የምጥን ሽሮ እና የነጭ ሽሮ አዘገጃጀት በውጪ ሀገር , /ቤተስብ ማስቸገር ቀረ /መሽከም ቀረ /How to prepare shiro flour

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • How to prepare Shiro flour
    ingredients
    1.1pounds chickpeas /ሽብራ
    2 pounds yellow split /peas አተር ክክ
    1/2 Cup chopped onion/የቀይ ሽኩርት የከትፎ የደረቀ ወይም ዱቄቱን መጠቀም እችላለን
    1tbps Ginger Ground/የዝጅብል ዱቄት
    2tbps garlic pounder/ የነጭ ሽኩርት ዱቄት
    1/2 tsp Turmeric/እርድ
    2tbsp salt ጨው
    1 tbsp black paper ቁዶ በርበሬ
    1tbsp Ajawan seed / ነጭ አዝሙድ
    1/2 tsp caraway seed black /ጥቁር አሙድ
    1Tbsp cardamom black/ኮረሪማ
    1/2Tsb Coriander ድብላል
    1Tbsp Rues /ጤናዳም
    1 stick cinnamon / ቀረፋ
    Some cloves / ትንሽ ቅርንፉድ
    1/3 cup dry rosemary / የደረቀ የመጥበሻ ቅጠል
    7 Tbsp berbere spices በርበሬ

КОМЕНТАРІ • 651

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle  3 роки тому +31

    ውድ የተወደዳቹ ተመልካቶቼ ስለ ጊዚያቹ ከልብ አመስግናለው
    ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ስብስራይብ በመድረግ 🔔 በመጫን ቤተስብ እንዲሆኑ ከልብ እጠይቃችኃለው !
    ቪድዬን ካዩ በኃላ ለሌላ ስው ሼር ያድርጉ !
    ከወዱት like comments ማድረጎውን እንዳይረሱ አመስግናለው

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 роки тому

      Thank you dear 🙏😍

    • @yukilee1272
      @yukilee1272 3 роки тому +2

      images.app.goo.gl/Y8VzNkLyqau8FBaR6.
      እጅሽ ይባረክ እናቱ
      ለመፍጫ ይሄንን ማሽን ጥሩ ይሻለኛል እስከ 1100 ዋት ድረስ አለ

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 роки тому

      አይቼው አላውቅም አዲስ መስለኝ አይደል ብዙም ሪቪው የለውም ከሞከርሽው እስቲ ንገረኝ እርፍ ይመስላል 👍

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 роки тому

      Thank you 🙏🏽

    • @timotwosabiye6848
      @timotwosabiye6848 3 роки тому

      Beso bila yeti new yemigegnew? please

  • @jmplays7716
    @jmplays7716 3 роки тому +24

    ማዘጋጀትሽ ብቻ ሳይሆን ለማዘጋጀት ማሰብሽ ሁሉ ይገርማል። በጣም ጎበዝ ነሽ!

  • @meskitube16
    @meskitube16 3 роки тому +26

    የሽሮ ወዳጅ ነኝ እናመሰግናለን💕💕

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому +20

    በጣም ቆነጆ ልዩ ነው ምርጥ ሽሮ ነው ያዘጋገሽው ምንም አልጎደለውም ልዩ አርገሽ ነው የቀመምሽው ከለራቸው እራሱ ሲያምር ያስጎመጃል ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ከልብ ባለሞያ ነሽ ተባረኪ ሬዱ

  • @successtube9723
    @successtube9723 3 роки тому +9

    ጥሩ እሰራር ነው ሽሮ መሰረታዊ ምግብ ነው ስላሳየሽን አመሰግናለሁ

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 3 роки тому +1

    ጎበዝ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሽሮ አልቆብኝ ተቸግሬ ነበር ሽሮ እወዳለሁ የሀበሻ ስቶር ያለዉ ሽታዉ ደስ አይልም እጅሽ ይባረክ።

  • @starofdawit7757
    @starofdawit7757 3 роки тому +1

    Awesome Inat .thank you..now I will do

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 роки тому +4

    አዎ እያሰብኩ ነበር ደህና የማይቃጠል መፍጫ እስከማገኝ ነበር የምጠብቀው ያውም በራስ በንጽህና የሚዘጋጅ👍👍👍❤

  • @betemariamfikru1111
    @betemariamfikru1111 3 роки тому +5

    I love it. Thank you so much for sharing. Now I can make my own shiro at home.

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +1

    ረዱ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ያዘጋጀሽዉ!!! በጣም አመሰግናለሁ !!

