ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ቅምሻ 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 681

  • @ethiowaterwells
    @ethiowaterwells Рік тому +2

    ጀዋር❤
    አሪቆ ሐሳቢ ነው፡፡ እንኴን ለወዳጁ፤ ለጠላቱም ሚዘናዊ ነው፡፡❤❤

  • @mohammedawol4845
    @mohammedawol4845 Рік тому +69

    ትልቅ ጋዜጠኛ ከትልቅ የፖለቲካ ሰው ጋር! በጉጉት እንጠቅብቃለን። እናመሰግናለን ደሬ!

    • @ማክቤል-ቀ6ዸ
      @ማክቤል-ቀ6ዸ Рік тому +1

      መሃይም ነህ ማለት ነው ትልቅ አራጅና ዘረኛ ነው የሚባል ጋዜጠኛውን አልተሸወድክም ያስማናል።

  • @ST-ho9qv
    @ST-ho9qv Рік тому +1

    ሰው ወደራሱ ሲመለስ እንደዚህ ነው ሰላምን ይመርጣል በትክክል ያስባል ፍታዊ ይሆናል ክብር ይጎናፀፋል በርታ ወንድሜ ተስፋ መኖሩን ባንተ አየሁ . you helped me not to loose Faith.

  • @masumsarker4412
    @masumsarker4412 Рік тому +23

    እኔ ድሮ አልወደውም ነበር አሁን ድምፁን መስማት ነው የሚናፍቀኝ ጀዊሻ❤❤❤

  • @MamoshMamosh-se7jh
    @MamoshMamosh-se7jh Рік тому +6

    ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ የምርጡ ጋዜጠኛ የታደሰ ሙሉነህ አልጋ ወራሽ ዕድሜና ጤና አብዝቼ ተመኘውልህ መልካም ጊዜለ ደረጀ ሀይሌ ዘበቅሎቤ የአዳማው ፈርጥ

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife Рік тому +2

    Bara kana kan amanamu waaqayyo qofa. በዚህ ዘመን የምታመነዉ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ። እኔ ጀዋር እንዲህ የሰዉ መጨረሻ ከሃዲ ሆዳም ለኦሮሞ ህዝብ እሄን ያህል ንቀት አለዉ ብዬ አልገመትኩም።

  • @yoyowelloraya4067
    @yoyowelloraya4067 Рік тому

    ጀዋር ፖለቲከኛ ነው ደሬ ጀዋር ከተናገራቸው የምስማማባቸውም የማልስማማባቸውም ሀሳብ እና ድርጊቶች ቢኖሩም ሀገራችን ዛሬ ዛሬ በተለየ ሁኔታ መንስኤ ምክንያት እና ውጤትን በዘርፉ የሚተነትኑ ባለሙያዎችን ትፈልጋለች ካለንበት አዘቅት ለመውጣት ያለ እውቀታቸው ፖለቲካው ላይ ገብተው ለእለት እንጀራ ፍጆታ ክቡር በሆነው የሰው ነፍስ ከሚቆምሩት ተላቃ በእውቀት እና በሀላፊነት የምትተዳደርበት ግዜ እንዲመጣ እመኛለው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታልን

  • @sumeyahabeshawit562
    @sumeyahabeshawit562 Рік тому +8

    ጀዌ አንተን የጠላውክ ሳት ይቆጨኛል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አባቴ በጣም ነው ምኖድክ አላህ ይጠብቅክ ለዝች ሀገር መቀየር ተሰፋ ያርግክ❤

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 Рік тому +43

    ብዙ ሰው ተራርቋል ተጠላልቷል ተገዳድሏል 😭😭😭 ብዙ ነገር ተፈራርቋል ለኢትዮጵያ መፍትሔ የምንጠብቀው ሰማይና ምድርን ከፈጠረው ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነው ። ጌታ ሆይ በቃ በለን😭😭😭

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 Рік тому +11

    This is how an Intelligent journalists make many. This interview will be the most viewed show of the year. I can't wait to see you gentlemen!

