የዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አቀባበል በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቤት-ሙሉ ዝማሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @shewitbahta4494
    @shewitbahta4494 19 годин тому +23

    እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እዝራየ እና ሐዋዜ ወደ አሰደገቻቹ ቤታቹ ቅድስት ቤተክርስትያን ስለተመለሳችሁ : ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ : የእናታችን ድንግል ማርያም ፍቅር አማላጅነት እና የቅዱሳን ጸሎት አይለያችሁ ወንድሞቼ ❤❤❤ አምላካችን ጌታችን መድኅን ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችዋል ጠፍታቹ አልቀራችሁምና

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 годин тому

      1000000❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 годин тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ የጠፋትን ወደቤቱ ይመልስልን የድንግልማርያም ልጅ❤❤❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 годин тому

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 5 годин тому

      @azebtufa7389 💖💖💖

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ እሔ መዝሙር 😥❤
    ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤❤❤
    የምንወደው ዘማሪ ሐዋዝ እኳን መጣህልን የሰው
    መውደድ አለህ እች ናት ኦርቶዶክስ በቤቱ ያቆያችሁ❤❤❤❤❤

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 19 годин тому +12

    በሌላ ሰው እንደ ዘንድሮ የተደሰትኩበት ፍፁም ደስታ የለም እልልልልልልልልልል

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 2 години тому +1

    የኔ አባት ሐዋዝዬ ትሁት ❤ የቅዱሳን አምላክ ያስብህ💐

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 17 годин тому +4

    ዘማሪ እዝራ እና ሐዋዝ ሌሎች እንቋቻችን አንድ ላይ ሳያችሁ በደስታ ብዛት እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢መድኃኒዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የቀሩ ልጆችህንም በምሕረት ወደ ቤትህ ሰብስባቸው ለአንተ የምሳንህ የለውምና

  • @tigistrega13
    @tigistrega13 6 годин тому +2

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል እንኳን ወደ አሰደገቻችሁ ቤታችሁ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲየን ተመለሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይድረሰው አትለይም እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን አሜን አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 годин тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidyaaraya7883
    @lidyaaraya7883 8 годин тому +1

    እንኳን ሰላም መጣህ የዋሁ ሃዋዝ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @KiyaKiya-c8r
    @KiyaKiya-c8r Годину тому

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u 4 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማር ያም ልጅ 😢😢❤️❤️❤️❤️

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 години тому +1

    እዝራዬ ከምትወደው ወንድምህ ሀዊ ጋር በአንድ ላይ ሆናችሁ ስላየኋችሁ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው ደሞ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 16 годин тому +2

    ሁሌም ስናፍቀው የነበረ የእዝራና የሀዋዝ ወደ ቤታቸው መመለስ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አንድላይ ቆማቹ በማየቴ ድሮ ከመውጣታቹ በፋት ሁለቱ ህጻናት ዘማሪያን እያልን ነበር የምንጠራቸው እኔ ወደ አሜሪካ ከመምጣቴ በፋት እኛ ጋር ለአገልግሎት ስትመጡ ትልቅ ትዝታ አለኝ ቀሪውን ዘመናቹ በተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይለቅ ፡፡

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 17 годин тому +2

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ከዛ ቀጥዬ ግን ፈንቱዬ የእውነት እናተ ናት :በእናተ ሰማይም ምድርም ነው የተደሰተ ጸጋውን ሞገሱን ጨማምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ ደስታዬ ወደር የለውም የእኛ እህቶች ወንድሞች ፍቅራቸው የእውነት የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ያክብራቸው የሁላችንንም ፈጣሪ ያሳምርልን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 2 години тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ በርታልን የኔ አባት ሐዋዝዬ❤

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 7 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት እደምታምሩ እንዴት እደምታስቀኑ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናቹ ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ❤❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 10 годин тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ደስ ብሎናል ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን መምጣትህ ደስ ብሎናል እሽ።

  • @GashawBahiru-tf8uy
    @GashawBahiru-tf8uy 6 годин тому

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ

  • @zemaritlemlemkebede-3748
    @zemaritlemlemkebede-3748 6 годин тому

    ፋንትዬዬዬዬ መቼም አታረጂም እናቴ ዕልፍ ዓመት ኑሪልን እንወድሻለን

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 9 годин тому +2

    አሜን.ተባረኩ.እዝር.አተም.ሀዋስም.ጎበዝወች.ናችሁ.በዝማሪችሁ.💒🤝💒🤝🙌👍💯.ያለመናገርአይቻልም🙌💯💜👋💜👋💜👋💜💜💜👋💕👋💕👋🧡🧡👋💕👋💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 3 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማንልን

  • @zemaritlemlemkebede-3748
    @zemaritlemlemkebede-3748 6 годин тому

    በጣም ብቀናም ደስታችሁ ሁሉ ደስታዬ ነው ❤❤

  • @እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ

    እልልልልልልልልልልል እንኳን በደህና መጣቹ ወደ እውነተኛዋ እምዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetmeharuemu7491
    @emebetmeharuemu7491 8 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን እላለው ደስታችን ወደር የለውም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤

  • @WeynshetEromo
    @WeynshetEromo 7 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አ ል ልል ል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KiyaKiya-c8r
    @KiyaKiya-c8r Годину тому

    ራእይ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ እርሱም፦ ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።
    ¹⁰ ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።

  • @SosinaGirma-i6h
    @SosinaGirma-i6h 52 хвилини тому

    ደስ ይላል ሁለታችሁንም በቤቱ ያፅናቹ🥰🥰🥰🥰

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 3 години тому

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እዝራዬ❤

  • @AlemeDereje-v6b
    @AlemeDereje-v6b 16 годин тому +1

    እዝራዬ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏እኔ ቃል ስለሌለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሐዋዝዬን ደሞ የኔ ተወዳጅ ወንድም ከፍ በልልኝ 😊😊😊😊

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 19 годин тому +2

    የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 17 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መድኃኔዓለም ፀሎተን ሰምቶኛልና ለዘለዓለም ስሙ የተባረከ ይሁን ።ዘማሪት ፍቅርቴ ፍለቀንም በቸርነቱ እሱ ይርዳት🎉🎉🎉🎉

  • @elsatube808
    @elsatube808 18 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እዝራዬዬ እና ሐዋዝዬዬ በአውደ ምህረቱ ዳግም መጣችሁልን ፈንትሽ እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ደስ የሚል ስብስብ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏😍😘❤

  • @Mesekereme
    @Mesekereme 19 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልክ እደልጅነታችው ጊዜ አብራችው ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል የፀሎታችን ያልከለከለን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏የምወዳችው ተባረኩ

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns 11 годин тому +1

    እጅግ የምወደዉ መዝሙር😭😭😭👏👏👏👏😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 7 годин тому

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመዳሃንአለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @GgtywGdhqjh
    @GgtywGdhqjh 8 годин тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️እዝራዬ እንወድሃለን

  • @zemaritlemlemkebede-3748
    @zemaritlemlemkebede-3748 6 годин тому

    እልልል እልልልል እልል ❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 4 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 8 годин тому

    አሁንም በቤቱ እስከመጨረሻው ያጽናችሁ🥰🥰🥰

  • @woleteeyesusetube2
    @woleteeyesusetube2 4 години тому

    Egziabher yimsgen Enkuwan dena metachu wode yasadegchu betachu Elllllllellllllellllllll zmare melikt yasemalin ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 18 годин тому +2

    ውንድሞች በህብረት ብቀምጡ መልካም ነው እነሆ መልካም ነው

  • @amanawityedengellij3060
    @amanawityedengellij3060 18 годин тому +1

    የኔ ተወዳጆች እግዚአብሔር የጠብቃቹ ሰወዳችሁ እኮ 😢😢❤❤❤❤

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 14 годин тому

    ተመስገን አምላኬ ሀዋዝዬ ወንድሜ እንኳን ወደበረቱ ተመለስክልኝ ❤❤❤

  • @elmakebfanuel3372
    @elmakebfanuel3372 15 годин тому

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ስለናንተ አብዝቼ አመሰግነዋለሁ በእውነት ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @mhretiBiza
    @mhretiBiza 16 годин тому

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ሁኜም ቀናሁ

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 17 годин тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላደረገ ደስስስስ ብሎኛል በቤቱ ያጽናችሁ🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 19 годин тому +3

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @Nani-tn4ro
    @Nani-tn4ro 19 годин тому +1

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ 🙏🙏

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 14 годин тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 11 годин тому

    እልልልልልልልልል ተመስገን እግዚአብሔር

  • @Aynalemguda
    @Aynalemguda 15 годин тому

    እዝራዬ 🥰🥰

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 13 годин тому

    Tebarekulin yegna enkuwochi❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AGEZECHArgu
    @AGEZECHArgu 19 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ከክፉ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን

  • @Biniam_Hailu
    @Biniam_Hailu 13 годин тому

    እዝራ & ሐዋዝስ ስወዳችሁ እኮ❤

  • @Amenadav
    @Amenadav 16 годин тому

    ❤ጰ❤❤❤❤

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 17 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ወደ ቤታቹህ ተመለሳቹሁ❤❤❤❤