  • @user-Eth
    @user-Eth 3 роки тому +4

    Thank you, sister, for writing all the ingredients in the description. ጉበዝ💕

  • @eteneshkebede4193
    @eteneshkebede4193 3 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርክሽ ን ፁህ ምግብ ሰርቶ መብላት ጤነኛ እንድንሆን ሀስብሽን ማግራትሽ ክብር ይገሻ

  • @zebeba4706
    @zebeba4706 3 роки тому +1

    ጎበዝነሽ ወላሂ ጀግና የተዘጋጀ ከመግዛ ማዘጋጀት ይበልጣል100%

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 3 роки тому +9

    Good job yenekonjo

  • @rmuna4190
    @rmuna4190 3 роки тому +1

    ጎበዝ ሳላደቅሺ አላልፍም ባለሙያነሺ እናመሰግናለን ዉደ እኔሺሮ ዉስጤነዉ 4አመቲ ተበላሁት ኢንሻአላ እሞክራለሁ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ዋው ምርጥ ሽሮ ነው እናመሰግናለን

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +2

    Thank you for sharing Redi! እውነትሽን ነው ማስቸገር ቀረ!

  • @hanaisler3325
    @hanaisler3325 3 роки тому

    Gobez ! Betam geremegne!!! Be neshena teserto ,eyayu ,be acher gize ,Tegestesh rasu I have no words!!! Super!!!!

  • @Eden31526
    @Eden31526 3 роки тому

    Betam betam kemgelxow belay gobez nesh enamesegnalen, ke Eritrea,🇪🇷

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 роки тому +3

    Thank you for sharing your knowledge so much this helps us a lot I can’t wait to try it for myself 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @songnigeria9812
    @songnigeria9812 3 роки тому +3

    I can't wait to try this thank so much sis bless you ❤

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የሰራሽው. እናመሰግናለን😍

  • @lemlemadmasu6101
    @lemlemadmasu6101 3 роки тому +1

    በጣም በጣም ጎበዝነሽ በተለይ ትግስትሽ

  • @hiwotneda8592
    @hiwotneda8592 2 роки тому +1

    ዋው አንደኛ

  • @meklitselam9204
    @meklitselam9204 3 роки тому

    ዋው በጣም የምትደነቂ ነሽ ይህንን ማሰብሽ በራሱ ጉብዝናሺን ይገልፃል ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርከው ባየሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ሌላም ፈጠራ እንጠብቃለን

  • @almazberaki6205
    @almazberaki6205 3 роки тому

    እጅሽን ይባረክ እህቴ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 3 роки тому

    በጣም ፣አደነኩሽ ፣ትእግሥትሽ ፣ደግሞ ፣ባለሞያ ፣ነሽ ፣እሞክራለሁ።

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 роки тому

    Wow really ur perfect this is the first time easy way to make shero & berbere thanks my sister

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 роки тому

    በጣም ግልግል ነው፡ እናመሰግናለን ረድኤት

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 роки тому +2

    Wow you’re so amazing!! Thank you for sharing 🙏🏾

  • @netsiwn4248
    @netsiwn4248 3 роки тому +1

    Wow bexam new yakeleleshelgne ejeshe yebarek bereche teru temeret new🙏thank you

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +1

    የኔ ጎበዝ ባለሞያ በጣም ምርጥ ነው ተባረኪ🥰🥰🥰👍👍

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    ቆንጆ እርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ🙏

  • @alsatsfay7277
    @alsatsfay7277 3 роки тому +8

    በጣም ጎብዝ ነሽ እኔም እንደ አንቺ እሞክራለሁ አድንቀሽ አለሁ👍

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 5 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ሞያ ❤❤❤❤

  • @konjitmebrate6620
    @konjitmebrate6620 3 роки тому

    Gobez balemuya set. Tebareki sharing is caring .

  • @zewditusorata1512
    @zewditusorata1512 3 роки тому

    Betam new madenkish balemoya. Set nesh tebareki

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 роки тому

    እጆችሽ ይባረኩ ቡዙ ጊዜ ሆኖኛል ውጭ መኖር ከጀመርኩ ግን እንዲህ በቀላሉ ይሰራል ብየ ገምቸ እንኳን አላውቅም ነበር በጣም አድናቂሽ ነኝ እሞክረዋለሁ

  • @ehiolovenegn7197
    @ehiolovenegn7197 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ።ምግብን እራስ አዘጋጅቶ መጠቀም ለጤና ተመራጭ ነው።

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 роки тому

      እውነት ነው እህት በጣም አመስግናለው 🙏

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +1

    Dear Rediat, It is really a great idea and I love it! but what I know and remeber from our mother back home, is that,the "Bakela" (broad beans) and "Atter" (Pea) and also "shimbera" (Chick pea) are all rosted, and there is a big test and flavour differences with the one we buy from Indian cornner shop what we know normally (the rosted one). Even, I tried to cook several times "atter kik alecha" the test does not come right with what I know back home. That is one of the difference. The other one is that you put too many kind of herbs in it, that also change the test and flavour. What normally, I know and seen what going in the shiro is that sun dried garlic red onion or shilot onion and in our house Ethiopian sunflower seed as we eat s a snack with barely "kolo" and also "Nech asmud" but nothing else . How, ever it is really a very good idea making shiro when ever possible as a survival, and thank you for showing us your skill and I will definatlly try it myself one day.