  • @betelehemtesfaye8616
    @betelehemtesfaye8616 Рік тому +14

    ድምጽህን ያሰማን አምላክ ይመስገን

  • @heranjossy9152
    @heranjossy9152 Рік тому

    ጀዋራችን ምርጥና ብርቅዬ የሆንክ የኦሮሞ ልጅ!!!! ለዘልአለም ኑርልን!!! እንወድሀለን!!! More importantly እናከብርሀለን!!!!

  • @GetachewJack
    @GetachewJack Рік тому +17

    ደረጀ ሀይሌ ሁሌም እንወድሃለን መልካም እና ድንቅ ኢትዮጵያዊ አምላክ ይጠብቅልን በርታ የኮረኔል መንግሥቱ ኋይለ ማርያም ቤተሰብ ይደገማል ዛሬ ላሉ ባለስልጣናት ት/ት እንዲሆን እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤❤❤

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል Рік тому +1

      ኸረ ምከረው የሆነ ቅልስልስ የሚል የጋዘጤኛነት ሙድ የሌለው ነው አይ ጋዜጠኛ እደዚህ ሙያው በኢትዮጰያ ውስጥ ሲረክስ ማዬት ያሳዝናል 😷

  • @syumyohannes
    @syumyohannes Рік тому +44

    My favorite journalist Dereje Haile. Long live. 🎉🎉🎉

  • @yared7810
    @yared7810 Рік тому +97

    ወዳጆቹም ጠላቾቹም በጉጉት የሚጠብቁት ቀን እሁድ ማታ 3:00 ሰዓት::

  • @getahunjifara5943
    @getahunjifara5943 Рік тому

    ደረጄ ተሳስተሀል እንዲ አይነት ብዙ ሚስጥር ያውቃል ብለህ የምታስበውን ሰው መጠየቅ ያለብህ በአድሜ ማብቂያው ላይ እንደ ኑዛዜ ካወራ እንጂ እንደዚ አዲስ ነገር የሌለው ጉንጭ አልፋ ቃለምልልስ ደስ አይልም

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Рік тому +1

    ጁዋር መሐመድ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር መፍትሔው በክብ ጠረጴዛ የሚደረግ የሠላም ንግግር ብቻ ነው ወደሚለው መደምደሚያ ላይ በመድረሱ በሀሳቡ 100% ከሚስማሙት ሚሊዮኖች አንዱ ነኝ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r Рік тому +1

    ሰዉየዉ ጀዉሀር ነዉ ያዉ የመሀመድ ልጅ በእልህና ና ይዋጣልን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የእንነጋገርን መርህ የዘረጋ ከሀቅ ሀዲድ ዝንፍ የማይል በእዉቀት በብስለት በእዉነት ላይ ቆሞ በመሬት የሚጫወት ወንድ ጃዉሃር መሀመድ እና ልደቱ ናቸዉ
    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገዉን አዉርተዉ የማይፈልገዉን ከሚጭኑበት ደደብ ፖለቲከኞች ሁሉ
    እዉቀት እምነት ፅናትና ፍትህን የተላበሱ ፖለቲከኞች ጃዉሃር ልደቱ ናቸዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kara.esmael
    @Kara.esmael Рік тому

    ጀዋር ደረጃው እዚህ አይደለም ሺ አመት ኑር አቦ❤❤❤

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Рік тому

    ደሬ አንተ የላይ ላይ የእፍታዉን ብቻ የሚጠይቅ ጋዜጣኛ እንዳልሆንክ ታሪክና ሥራዎችህ ምስክር ናቸዉ አሁንም እንደማድን አዉጪ በጥልቅ ቆፍረህ በታትትነህ ወክታዊና አንገብጋቢ አንኳር ጥያቄዎቹን ጥያቄዎችን ቃላመጠይቅህን ለመስማት የጀዋርንም መልስ ለመስማት በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነዉ። አመሰግናለሁ ደሬ ከድሮ ETV የጥያቄና መልስ ዉድድር ፕሮግራም አዘጋጅ በነበርክበት ጊዜ እንደሚወድድና እንደማይረሳ የትዝታ ዜማ ጆሮዬ ዉስጥ አለ የአቀራረብህ የጋዜጠኝነት ክሎትህ።

