በርገር በዱቤ እሸጥ ነበር | Neba 4kilo | ወቸው GOOD

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 551

  • @DM-w3r
    @DM-w3r Рік тому +947

    ቀጣይ Nebilnur ይቅረብ የምትሉ👍

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ Рік тому +54

    አቤል ቀልድህም ቁምነገርህም cool ❤👌

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Рік тому +61

    በጣም ብዙ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደዚህ ዓይነት በሳቅ ጀምረን በሳቅ የሚያልቅ ሁለት ሰዓት ሙሉ ሳይሰለቸኝ ያየሁት ብሮድካስት የለም ይመቻችሁ ምርጦች ✌️✌️✌️

  • @Dawitdir
    @Dawitdir Рік тому +25

    Best Ethiopian podcast!

  • @MekdelawitGirma-x5q
    @MekdelawitGirma-x5q Рік тому +124

    You guys ያሰራችሁን ይስጣችሁ..ከናንተጋ አብሬ እያገጠጥኩ የደቀንኩት ውሃ ቤቴን ሞልቶ አጥለቀለቀው😢😢ውሃየን አፍሼም ቢሆን ማየት ቀጥያለው😂 ወቸ..ወቸው ጉድ🤔🤭

    • @Abtech129
      @Abtech129 Рік тому

      😂

    • @fifidagi
      @fifidagi Рік тому +1

      እኔ አለሁ በተወደደ ጤፍ እንጀራ ያረረብኝ የባስ ትኬት ቆርጦ የት ይሆን የሚወርደው እያልኩ😅😅😅😅😅😅

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  Рік тому +7

      We apologize 😄

  • @tarekmamo4780
    @tarekmamo4780 Рік тому +76

    እንደዚህ የተገለፈጠበት episode አይኖርም😂😂😂 ደስ ይል ነበር tnx guys

  • @Ethiopia881
    @Ethiopia881 Рік тому +5

    Thanks!

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  Рік тому +1

      Thank you so much for watching!

  • @DrrediateA
    @DrrediateA Рік тому +67

    You guys are killing the podcast game!! Keep it up! I would love to see Lual.

  • @kerimtighm1824
    @kerimtighm1824 Рік тому +13

    አቤላ በጣም ነዉ ምትመቺኝ ዝርያ ያራዳ ልጅ ጭዌ ትችያለሽ ❤❤

  • @yomk1953
    @yomk1953 Рік тому +44

    Lamen ba week 2 Episode alkume why not? My favorite podcast keep it ☝️Up brothers ❤❤ Saturday metabake Razamabene 😌😌

  • @AbelNegash-zv1om
    @AbelNegash-zv1om Рік тому +5

    የአቤል አሳሳቅ ግን ነባ አያት የተወለደልኝ እንጂ የሞተብኝ ያለ አይመስልም😂 keep the good work guys ደሞ ደጃዝማች ገነሜ ታዋቂ አርበኛ ናቸው

  • @abaskedir4082
    @abaskedir4082 Рік тому +8

    Comedian mame ይቅረብ የምትሉ he is so geniuse

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 10 місяців тому +2

    የእናንተ ፕሮግራም ሱስ ነው የሆነብኝ በጣም ታዝናናላችሁ እወዳችኋለሁ የአገሬ ልጆች በጣም ያዝናናል ያስቃል 😂❤

  • @misran9624
    @misran9624 Рік тому +9

    Abela zare fuwa blhal mashallah 😊

  • @etabatube1198
    @etabatube1198 Рік тому +18

    እናንተ ቀርፃቹ ስጨርሱ 5 ሰዓት
    እኔ አይቼ ስጨርስ 5 ሰዓት
    ሳላያቹ አላድርም ብዬ እንቅልፌን ሽጬ በላው
    እዚ ፖድካስት ላይ ነቢልን ማየት እንፈልጋለን ብራዘርስ......ኢመቻቹ👌