  • @abeneteshetu6218
    @abeneteshetu6218 3 роки тому

    Betam balemuya nash tiru timirit agigichebetalahu Thank you 🙏

  • @saram3219
    @saram3219 3 роки тому

    A Very well done good job 👍

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 роки тому

    በጣም ባለሙያነሽ እጂሽ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን እኔም የ አትላንታ ኖሪነኝ 👏👏👌❤️❤️

  • @tehtenakameharenigoyta2184
    @tehtenakameharenigoyta2184 3 роки тому

    Thanks my sister i went prosses of shiro from long time so again and again thanks God bless you from eritrea

  • @tigistmekonene5072
    @tigistmekonene5072 3 роки тому

    Good job I will try soon 👍

  • @bmtq
    @bmtq 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝ🥰🥰🥰

  • @senaitwelle7992
    @senaitwelle7992 3 роки тому

    I will try as soon as possible thank you so much 😊 bravo 👏

  • @winawina4119
    @winawina4119 3 роки тому +4

    It’s my first time to see you great job. I’m really proud of you 👏👏👏👏

  • @birght8920
    @birght8920 3 роки тому

    Tebareki,ewenet new betam yechegeral,thank you

  • @Eriywelela
    @Eriywelela 3 роки тому

    Waw eheti betam gobez ejicheshe yebareku anbeset❤👌

  • @ainalam1213
    @ainalam1213 3 роки тому

    Bewnet betam yemetegerème bale muya neshs igeshs yebark🤲🤲🤲❤❤❤

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን የኔባለሙያ እጅሽ ይባረክ።

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 3 роки тому +1

    Webet + Muya =Redete yene kojo tatshi ersu alnga new eko 😍😍😍😍😍

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 роки тому

    ግብዥ ጥሩ ነው ብዙ ነገር እንዲህ በቀላሉ መሰራት ይቻላል

  • @khalidkemal2643
    @khalidkemal2643 3 роки тому

    Betam troo new ebaksh keteyebet enameseknaln

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 роки тому

    ተባረኪ ዘመንሽ ዘርሽ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ሙያ ነው ያስተማርሽን

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 роки тому +1

      አሜን አሜን 🙏 በጣም አመስግናለው 🙏😍

  • @asterzewdu4120
    @asterzewdu4120 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 3 роки тому

    Oh I didn't know that you are balemuya eko getan nice 💪👏

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ❤❤❤❤🙏

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 роки тому

    Thank you, I like the way you prepare it.

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሼር 🙏❤️

  • @msrakdegefe4024
    @msrakdegefe4024 3 роки тому

    Ye ewnet began balemoya nesh lekas endezi bekelalu mazegajet ychalal enamesegnalen ehtachn

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen 3 роки тому +1

    tnx reduye ejish ybarek yene ambesa❤❤❤

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 роки тому

    አቤት ሲያምር እርዱ እና ሮዝማሪው ጥሩ አይዲያ ነው

  • @siyacanada2998
    @siyacanada2998 3 роки тому

    Yene gobez ijishi yibareki

  • @tmebratu8911
    @tmebratu8911 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ:: በጣም ወድጄዋለሁ:: ጠቃሚ ነው::
    ህንዶች ሱቅ የተቆላ ሽምብራ ዱቄት ይገኛል:: መሞከር ከፈለግሽ sattu or roasted chickpeas flour ይሉታል::

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 роки тому +1

    ረዲዬ በጣም ጎበዝ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ልክ እንደ ሀገር ቤት አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘

    • @rahelbelay2299
      @rahelbelay2299 3 роки тому

      Gegna neh egzabren gobez betam gobez

    • @rahelbelay2299
      @rahelbelay2299 3 роки тому

      Wey gude edat asebshew egesh ybarek gobez

    • @rahelbelay2299
      @rahelbelay2299 3 роки тому

      Yadelhal beyw balbetshen gobze meiyst nesh

    • @rahelbelay2299
      @rahelbelay2299 3 роки тому

      Endew bemedanyalem tlek telk nger new yasayesheg lbatesbem tlek glgel new lakuln eyaln kemnashegr

    • @rahelbelay2299
      @rahelbelay2299 3 роки тому

      Gegna gegna gegna gegna byashalew

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 3 роки тому

    በእዉነት በጣምነዉ ያደነቅሁሽ እናመሰግናለን እህታችን

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 3 роки тому +2

    Great job 👌🏽Thank you for sharing ❤️😍

  • @maryafro1718
    @maryafro1718 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ

