Ethiopia -Esat Amharic News August 11 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @DavidBeyene-w8s
    @DavidBeyene-w8s Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HawaAl-y7q
    @HawaAl-y7q 2 місяці тому

    ጥሩ ነው

  • @NegeseHunie
    @NegeseHunie 2 місяці тому

    በርቱልን

  • @HundeBiqilaAsli
    @HundeBiqilaAsli 2 місяці тому

    የኢሳት ውጤት አመድ ነው ።

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 2 місяці тому +1

    ሰላም በሌላ ሶማል ወደብ ላይ መስማማት ምንጥቅም አለው ሶማሌ ላንድ የተሻለ ነው ስጋት የምትሆንባት እራሳ ታላቃ ሶማሌእራሳየምትጠራዋ ናት

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 місяці тому

    ማነዉ የሚያመካክረዉ?አሁን ቪዲዮዉ ላይ ቢጫ ኮት ያደረገዉ መላጣዉ የመምህርን መብት ከታገሰ ጫፎ ጋር ሆኖ ያስረገጠ ደሞዙን ያስከለከለ ዳኛ ነበር ፡፡አሁን ይህ ነዉ የሚያወያዉ?ይገርማል፡፡ከህዝብ አይን ማንም አያመልጥም፡፡ይቺ ናት ኢዮጵያ!!

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 місяці тому

    TPLF should know that the law of land is not a joke.

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +3

    ሱማሊያ በጭራሽ አትታመንም ስለዚህ መንግስት ከሱማሌላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት በአፋጣኝ ተግባራዊ ሊሆን ይገባል ።

    • @solomonwoldegiorgis5429
      @solomonwoldegiorgis5429 2 місяці тому

      የኢትዮጵያ መንግሥት ከሱማሌላንድ ጋር ያደረገው ሰምምነት ከሱማሌ ጋር ከሚያደርገው ውይይት ገር ምንምግንኙነት መኖር የለበትም። ሱማሌላንድ ሌላ ሱማሌ ሌላ። የኢትዮጵያ መንግሥት ከዋና ሱማሌ ከግብጽ ጋር የሚታደርገው የወታደራዊ ስምምነት ለራሷ ለሱማሌ የበለጠ ጠንቅ እንደሆነና ሠላም የማያመጣላት መሆኑን በማስረገጥ በኢትዮጵያ ጎረቤት አገር ሱማሊያ ታሪካዊ ጠላታችን የሆነው የግብጽ ጦር ቤዝ እንዳያገኝ የማትፈቅድ መሆኑን ሱማሌ ተገንዝባ ከግብጽ ገር የሚታደርገውን ወታደራዋ ስምምነት እንዲታቆም መወያየት ብቻ እንጂ ከሱማሌላንድ ጋር ስላደረገችው ስምምነት ከሱማሌ ጋር ምንም ውይይት መደረግ የለበትም ። የህፃን ጨወታ አይደለም ኢትዮጵያ ከሱማሌላንድ ጋርያደረገችውን ስምምነት በተመለከተ ከዋና ሱማሌ ጋርየማታደርገው።በዚህ መንግሥታችን መታማት የለበትም።ካደረገውም ከኢትዮጵያ ሕዝብ የሚጠብቀው ውርደት ነው። ከዓለም ህብረተሰብም ታእማንነትን ያጣል ሁለተኛ ማንኛውም መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር እምነት ኖሮት ምንም ዓይነት ስምምነት አያደርግም።