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc Рік тому

    ደሬ ትልቅ እና የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነበርክ አርትስ ቲቪ ለእኔ አንደኛ ነበር ግን ከዛሬ ጀምሮ ልክ ሀረር አርሲ በመላው ኦሮምያ በማንነታቸው እንደታረዱት ወገኖቼ ሙታችኃል ይህንን የሞት ነጋዴ ደብል ኤጄንት ስለአቀረባችሁ በጣም አዝኛለሁ ድጋሜ በቤቴ አርትስ እንደ ጣቢያ ደረጄ እንደ ጋዜጠኛ የሉም ወገኖቼ ደም ላይ የቆማችሁ የገዳይ ተባባሪ ናችሁ ከሰደበኝ ስድቡን የነገረኝ ለእዚህ በላዬ ሰብ የገፅታ ግንባታ ለመስራት ስለሞከራችሁ እናንተም ተባባሪ ናችሁ ::

  • @gishodan6799
    @gishodan6799 Рік тому +131

    ጀዋር ከባድ ሚዛን ነው ❤

  • @ydhacker339
    @ydhacker339 Рік тому +1

    ወደዳቹም ጠላቹትም ጀዋር የ ኢትዮጵያን ፖሎቲካ የለወጠ የተነበየ ከፊት ሆኖ የታገለ ለሁሉም ነገር ምክንያት ያለዉ ድንቅ መሪ ነዉ ❤

  • @serekeshiferaw1100
    @serekeshiferaw1100 Рік тому

    Legend you have class happy New year beater you are to smart🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Рік тому +20

    Respect for our beloved journalist DEREJE HAILE & great politician JAWAR MOHAMMED.

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Рік тому +3

    *ጀዊይ እኔኮ ለፋን ብዬ ቪድዬ ሰርቼብሀለሁ ይቅርታ አድርግልኝ ሀቢቢ እወድሀለሁ❤*

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo Рік тому +2

    እድሜ ሁኑንም ያስተምራል ጀውዬ ኑርልኝ

  • @jemal8575
    @jemal8575 Рік тому +5

    ብራቮ ጁሐር 👏👏👏👏 በጣም ነበር የምጠላህ ለመውደድ ም ለመጥናትም ምክንያት ያስፈልግ ነበር 🥇🏆👏👏👏🥇 ምርጥ አንደኛ ሰው ነህ ጐበዝ

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 Рік тому +1

    ጁሆያ የኔ አባት በጣም ነው ምወድህ አላህ ይጠብቅህ❤ በጣም ጃግነናህ

  • @SenaWakijr
    @SenaWakijr Рік тому +4

    ሰውየው ይችላል ስንል በምክንያት ነው ሚስማር አናቱ በተመታ ቁጥር ወደታች ይጠብቃል ማንም ሰው የተከለከለውን ነገር ለምን ብሎ መጠየቁ አይቀርም ።የእውነት መንገድ መራራ ነው ቢሆንም ግን don't give up❤❤we love u our king ❤

  • @dinktubeethio
    @dinktubeethio Рік тому

    Thank you

  • @AmirYesuf-l9i
    @AmirYesuf-l9i Рік тому +3

    ጀዋር እኮ በአደባባይ ሁሉ ሊነገርለት የሚችል በአስተሳሰብም ይሁን በሌላ በፖለቲካውም ውስጥ ምርጥ መሪ ሊሆን የሚችል የሀገራችን ዕንቁ ሰው ነው 👍👍

  • @hewangudina7425
    @hewangudina7425 Рік тому +2

    ወይኔ ቀኑ ረዘመብኝ jawee koo ቶሎ ና ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mameawol1080
    @mameawol1080 Рік тому +1

    እንኳን ተመለስክ ደሬ ከኢህአፓዎች ከምትጃጃል እነዚህን ብታቀርብ ይሻላል

  • @H2o-581
    @H2o-581 Рік тому +8

    Pls release the full interview immediately! We’re waiting

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Рік тому +1

    🔥ትልቅ ጋዜጠኛ ከትንሽ ጠባብ እንኩሮ ጋር...✔️

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Рік тому

      መሃይም ምቀኛ ጀዌ ጭንቅላትህን በታትኖ መልሶ መጠገን የሚችል ጭንቅላት ያለው ሰው ነው

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +2

    yes, ትልቅ ጋዜጠኛ ከትልቅ የፖለቲካ ሰው ጋር! can't wait. !