  • @tigistfissha330
    @tigistfissha330 Рік тому +6

    ወቸው good በጣም ምርጥዬ podcast በውነት👏
    ብዙ ነገር የሞከሩ እና ስኬታማ ሰዎችን ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን ይመቻቹህ

  • @solomemulugeta8779
    @solomemulugeta8779 Рік тому +9

    ለምን እርስ በራሳቹ አትጠያየቁም
    አሪፍ ነገር ያላችሁ ይመስለኛል
    እንደዉም ለበዓል ልዩ ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ

  • @yosephmulugeta6773
    @yosephmulugeta6773 Рік тому +4

    Best Episode Ever.............GOAT EPISODE

  • @Mikonegn
    @Mikonegn Рік тому +3

    Beki about አስተናጋጅ የተናገርሽው 👌👏👏👏👏👏👏

  • @tesfutilahun
    @tesfutilahun Рік тому +55

    13:17 - ገነሜ means Oromic word, "someone who wake early morning"

    • @AddisEntertainment1
      @AddisEntertainment1 11 місяців тому +2

      So what?

    • @abdusesadik726
      @abdusesadik726 10 місяців тому +4

      Ohh oromigha be English translate sesema lemejemerea gize leka endezim yemetawal😂😂

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 9 місяців тому +2

      ምነው በአማርኛ ብታረገው😅😅

    • @tesfutilahun
      @tesfutilahun 9 місяців тому

      አለችማ ለዛ ነው 😂

    • @ZaynabKa-l8h
      @ZaynabKa-l8h Місяць тому

      ❤❤❤❤

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Рік тому +7

    አቤሎ ምስኪን ጨዋ ጭምትና አስተዋይ

  • @eliyaszewude4779
    @eliyaszewude4779 Рік тому

    I think all three of you got chemistry it's natural the way You express and ask the questions ወቸው Good you guys are killin it

  • @Fraolarega
    @Fraolarega Рік тому +16

    እኔ የገረመኝ ነባ ድሬ ውስጥ እንደ ኳስ ተጫዋቾች ምስል ባጃጆች ለይ ምናም አለ ማርያምን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 Рік тому +7

    በጣ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወቸውጉዶች እዚ ፖድካስትላይ ቀርበው የማያቸው ሰዎች ከአንዱዋ በስተቀር መሳጭና የሚገርም እንዲሁም አስተማሪ ታሪክ ያላቸው ናቸው ከሳምንት ሳምንት በጣም ጎልቶ የሚታይ ለውጥ ነው እያሳያቹ ያላችሁት guys keep it up 👍

  • @samrawitsamuel5726
    @samrawitsamuel5726 Рік тому +6

    am from tigray i love this podcast ❤

  • @brookzewge
    @brookzewge Рік тому +4

    Wish it was longer , amazing pod and guest as usual

  • @yegete_wa
    @yegete_wa Рік тому +24

    I am from india I love this podcast .... tlalek😅

  • @RoberaTamrat-nm3nq
    @RoberaTamrat-nm3nq Рік тому +28

    እኔ ቦርቶላ ይመቸኛል የፕሮግራሙ ድምቀት ነው 😁🤣 ።

  • @MenaZewge
    @MenaZewge Рік тому +5

    Abel is calm and cool❤

  • @emnetzerayakob6570
    @emnetzerayakob6570 Рік тому +3

    Thank you for creating the best podcast to look forward too, I enjoy the contents lots. You are doing great, keep it up guys. 👏👏👏👏👏

  • @ethiocanada2876
    @ethiocanada2876 Рік тому +4

    አማርኛ ያልሆነ ስያሜ ስድብ የሚመስላችሁ ነገርስ ..የዕውቀት አድማስ ይስፋ!!

  • @endalktessema8689
    @endalktessema8689 11 місяців тому +1

    What a struggle to be rell man ! Ambesa Neba ! Wish you all the success!!

