማር ይቅርብኝ አለይ እድግ በሉ❤❤❤

  • @Saeda263
    @Saeda263 Рік тому +1

    100 አለች የኔ ቅመም😂😂😂😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Рік тому +3

    እዴ ኩቱ የት ሄዴችብን 😢😢😢😢😢😢

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому +2

    ቃል ምን ሆና ነው አስዬ ማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +2

    አብሳላት ጠቃቃ ነች የኔ ፍቅር😂😂😂

  • @sssss2447
    @sssss2447 Рік тому +4

    ebsእንዴናችሁ ሁሉሰላም እንዳው ምናለ የሚረዳሰው ብታስቡ ኢትዮጵያ እየኖርን ደሀ ጠፍእንዴ እንዴት ባለሀብት የመኪና ነዳጅ ትሞላላችሁ ሰው የሚበላው እያጣ ለመኪና የሚሞሊት ቢተርፋቸውነው ስለዚህ ደሀ አለ እና ቢያንስ ለነሱ ቢሆን እላለሁ እወዳችኋለሁ

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj Рік тому +2

    አስፋዉ ስጠራቸዉ እንዴት ንቀት ይሉ ነበር

  • @Zuleyka-d9h
    @Zuleyka-d9h Рік тому +43

    ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ አስተውሉ አማራ ወይንም ኦሮሞ ወይንም ትግሬ ነጭ ቀይ ጥቁር ሀብታም ድሀ ስለሆናችሁ ሳይሆን ከቀብር ቅጣት ከጀሀንም እሳት የምትድኑት አላህን ስናስታውስ ሶላታችንን በትክክል ስንሰግድ እያንዳንዱን ነገር ለአላህ ብለን ስንተው ነው

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 Рік тому +3

      ሀቅ ነው የኔ ማር ኢንሻአላህ

    • @HanaTel-g4y
      @HanaTel-g4y Рік тому

      Lemsgedm lehulum ager selam sihonew hzbu mekerawn eyaye new berhab bechigr

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Рік тому +1

      ትክክል የኔውድ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Рік тому

      ትክክል የኔውድ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Рік тому

      ትክክል የኔውድ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @husniyaezame333
    @husniyaezame333 Рік тому +2

    ስድስተኛ ነኝ ዛሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለኮመንት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumSuleman
    @FatumSuleman Рік тому +1

    Ye Absalat Inatgin Misgana Yigebatal Lijituwan Bexiru Sinemigbar Naw Iyasadegech Yalechiw Beziw Qexiyi Alah Yasadigilish ❤

  • @husniyaezame333
    @husniyaezame333 Рік тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂አረ የዛሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Swungne
    @Swungne Рік тому

    ጨዋዎች ❤

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Рік тому +4

    አብሣላት ብሥል ናት ንግግሯ እራሡ😂

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 Рік тому +1

    የኔ ቃል ሽኮር ተመለሺ የኔ ሳቂታ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому +1

    እኳን ደህና መጣቹ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Рік тому +1

    አንቴና አሁንም ለቲቪ አሜሪካ ውስጥ ኢንዶር አንቴና ለፍላት ቲቪ እንጠቀማለን ።

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому +1

    የኔ ማሮች አደጉ😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +2

    ዳጊዬ ❤❤

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp Рік тому

    አስፋው እደት ነው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +1

    ሊያየ❤

  • @KIRUBELdOJA
    @KIRUBELdOJA Рік тому +12

    First comment ❤❤

  • @LarySmile-w3l
    @LarySmile-w3l Рік тому +1

    አብሳላት ግን ......ንግግሩዋ ❤❤ alchalkuatim 😊😊😊 lijochye tebarkulgn

  • @evanahabeshawit
    @evanahabeshawit Рік тому +4

    ዳጊ በጣም ይፈጥናል ይህን ፕሮግራም ሊያ ብቻዋን ብታቀርበው ጥሩ ነው

  • @የልፋል
    @የልፋል Рік тому

    ይቅርታ. ግን እንደኔ እሄ ፕሮግራም ማሳቁ እንደለ ሆኖ ግን ለብር ብሎ መጫከካንን ሚያስተምር ይመስለኛል ቤት አትሞክሩ ብሎ እራስን ነፃ መውጣት አይሆንም ተደጊ ልጆች መቼ ይሰመሉ ????

  • @mameabdu-vp7ce
    @mameabdu-vp7ce Рік тому +3

    አስፊቲ እዴት ነው ጤንነቱ

  • @werkneshnasir3246
    @werkneshnasir3246 Рік тому

    ቃል የት ሄደች

  • @SofiHassen
    @SofiHassen Рік тому +1

    የሉላ ቀሚስ😂😂😂😂

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Рік тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏👏👏👏

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому +2

    100😂

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye Рік тому

    እርጉዝ ናት እዴ ጠርጥሬ አለው

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Рік тому +1

    ❤️🙏💚💛❤️😍🕊❤️🕊

  • @dohaqatar6014
    @dohaqatar6014 Рік тому +1

    Welcom ❤❤

  • @Zuleyka-d9h
    @Zuleyka-d9h Рік тому +14

    ሙስሊሞች ምስሊም ስለሆናችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ❤

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Рік тому +1

    እደጉ

  • @liyamoges
    @liyamoges Рік тому

    To be honest the fact that you guys tempt the little kids like that is not just fun esp with that second fetena...:( Please don't scare little kids like that!!!:( Don't like your videos! Hope you change it!!!

  • @ShawaMuzen
    @ShawaMuzen Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