  • @MunaFaris-mj9so
    @MunaFaris-mj9so Рік тому

    ጀዋር ይችላል።
    ጀዋር ፣ ጌታቸው እና ልደቱ የምር ፖለትከኛ ናቸዉ።
    ሬድዋንና ብርሃኑ ነጋንም ሳልዘነጋ😍❤
    ገና አከበርኩት።

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Рік тому

      ምነው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ ጭንቅላት፣ ችሎታ ያለው የለም?? ቆርቆሮ ያሌው፣ ሁሉ።። ሁሉንም የማናይበት የማንሰማበት፣ ቀን መቼ ነው???

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Рік тому

      መጫወቻ ነው ኢትዮጵያዊ??? የጠነባው የዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች፣ ምንም ለውጥ ከያመጡም።። ልደቱ፣ አጨብጫቢ ነው!! በዛርይቷ ኢትዮጵያ፣ የትኛው ዘር ነው እሱን የሚመርጠው??? ምድረ የሰፈር አይጥ

  • @d.p.g.cwedoordie.1883
    @d.p.g.cwedoordie.1883 Рік тому +10

    በትክክል ለህዝብ ነዉ የምንታገለዉ ከላቹ ህዝብ ሳትጎዱ በጠረቤዛ ዙርያ ስህን ደስ ይላል ከልብ ከሆነ ጫወታ እንዳይሆን ህዝቡ ስለ እዉነት ደከመ ሠላም ሠላም ሰለ ሠላም መዘመር ናፍቆናል በአጭር ግዜ ችግራቹን በሠላም ፍቱ አላሃ ይርዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @temesgendula2870
      @temesgendula2870 Рік тому

      6yyyyyyyyyyyyy yygyyyyycyyyygyyyyyyyyycyyyygyyggyyygg ycggycyug ygggu gcgucgg ggu7y cuuu uyyy y gcy ucy yu yuc gu y y ucc yu cycu uy8 ycc7uyycy 7 ycy cgucu4 ug y u guilty 87x😊uyyygg,77yyxyugyu7yyf

  • @hailudebello3893
    @hailudebello3893 Рік тому +5

    ጁሐር የብዙ ሰው ደም እጁ ላይ አለ

  • @Tube-nc2rv
    @Tube-nc2rv Рік тому +1

    የታዘብኩት ነገር ቢኖር አብዘሀኛው ኢትዮጵያዊ ጀዋርን ይወዳል

  • @TesfayeGemechu-q1g
    @TesfayeGemechu-q1g Рік тому

    ጥሩ ፓለቲከኛ የተሰጠህ ኢንተርቪ በጥሩፖለቲካ መልሰሀል❤❤

  • @suufmu
    @suufmu Рік тому +4

    We love jawwe my hero
    umrii dheeradhu bilisummaafi walqixxumma saboota kan hawwa turte san argi ❤

  • @Bzambi1
    @Bzambi1 Рік тому

    You are one of the most wanted man !!
    . ያኔ ጀግና ጀግና ስትጫወት ባንተ ምክንያት ከ80 ሰው በላይ መሞቱን አትርሳ። በእጅህ የቡዙ ሰው ደም አለ። ከተጠያቂነት አታመልጥም።
    የዘገያል እንጂ አህያ የጂብ ናት ብሎአል አማራ። ቀንህን ጠብቅ።

    • @netsanetmekonin2980
      @netsanetmekonin2980 Рік тому

      ቱልቱላ

    • @Bzambi1
      @Bzambi1 Рік тому

      @@netsanetmekonin2980 ፐ በቃ ተናገርሸ ማለት ነው። ያንቺ አይነቱ ስብስብ በዝቶ ነው እኮ ሀገሬ ኢትየጲያ ሰላም ያጣችው። ጠራርጎ የማያፀዳ መቷል ጠብቂው።

  • @Gololsha
    @Gololsha Рік тому +11

    I can't wait till Sunday!