  • @meldestesfaye8412
    @meldestesfaye8412 Рік тому +1

    እኔ አስተያዬት ሰጥቼ አላውቅም እደዚህ አይነት አስቂኝና ፈታ ያለ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም keep up

  • @awokemasrie8392
    @awokemasrie8392 Рік тому +5

    ቤካ ግን ለማይኩ ደህንነት ሲባል ቀረጻው እስከሚያልቅ ካቴና ቢገባልህስ?

  • @adelsiraj6134
    @adelsiraj6134 Рік тому +7

    My favourite podcast ever💚💛❤

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 Рік тому +16

    እረ ወይኔ ተክልዬን ዉስጤ ነባ ይሆን ዛሬ እያልኩ ነበር ምወዳቹ ❤❤❤

  • @chaltutube5924
    @chaltutube5924 Рік тому +4

    Ganamee ! Malate tawate malate new ba Afan Oromoo okay guys ❤❤❤ baay'ee sinjaaladha dhugaa jabadha

  • @Coashanti
    @Coashanti Рік тому +3

    wowww you made my Sunday wonderful 🤣🤣🤣tnx guys

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 Рік тому +1

    Ohh ejun eyenekaka shown erebeshew......endalay aregegn...betam yabesachal ..ejun yemayarf kehone lju ayikreb...giziyen akatelku ejun eyenekaka

  • @allin90
    @allin90 Рік тому +1

    መች ነው ጎበዝ ተማሪ ሚቀርበው😂😂

  • @MelatTayetu
    @MelatTayetu Рік тому +6

    ቤካን አስቃያቹት እኮ 😢 ማይኩን አትንካ እያላቹ ከተሰበረ እኔ ገዛለው
    Don't worry be happy beka 😊❤

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  Рік тому +3

      Yazulegne ichin lij sebrotal bey gezhi 😄

  • @MubarekHaile
    @MubarekHaile Рік тому +2

    በጣጣጣጣጣጣጣም የተሳቀበት Episod!
    በርቱልኝ

  • @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ

    አቤል ሲስቅ ደስ ይላል ❤

  • @zedo1291
    @zedo1291 Рік тому +2

    ማርያምን ደስ እያለኝ ነው ምሰማቹ ወዳቹሀለው❤❤

  • @Drezzy_57
    @Drezzy_57 Рік тому +2

    Abel you look good today👍

  • @nahomyams2159
    @nahomyams2159 5 місяців тому +1

    53:27 beki's reaction 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NanatiGutema
    @NanatiGutema Рік тому +2

    am nanati. in the middle of the show, you said my word about beka's hand and i felt good.

  • @gelila64
    @gelila64 Рік тому +3

    This guy is hilarious......,😂😂😂

  • @mdigitalbooks
    @mdigitalbooks Рік тому +1

    My Favorite Podcas ያበደ ነው keep it up.

  • @kumidaasfaw1921
    @kumidaasfaw1921 Рік тому +2

    ኮሜዲያን ማሜ ይቅረብ ቀጣዩ 🙌

  • @kalabhd
    @kalabhd Рік тому +4

    እረ ነቢል ይቅረብ ❤❤❤❤

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 Рік тому +2

    Enie ljie enkulal wotet yesinde mrtoch gebs yekbat ehloch abukadon chemro....atmit ehl atbelam....bcha yemtbelawun lgerachihu.....shiro..kinche ye aja ruz ke atklt demo muz ena burtukan bcha...hemen dr mesfin neber yemiketatelat tefetro new 5 amet lay litewat yichilal blo neber...endalewum 5 ametua lay tituat gin enkulal ena wotet yasnesabatal lelawun gin alhamdullilah ahun 6 ametua new

  • @melesebekele34
    @melesebekele34 11 місяців тому +1

    wawuuuuuu des yemil gize neber

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Рік тому +3

    I love this show የ ማዳም ቅመምኝ from ሳዉዲ able I like the narrative video of you 😅

  • @Rachie-Bear
    @Rachie-Bear Рік тому +2

    Always yoni make me 😂😂in the middle of conversation

  • @tedrosasnake
    @tedrosasnake 9 місяців тому

    wechew goooooooood eysbalachu aswalachehumg yemechachu
    the restorant part beki bedgami enkuan des alesh