  • @TsehaySeied
    @TsehaySeied 18 годин тому +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @TEJE-jj5qv
    @TEJE-jj5qv 7 годин тому

    ልልልልልልልልልልልልል

  • @ትግስትተሾመ-16እ
    @ትግስትተሾመ-16እ 18 годин тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @brkti2123
    @brkti2123 17 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 19 годин тому +1

    እልልልልል❤ተመሥገን

  • @mulugalaxum6009
    @mulugalaxum6009 8 годин тому

    እልልልልልል

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 18 годин тому

    የኛ እንቁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 19 годин тому

    እሰይ❤❤ እዝራ❤ ሐዋዝ❤❤❤❤❤ የኛ እንቁዎች❤❤❤❤

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy 13 годин тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b 7 годин тому

    Eleleleleleelelel ❤❤❤❤❤🎉 zemaree malikti yesamalen wendimochin Ezri&Hawazii in wadaleen wendimochee noriln

  • @ጎሳልብየቃለስናየ
    @ጎሳልብየቃለስናየ 18 годин тому

    Egziabeher ymasegn wondemachen hawaz enkuwan metayilgn ❤❤❤wondemachen eziram inewwdealen hulachunm bebetu yatsenachew❤❤❤

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 19 годин тому

    Egziabhar Yimesgen Amen
    Wendimocha fitsum behon be Krstos fiqir Enwedachuhalen Weladte Amlak Txebqachu 🎉🎉🎉🎉

  • @EmeberhanEnate
    @EmeberhanEnate 17 годин тому

    Eleeeeeeee bexam dese yelale🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohanisadamu3038
    @yohanisadamu3038 18 годин тому

    Lelochem bemetu melkam new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henalhilen8343
    @henalhilen8343 18 годин тому

    እእእእእእእእእእእእእልልልልል❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 години тому

    ስመይነገር ቻርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 18 годин тому

    እልልልልልልል

  • @tigisttadese3716
    @tigisttadese3716 19 годин тому

    Egizabher yemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq 17 годин тому

    Egzaber yemsgn🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Nigatuwa
    @Nigatuwa 18 годин тому

    እልልልልልልእልልልልልል

  • @Temesgen-yt6xz
    @Temesgen-yt6xz 15 годин тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @tsigehagos1192
    @tsigehagos1192 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤elelelelelel

  • @azalechsundadoamenamenamen5738
    @azalechsundadoamenamenamen5738 17 годин тому

    🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SenayitAbu
    @SenayitAbu 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmesele8547
    @meseretmesele8547 18 годин тому

    ❤❤❤

  • @bizuayehuteye2741
    @bizuayehuteye2741 19 годин тому

    Babetu yatsinachu wendimoche!!!

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 години тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abebewondewosen4889
    @abebewondewosen4889 11 годин тому

    ሰማይ ድርጅት አያውቅም ። አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ...ከንቱ ውዳሴውን ብትተውት ይሻላል ወደ ኢየሱስ ኑ..

    • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
      @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 11 годин тому +1

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ እጆቹ እቅፍ አድርጎ በመንፈስ ቅዱስ ሰብስቦ ይህው በኢየሱስ ክርስቶስ ድነው በአንድ ላይ ተሰብስበው ይህው ጌታን ሲያመልኩ። ተመስገን

    • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
      @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 11 годин тому +1

      ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አልፋና ዖሜጋ ክብር በእሱ ድነናል ክብር ምስጋና ለዘለአለም ይግባው አሜንን። ይህም ከንቱ ውዳሴ እንዳይመስልህ

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 13 годин тому

    ሐዋዜ ስለ ኢየሱስ መቼ ነው የምትዘምረው??

  • @UaeUae-i2n
    @UaeUae-i2n 37 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RozeKaba
    @RozeKaba 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeUae-i2n
    @UaeUae-i2n 32 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Ye tawohdo inkochi baritu

  • @Pourtugala123
    @Pourtugala123 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 5 годин тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @genigeni4804
    @genigeni4804 4 години тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ruthtadese
    @Ruthtadese 18 годин тому

    Egiabher yemesgene huletachum yemetenafkugi wendemoche enkuan dena metachulene❤

  • @azalechsundadoamenamenamen5738
    @azalechsundadoamenamenamen5738 17 годин тому

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SelamSelam-u9z
    @SelamSelam-u9z 19 годин тому

    Ezirayyyyy❤❤❤❤❤

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 18 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gicug4266
    @gicug4266 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @meharisereke
    @meharisereke 4 години тому

    Ellll

  • @muluneshteshome3811
    @muluneshteshome3811 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 19 годин тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