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife Рік тому +1

    ለሀገር ዉስጥ ሚዲያ የሚሰጥ ቃለመጠይቅ ምን ያጓጓል ደግሞ? ከአዉዱ ወጪ ማዉራት ይቻላል?

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому +2

    ጁሃር የከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ መሰልክ ምነው ?
    የብዙ ስዎች ደም በእጅህ ላይ አለ

  • @shukiryaaahimad7263
    @shukiryaaahimad7263 Рік тому

    Well come my dad ❤❤❤❤filatamaa koo l love you 😍 ❤

  • @iftumohamed2443
    @iftumohamed2443 Рік тому

    My favorite guy on the world I respect you I like you

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Рік тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @yonasgebrekirstos7746
    @yonasgebrekirstos7746 Рік тому

    Dereje i like yr way of questioning and views on journalism .simply u r z best.

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому

    እውነት ነው ጀዋር ተረጋግተሀል ጥሩ ነው ፖለቲካውን በሰከነ መንገድ ማስኬድ አዋቂነት ነው::

  • @mohammedguye7339
    @mohammedguye7339 Рік тому +1

    My hero is coming soon
    Big respect Bossa

  • @genetkassa7761
    @genetkassa7761 Рік тому +6

    Will Come to back Dereje Haile🙏❤️❤️❤️

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Рік тому +2

    ጉራጌ ነኝ ጅዌን በጣምምም ነው ምወደው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አገራችን ዩናይትድ ሚያረግ ጀግና ነው

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Рік тому +1

    እኔ ኢትዮጵያኒስት የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ጃዋር ግን ይመስጠኛል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +11

    ይሄን የመስለ የፖለቲካ ብስለትና ንግግር አዋቂነት ይዞ ለሀገር ስላምና አንድነት ቢስራ ሀገርን መለወጥ የሚችል ፖለቲከኛ ነው ለዝርዝሩ እሁድን እንጠብቃለን የዛ ስው ይበለን🙏🏾 ጠያቂው ደረጀ ሀይሌ በመሆኑ ❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому +4

      በሜንጫ አንገት እንቆርጣለን የሚኒሊክ ሰፋሪ ተጠርጎ ይወጣል አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ብሎ 15 አመት ብሩን ከፋሎ የሚጠባበቀውን ኮንዶሚኒየም በነፃ ያሳደለ ለቄሮ ተከበብኩ ብሎ ስንት ንፁሀን ያስገደለ ብራዩ የጋሞ ልጆችን ያስጨፈጨፈ ከኢትዮጵያ ኦሮሚያ ትቅደም የሚል ሰው ነው የሚደነቀው ገንጣይ ካርታ የሰራ ሰው የንፁሀን ደም በጁ አለ እየመነመነ ነው እግዚአብሄር ዝም አይልም ያቅበዘብዛል የኝአ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ያለው አብይ እውነቱን ነው በአንድ ኢንተርቢ የሆነበትን ይረሳል ልቡ ወከክ ይላል የሚገርመው እነሱም ስስ ጎኑን ያዉቁታል የህዝቡን

    • @naniiakilile8782
      @naniiakilile8782 Рік тому

      በፊቱንም በ አርሱ ስም የመያስመስሉ አሉ. ሰው ከስህተቱ ልታርም ይቺላል

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Рік тому

      ሂጂ ገገማ ጅል ዝም ብለሽ ስለማታውቂው ነገር አፍሽን አትክፈቺ መሀይም ዶንቆሮ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012

  • @georgeroro4693
    @georgeroro4693 Рік тому

    Morning or night guys?