  • @Abelasrat-rk2wu
    @Abelasrat-rk2wu 5 місяців тому

    Who is z guest .liyuye love ur energy and all but let the guest tell the story.💚

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Рік тому +2

    ቤኪ እጁ እንዲያርፍ የሆነ ስፕሪንግ ይዞ ይግባ 😂 ማይኩን ስፓናቶ አረገው እኮ

  • @oliyadtg0000
    @oliyadtg0000 Рік тому +3

    My favorite podcast ❤

  • @MayaRest-u1e
    @MayaRest-u1e 11 місяців тому +1

    Beka pls wechew gud atibel yikribih

  • @አቦቸርአቦቸር
    @አቦቸርአቦቸር Рік тому +8

    Next episode በናታቹ ስሜን ጥሩት በጣም ነው ምከታተላቹ በሺር ነው ስሜ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Рік тому +1

    ነባ ቅጭሎን ሰላም በልልኝ አድናቂው ነኝ 😮

  • @AlemuBelete-co6cd
    @AlemuBelete-co6cd Рік тому +1

    አቦ ይመቻቹሁ በተለይ አቤል በጣም ነው የሚመቼኝ

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 Рік тому +6

    i'm from Tajikistan and i love dizz podcast! maharaban

    • @goldenevents8985
      @goldenevents8985 Рік тому +1

      Can you listen amharic?

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Рік тому +4

      አሰክሱን ባካችሁ የኑሮው ይበቃናል 😅

    • @supremeleader989
      @supremeleader989 Рік тому +1

      @@goldenevents8985 ኧረ አልሰማም

  • @BereketDesta-d1n
    @BereketDesta-d1n Рік тому

    crash sentek hone demo aye beki gn much love abate

  • @hikmaw7781
    @hikmaw7781 Рік тому +4

    ቀጣይ በርጠሚዮስ ምትሉ ላይክ

  • @kebron-s8u
    @kebron-s8u Рік тому +2

    Eyesus yimetal❤

  • @Seyumhh
    @Seyumhh Рік тому +7

    ታላቅ ወንድሜ አርፈ ሲል beki face 😂 27:38

    • @Amanu93
      @Amanu93 Рік тому

      አለመሳቁ በመከራ ነው የተቆጣጠረው ሳቁን

    • @kalidofirmino2126
      @kalidofirmino2126 Рік тому

      በረከት አይነፋም እዚጋ ጅል ነው እንዴ

  • @የናዝሬቱጥርሰብልዝ

    ቤኪ የማይኩን ስታንድ ፊዚዮቴራፒ እየሰራህለት ነዉሚመስለዉ ጉልበቱን እጥፍ ዝርግት ስታረጊለት። ወይ ቫዝሊን እየቀባህ ብታሸዉ አይሻልም ቤኪዬ?

  • @fudahasen7345
    @fudahasen7345 Рік тому

    The most 😢😢😢😢😢 episode to watch it.

  • @lulustube9241
    @lulustube9241 10 місяців тому

    The best of all😂😂😂😂😂setefogageru beteley

  • @MitaHailye
    @MitaHailye Рік тому +2

    ቤክ ጥያቄ ሲጠይቅ ጎበዝ ነው❤❤❤

  • @backmemory872
    @backmemory872 Рік тому

    Abelo please where you somewhere in tigray please 🥺
    Beterefe im new subscriber and like your shows

  • @yeneworkwednh251
    @yeneworkwednh251 Рік тому

    🤣😅😂 endezi new yehe episode yalekew next next.....😹😸

  • @henokghebremedhin4322
    @henokghebremedhin4322 Рік тому +1

    Arrr Zedo or Filfulu comedian plz next

  • @tctconstruction5279
    @tctconstruction5279 Рік тому +2

    Am from Afghanistan i like ur podcast 😅😅

  • @birukgoshu2127
    @birukgoshu2127 Рік тому +1

    this show must be give a credit for abela !!