  • @fashionnbeautytips6648
    @fashionnbeautytips6648 Рік тому

    Wonderful Mam you doing Great Job👏👏👍✅❤️🌹🌺

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 роки тому

    እግዚአብሄር እጅሽን ይባርክ ያለ ሽሮ መኖር አልኖርም በጣም ነው የምወደው :: ምንም ቢሆን እቤት የተዘጋጀ ጤና ነው

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ረዲዬ እጅሽ ይባረክ።

  • @georgewalter7271
    @georgewalter7271 3 роки тому +1

    ብዙ ጊዜ ሆነኝ በርበሬና ሺሮ እቤት ማዘጋጀት ከጀመርኩ እኔ ግን አማዘን የተከካ ሽምብራ ገዝቼ ነው የደልዝኩት እጅግ በጣም ይጣፍጣል

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 3 роки тому

      እኔ ክኩ አለኝ ግን ቅመሙን ላገኘው አልችልም በተለይ በዞብላውን

    • @georgewalter7271
      @georgewalter7271 3 роки тому

      @@ለመኖርስትልታገል በሶብላ አበሻ ሱቅ ብቻ ነው እስካሁን ያየሁት ሌሎቹ ግን Amazon ታገኛለሽ. ባማርኛ ታይፕ ስታረጊው ራሱ ይመጣል. ለምሳሌ "korerima " ብለሽ ከፈልግሽ ታይዋለሽ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ ረዱ በጣም ገላገልሽን ከሸክም👌

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Konjo azegejajet new! Thank you for sharing!

  • @tsionandualem8742
    @tsionandualem8742 3 роки тому +1

    Betam Gobez.
    Thank you for sharing!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому

    አናመሰግናለን ልዩ ነው ተባረኪ ረድኤት ሼር

  • @danielp813
    @danielp813 3 роки тому

    Thanks good job I will try.

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 роки тому

    እሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ በእውነት

  • @mekdesmekonnenpaulos4714
    @mekdesmekonnenpaulos4714 3 роки тому

    በጣም በጣም የምታስገርሚ ባለሙያ ነሽ።
    በርበሬና ሽሮ ላኩልኝ ብሎ ሰው ማስቸገር ቀረ

  • @nateterefe4798
    @nateterefe4798 3 роки тому

    Ejish yibarek

  • @sebleethio2019
    @sebleethio2019 3 роки тому

    Roziye betam mefelegew video new berchilegne enezamed

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 3 роки тому +3

    We need to start order from you 😉😀❤️

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 3 роки тому

    Awesome job Rediye, thank you for sharing ባለሙያ 👍🏽👌🏾🥰

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ረድዬ 😍 ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጅሽው

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 роки тому

      እንዳቺ ባይሆንም 😃😍አመስግናለው የኔ ውድ 🤩🙏

    • @TAEMKitchen
      @TAEMKitchen 3 роки тому

      @@RediatDestalifestyle 🤔😄 አተርና ሽንብራ ሲደባለቅ በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው ወድጄዋለው

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle  3 роки тому

      @@TAEMKitchen እውነትሽን ነው 🤩😍👍

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 роки тому

    Wow good job sister

  • @ethioerikitchen7489
    @ethioerikitchen7489 3 роки тому

    great job i love your cook and thank you

  • @adeytessema4309
    @adeytessema4309 3 роки тому

    Wow betam gobez nesh endet yamral

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @elizabethkelecha5031
    @elizabethkelecha5031 3 роки тому +1

    በጣም እናመስግናሉን ለገበያ ብታቀርቢ ከቻልሽ ተጠቃሚ እንሆናለን

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 3 роки тому

    Wow በጣም ነው መያምረው ጎበዘ እናመሰግናለን

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 3 роки тому

    Betam konjo muya new yasayeshn tebareki mefchawun smun markun tsafilin

  • @lehabeshochtube4439
    @lehabeshochtube4439 3 роки тому

    Thank you Emma! Balemuya berchi!

  • @tiberihkidane577
    @tiberihkidane577 3 роки тому

    WOW ! እምላክ እጅሽ ይባርክ ! 🙏🏼👌🏼💐

  • @berekettesfaye9755
    @berekettesfaye9755 3 роки тому

    I like seroooo thank you redi

  • @ggffgvv226
    @ggffgvv226 3 роки тому +1

    Gobez, adenekush 🥂

  • @emebetgetahune4246
    @emebetgetahune4246 3 роки тому

    This is good thank you very much. Love sherow

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 3 роки тому

    አቤት እና ኢትዮጵያ ፉልስፉና አንደኛ👍👍👍