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 Рік тому +7

    Jawar Ilama Abaagadaa we Love you❤❤❤

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 Рік тому +2

    ጂዊ ሀቢቢ አላህ ይጠዉል እምርህ

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s Рік тому +1

    እሁድ ራቀኝ ጃ የኔ አንደኛ❤❤

  • @Freepress12
    @Freepress12 Рік тому +3

    86 አማራ ተከበብኩ ብሎ ያስጨረሰው ወንጀለኛ

    • @AdmasuAlemu-p5t
      @AdmasuAlemu-p5t Рік тому +1

      የሞቱ ሰዎች ብሄራቸዉን
      ካወክ አስገዳዩ አንተ መሆን አለብህ

  • @Makiyaa-p1v
    @Makiyaa-p1v Рік тому

    Jawaroo lencaa oromoo bagaa kenyaa tattee❤❤❤❤❤❤

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 Рік тому +7

    የሚገርም ፓለቲከኛ ጀዋር ይመችህ ጀግናችን ጠንክር

  • @AbduAb-ov8fr
    @AbduAb-ov8fr Рік тому

    ጀዋር አድናቂህ ነኝ

  • @fin-056
    @fin-056 Рік тому +4

    አላማችሁን ካሳካችሁ በኋላ ሰላም ይሻላል አላለም አማራ እና ትግራይን በጦርነት ካደቀቀ በኋላ ሰላም የሚባል የለም የጃችሁን ታገኛላችሁ ገና

    • @ibsaadem9396
      @ibsaadem9396 Рік тому +1

      መብትህ ነው በፈለከው ጊዜ መሞት ትቺላላህ

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Рік тому +23

    Thank you for making me stand as an Amharan. If it wasn't for you, I would have still been dancing to that inaudible song called "Ethiopia"

    • @Hop930
      @Hop930 Рік тому +5

      Hmm What if he ran for to be prime minister and won it?? i guess he could manage to create a more peaceful Ethiopia. I see an Ethiopia through him . My perception

    • @abeltadesse4104
      @abeltadesse4104 Рік тому +4

      @@Hop930 One problem I have noticed from pro-TPLF/OLA is that you all think we, the new generation of Amharans, are as politically naive as our fathers. Hell No!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @dagmawiyehualashet1873
      @dagmawiyehualashet1873 Рік тому

      አስመሳይ/ሸረኛ/ግዜ ጠባቂ / መሰሪ... የሚባሉ ቃላቶች በሰው መልክ ግለፅ ብብባል በቅድሚያ ጀዋር ቀጥሎ አብይን ነው ምጠቅሰው... በፍፁም ዳግመኛ ልንሸወድባቸው የማልፈልጋቸው ግለሰብ ዝርዝሮች ውስጥ ዚስ ጋይ ቁንጮ ነው :: "የሞቱት ሞተዋል ያሉትን እንስጋ"

    • @KnowThyselfX
      @KnowThyselfX Рік тому +1

      Well said and agreed 💯 👍🏾👏🏾🙌🏾

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Рік тому +2

      You're not Amhara, don't lie

  • @KadiroElemo
    @KadiroElemo Рік тому

    The meeting of the titans is eagerly awaited ❤

  • @getnetalemu4427
    @getnetalemu4427 Рік тому

    Thank you Dere,for the program....the background music is very loud......

  • @ኡሙአብዱረዛቅኡሙአብደልቃ

    ጁሀር መሀመድ
    በምክናየት ነው የምንውድህ❤

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 Рік тому +13

    መች ነው በጉጉት ገደላችሁን እኮ😊

    • @lilmarwy7752
      @lilmarwy7752 Рік тому +2

      እሁድ ማታ ተብሏል እኮ

  • @Olgih
    @Olgih Рік тому

    ቅምሻ ሶስትና ቅምሻ አራትንም እንጠብቃለን ።😅😅
    ጃዋር በደህና ቀን ያገኘዉን የአሜሪካን ዜግነት እንደለመደዉ አልፈልግም ብሎ ክዶ መልሶ አሁን መግቢያ አጥቶ የተቀመጠ ሰዉ ነዉ
    አገራቸዉን ለከዱ ግለሰቦች እንዲህ ስትጨፍሩ መመልከት በበኩሌ ያዝናናኛል።

  • @samiraabrahim8798
    @samiraabrahim8798 Рік тому

    My king jawwar ko🦁😘😘😘😘

  • @KadiroElemo
    @KadiroElemo Рік тому

    ወይ ጊዜ ደጉ! ጃዋር ድሮ ኦሮሞ ፈሬስት ነኝ አለ ተብዬ ይተች ነበር፤ አሁን አማራ ፈሬስት አደረገኝ ተብሎ ያመሰግናል?