  • @AfootballPLANET
    @AfootballPLANET Рік тому +4

    GOOD PODCAST GN KE TIKTOK ENEWTA ENJI WEGEN

  • @yeabmedia9586
    @yeabmedia9586 Рік тому +1

    ደጅ አዝማች ገነሜ ት /ቤታችን

    • @yeabmedia9586
      @yeabmedia9586 Рік тому

      የህዝብ ነበር አሁን የመንግስት ሆኗል አሁን ❤❤❤

  • @lukasktube7345
    @lukasktube7345 Рік тому +4

    next lual akirebati pls

  • @LastKing1001
    @LastKing1001 Рік тому +2

    #Best Podcast ever...you guys are so funny

  • @Basiread
    @Basiread Рік тому +1

    Best podcast ever 😊

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Рік тому +3

    ቦርቶላ ደናነህ እንዴት ነህ😂😂😂

  • @samrawitsamuel5726
    @samrawitsamuel5726 Рік тому +11

    By the way ይሄ podcast እያሳሳቃቹ ፀዴ ትምህርት ነው የምትሰጡት እመቤቴን እያሾፋቹ ቀለል ረድርጋቹ ምትሏቸው ነገሮች የሆነ ነገር አለው ነቃ ደንገጥ ነው ምታደርጉኝ ብዙ ጊዜ ለምሳሌ ቤኪ ያለው ነገር አንድ አመት ቤት ከመቀመጥ የሆነ ነገር መማር ያለው ነገር እንዳስብ ነው ያደረገኝ tnx bro

  • @Deva_v
    @Deva_v Рік тому +6

    Let’s go 100k

  • @willbenamedVoR
    @willbenamedVoR Рік тому

    Neba tsede war...sew

  • @wizabeni
    @wizabeni Рік тому

    Gena min aytashhu gena 100🎉🎉🎉

  • @samrawitsamuel5726
    @samrawitsamuel5726 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂the garlic part omg😂😂😂😂😂 eyelaten temaren😂😂😂😂 wufeey

  • @Binibaze-i7k
    @Binibaze-i7k Рік тому

    Neba history temchtonale😂😂😂😂

  • @betihailu6407
    @betihailu6407 Рік тому

    Abel beka Ene mn abate ladrg oh🥰

  • @EmuMangistu
    @EmuMangistu Рік тому +1

    Pls nebilo yikreb wech goodchi❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Рік тому +22

    ነባን የምትወዱት እስኪ በላይክ❤❤❤

  • @brightsideofself8543
    @brightsideofself8543 Рік тому

    Keep it up, love to hear your podcast

  • @fasila923
    @fasila923 Рік тому +4

    next nebilnur pls

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 11 місяців тому +1

    🔴ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @saratube8205
    @saratube8205 Рік тому +1

    Yenten vido ayiche micrsew be 2 ken new er lemdam kimemoch eysabchu biyanis kefel 1 kefil 2 bilchu likaklin ebkchu mikntum ye Abel tiyake aylkim demo wedechuwalew meritoch😍

  • @aklileshegaw8750
    @aklileshegaw8750 Рік тому

    Yabede episode neber....keep it up guys✌️

  • @YonatanAddis-jt8ts
    @YonatanAddis-jt8ts Рік тому +1

    Betam betam we love u

  • @tobiyamekonnenachenef6252
    @tobiyamekonnenachenef6252 Рік тому

    ገብርኤልን !!!
    ቅዳሜ ቅዳሜ ይህን ፕሮግራም ካላዬው የአሜሪካን ስራ አልቻልኩትም ሆሆሆሆሆሆ!!!!

  • @hussenmedanit6941
    @hussenmedanit6941 Рік тому +5

    በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ግን ሳምንት ሙሉ መጠበቅ ይበዛል ስለዚ መሀል ላይ አንድ ፕሮግራም ይኑርልን፡፡ ሌላው ነቢል ኑር ቀጣይ ፕሮግራም ይሰራልን