  • @selambelumojo5098
    @selambelumojo5098 Рік тому +5

    Can you please set a stage with Ato Lidetu Ayalew for Interview. Thank You,

  • @anwarabdulmajid7949
    @anwarabdulmajid7949 Рік тому

    በጉጉት ላይ ነኝ ሁለት የማደንቃችሁ ምርጦች ደረጄ ሃይሌ እና ጃ

  • @Fevuhub
    @Fevuhub Рік тому

    ከከለከልከኝ ይብስብኛል ሲል ጀዌ ሀገር መምራቱንም አንድ ቀን መሪ ይሆናል ማለት ነው ሰለከለከሉት ብሶበት ብዬ ነው ይመችህ ሙሉውን ለመስማት እሁድን ፎርዋርድ ባደርግ አልኩኝ አልደርስ ብሎኝ 😊

  • @idrisdaandii2433
    @idrisdaandii2433 Рік тому

    Waiting; eagerly🙏🙏🙏

  • @abdmusema9375
    @abdmusema9375 Рік тому

    ጃ ❤❤
    ምክንያታዊ ሰው እውነተኛ ጀግና

  • @MoheSiraj
    @MoheSiraj Рік тому

    Ask about lema megrsa.

  • @MnteHabtamu
    @MnteHabtamu Рік тому +5

    እንደኔ እሁድ የራቀበት ሰው 3 ሰአት ምሽት

  • @gechohailu8073
    @gechohailu8073 Рік тому

    He is the best political analyst

  • @BRK60608
    @BRK60608 Рік тому +16

    Thank you Jawar for making me"Amhara First"

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Рік тому +4

      Jawar's famous slogan ''Ethiopia out of Oromia'' resulted in the slaughter of 40 thousand Amharas in the last 5 years.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Рік тому

      You're not Amhara, don't lie!! He follows the philosophy of "us" and "them," which made millions displaced in their own nation escaping for their lives. No civilized or intelligent person would believe in Tribal Politics. And we see them residing in another country as refugees or immigrants moving freely. Hypocrites!!! Humanity before Ethnicity!

    • @BRK60608
      @BRK60608 Рік тому

      @@ETBeMore Swallow your fucken philo, I am Amhara.whatever he thinks or does today, he contributed a lot indirectly for Amhara nationalism to flourish. I know Tribal politics is bad but fighting for a country while others fighting for their own tribe is the worst. imagine this criminal now pretends he is matured politician but we never forget those who lost their life while sitting at their home because of his nonsense noise. Amhara never go back, for that matter it is unfortunate to be counted as a member of a nation with such backwards...

    • @Jackson-br5ck
      @Jackson-br5ck Рік тому

      @@abuhaile6517 Nah you guys need to stop this bullshit

  • @MeyiramAli
    @MeyiramAli Рік тому

    Jaaweee. King❤❤❤❤❤

  • @kafanidhaqaba8447
    @kafanidhaqaba8447 Рік тому

    Jawee koo I Love you 😍😍 ❤❤❤❣👏

  • @MohammedsuleymanMumed
    @MohammedsuleymanMumed Рік тому

    Wel come jawe I'm eager to see you❤❤❤❤

  • @kiyawario6482
    @kiyawario6482 Рік тому +1

    Please full interview, can't wait😢

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      ውይይቱን ቆራርጦ በማቅረብ የሚገኝ ጥቅም ምን ታያችሁ? የሚገርም ነው በኢትዮጵያ ሁልግዜ የሚታዩት ትርጉም የለሽ ዘዴዎች?

  • @AY-bi1cj
    @AY-bi1cj Рік тому

    Waiting dere post pls

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Рік тому +6

    የብዙ አማሮች ደም እጅላይ ያለ ሰው ነው ጊዜው ሲደርስ በዘር ማጥፋት የሚጠየቅ ሰው ነው

    • @zebibamussa2181
      @zebibamussa2181 Рік тому +2

      የጎንደር ሙስሊሞችን ዋጋ ክፈሉ መጀመሪያ ምድረ ቅዝናም

  • @AefaZewde
    @AefaZewde Рік тому +1

    እሁድ እራቀኝ❤❤❤

  • @BilisumaMideksa
    @BilisumaMideksa Рік тому +4

    Jawee keenya💪💪💪💪💪💪

  • @MohammednurTeshita
    @MohammednurTeshita Рік тому

    We can't wait dear

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Рік тому +2

    የጀዎር ሆነ የበሻሻው ቁማር ድሮ ተበልታል አማራን አንዱ በሜንጫ ሌላው በድሮን እየገደሉ ማቀርሸት ቀርታል.መገፋት መገደል አማራ እንቢ ብሎ ተነስታል ደግሞም ፍትህን በጉልበቱ ያከብራል!!

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል

    አንድ ያልገባኝ ነገር ይሄን ቡቸር ቃል መጠየቅ ለማድረግ በጀት ተበጅቶ ኬንያ ድረስ ጋዜጠኛ መላክ ለምን አስፈለገ??? አልገባኝም ጃዋርን ብሎ ፓለቲከኛኛኛኛኛኛ😏 በለው ቀንጥሰው በጥሰው የሚል አይደል እንዴ??? ያሳዝናል የአማራ ተወላጁ እሱን ፍለጋ ኬንያ ድረስ መሄዱ ሚጫህ ናፈቀን ይሆን መልክቱ?😷

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Рік тому +1

    Jawar is only political person that i support in my country ❤❤

  • @keftam
    @keftam Рік тому

    ውይይቱን ቆራርጦ በማቅረብ የሚገኝ ጥቅም ምን ታያችሁ? የሚገርም ነው በኢትዮጵያ ሁልግዜ የሚታዩት ትርጉም የለሽ ዘዴዎች?

  • @TTG713
    @TTG713 Рік тому +1

    Am eagerly waiting for this full interview

  • @rozamoh
    @rozamoh Рік тому

    I cant wait

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 Рік тому +10

    ጀውሀር እውነት ብሏል። " ከከለከልከው ይብስበታል" ጀውሀር ፈልጎ ማንም ሊያቆመው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም ህሊናው ብቻ ነው የሚያቆመው።

    • @abiyaddis970
      @abiyaddis970 Рік тому +5

      ይህች ምድራዊ ኃይል የለም ተብየዋ ጨዋታ ባላዋቂ ድፍረት ብቅ ያለች ድንቍርና ናት፡ ትቅርብህ ደግመህ አትጠቀማት!

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 Рік тому +4

      አይቶ ለማያውቅ ዳቦ ፍሪዳው ነው:: የማያውቅ ሰው ሁሉ አዋቂ ይመስለዋል::

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v Рік тому +3

      😢😢😢😢😢 አታስቀኝ ቄሮ ብሮ ሲል ኖሮ እስር ቤት ሲማቅቅ ማን አስጣለው.ወዳጄ ምትመነዝረው ገምዘብ ሲሟሟ ደጋፊህም ይሟሟ እና ሌላ አጉራሽ ይፈልጋል!!እንደ አህያ ማናፋቱን ተዎት በሻሻው ባለድሮኑም ነፍስ ግቢ ውጭ ሆኖበታል!!😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Рік тому +2

      ምድራዊ ሃይል ካላስቆመው ምነው ታዲያ መንግስት ነኝ እያለ ሲፎክር ከርቸሌ ተከርችሞ የቀዘነች ፍየል መስሎ ወጣ?

    • @kestedemena280
      @kestedemena280 Рік тому

      ምድራዊ ሃይል ነው ያልከው ?? ይሄ በንፁሃን ደም የሰከረ ጫታም ከኢትዮጵያ ህዝብ አያልፍም !!

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Рік тому

    ልጅ ደረጀ ጀዋርና እና በቀለ ገርባ ናቸዉ እኮ የኦሮሞን ቄሮ ፀረ አማራ መርዝ አስተምረዉ ላሁኑ እልቂት ወገኖች እየተማገዱ ያሉት። አሁን ሁለቱም ሜኔሶታ ይኖራሉ። ያለኝን ቪዲዮ ልኬልህ ብታየዉ ጥሩ ነበር። ዋትስአፕ አካዉንት ወይም ሜሴንጀር ካለህ ብትልክልኝ ከመቅፅበት እልክልሀለሁ። አመሰግናለሁ።