ሄሉ የራስዋን ህይወት ጀምራለች ናቲ ደነገጠ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024
  • ሄሉ የራስዋን ህይወት ጀምራለች ናቲ ደነገጠ#entertainment #ethiopian #funny #prank

КОМЕНТАРІ • 902

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 9 місяців тому +288

    እኔ ግን የናቲ እህትና የሄሉ የዱሮው ፍቅረኛዋ የሆነ ሴራ አላቼው እኔ ምንም ገጠመኝ አልመሠለኝም ይረጋጉ😢😢

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ በቅንነት

    • @FatihaMebratu
      @FatihaMebratu 9 місяців тому +11

      እዉታዉ አላህ ያቃል እህቱ የችግሩ መንክኤ ናት

    • @darringtontino3972
      @darringtontino3972 9 місяців тому +6

      Exactly 👍🏿 💯

    • @meron-ri5wz
      @meron-ri5wz 9 місяців тому +1

      100❤️❤️❤️ chigere alachewu

    • @semira13585
      @semira13585 9 місяців тому +1

      ሳይሆን አይቀርም

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 9 місяців тому +176

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 9 місяців тому +196

    የሰው ቤት የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋💋💋💋💘

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 9 місяців тому +8

      ሄሉዬ በመሀላቹ የገባ ጋጩር አናቱ ይበሳ ❤❤❤💘💘

    • @ዙዙዬ
      @ዙዙዬ 9 місяців тому +1

      አሚንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 9 місяців тому +4

      Ene endewu begebawubet yihen comment ayalewu helu nesh gn🤔😂😂😂

    • @Uhgh-r4r
      @Uhgh-r4r 9 місяців тому +1

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraZahra-y6l
      @ZahraZahra-y6l 9 місяців тому +1

      helu,ayidelechimi,ichi

  • @HeluKiya
    @HeluKiya 9 місяців тому +104

    ናቲ ሄሉን ትወዳታለህ እሷም ትወዳሀለች እባካቹ ታርቁ የእዉነት በጣም ናፈቃቹኛል አንድ ላይ ነዉ የምያምርባቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ወዴ ቀድሟቹ ትመለሱ እሷም ያለ አንተ አንተም ያለ እሷ በጣም ከባድ ነዉ አንድነት ለሁለታቹም ዉበት ነዉ ስለዝህ ታረቁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому +1

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      Awo,tamlasu

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому +1

      Pils,tamelsu

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 місяців тому +3

      መቸ ተጣሉ ፕራንክ ነው እኮ

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      Pils,pils,natyee tarqu b geta b,marem

  • @Hayit2022
    @Hayit2022 9 місяців тому +49

    ናቲ ሔሉ ትወድሀለች አትግፋት እባክህን አንድ ቀን ይቆጭሀል ወላሒ ዋጋ ከፍላለች

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 9 місяців тому

      Betam sis Helu eko nesu afkar nat

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 9 місяців тому

      በእዉነት አሁንም በጣም ተጨንቃለች ታረቁ

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 9 місяців тому +47

    አንድ ስው ይቅርታ የሚጠይቅህ ስህተት ስለሰራ ብቻ ሳይሆን ከስራው ስህተት ይልቅ ፍቅር ስለሚበልጥበት ነው።
    ፈጣሪ ይቅርታን የሚጠይቅ አደበት እንዲሁም ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ናቲ ታረቁ አንድ ላይ ነው የምታምሩት ሄሉ ትወድሀለች ታረቁ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 9 місяців тому +70

    ሴት ልጅ ከሄደች መመለሻ የላትም
    እንዳትበላ ናቲ ሄሉን የመሰለች አፍቃሪ አታገኝም😢❤

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 9 місяців тому +2

    ናቲ በቃ ተጨካከናቹ ብትታረቁ ደስ ይላል ምትወደውን ሠው ማጣት ከባድ ነው እንዳይቆጭህ አስብበት

  • @micomicomicomico2056
    @micomicomicomico2056 9 місяців тому +5

    ናቲ ባለጌ ነህ ለጥቅም ብላ ነው የቀረበችኝ ለሕይወቴ አደገኛ ናት ምትለው አፍቅረሃት አይደል እንዴ የቀረብካት ንፁ ልብ ይኑርህ እህት ጣልቃ ስትገባ ይሄ ነው መጨረሻው

  • @emebetasafa9761
    @emebetasafa9761 9 місяців тому +42

    ናቲ ፍቅር ብዙ ፈተና አለና ታረቁ ቤተሰብ ትዳር አይሆንክምን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 9 місяців тому +4

      ሞኝ እውነት መሥሎሺነው ይጫወቱብናል እንጅ እውነት አደለም

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 9 місяців тому +73

    ናቲ ይቆጭሀል ሂሉ በጣም ጥሩ ልጂ ነቸ

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 9 місяців тому +1

      Betam Helu nesu afkar nat Heluu yene wed

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 9 місяців тому

      በጣም ማርያምን ከሱ ቤተሰቦቹ መልካም ናቸዉ❤❤

    • @fanustekie4199
      @fanustekie4199 9 місяців тому

      Yesssssss❤❤❤

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r 9 місяців тому +84

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 9 місяців тому +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 9 місяців тому +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💞💞💞😭😭😭🤲🤲🤲

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 9 місяців тому

      አሚን

    • @yaseen5272
      @yaseen5272 9 місяців тому

      አሚንንንንን

    • @fetitube9478
      @fetitube9478 9 місяців тому

      አሚንንንን😢😢

  • @Habtam-zp2hc
    @Habtam-zp2hc 9 місяців тому +57

    እህቱ ግን ፈጣሪ የስራሺን ይስጥሺ ምን አይነት ነገርኛ ናት ድሮም የወንድ ቤተሰብ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 9 місяців тому +6

      ትይ መጀመርያ መናገር ነበረባት እስኪ የወድሚሺ ፍቅረኛ ከሊላ ጋ ብታገኛት ምን ትያለሺ መችም ዝም አትይም

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      Yes,matsfo,nati

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      ??_____???_____

    • @zinet4736
      @zinet4736 9 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂😂አይጣል ነዉ የወንድ ቤተሠብ

  • @zinet4736
    @zinet4736 9 місяців тому +57

    ናቲ ይበቃል ታረቁ አንድ ላይ ኑ ናፍቃችሁናል እዉነት ትወድሀለች❤❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 місяців тому

      በጣምበእውነት ጌታን😢😢😢😢

    • @Makdes-o6j
      @Makdes-o6j 9 місяців тому

      ሁልጊዜ ታረቁ ሰንል እንኑር😂😂😂😂😂😂

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 9 місяців тому +73

    ያመቱ ምርጥ ጂላጂሎች 😂😂😂😂😂

    • @bh12606
      @bh12606 9 місяців тому +1

      ውሸታቸውንእኮነው ቅመሞቸ
      ልጁእኮግንመፍዳቱነውአሰቀዲሞ😂😂

    • @MohKh-t7h
      @MohKh-t7h 9 місяців тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂 የተመታ ኮሜት

    • @bh12606
      @bh12606 9 місяців тому

      @@MohKh-t7h ምነውየኔዋቅመም
      😂😂😂😂

    • @AyonalamMhz
      @AyonalamMhz 9 місяців тому

      የተረመ ኮመት 😀😀😀😀

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 9 місяців тому +2

      ጨርሺው😂😂😂ቀላል ጂላጂል ጅላፎ ሰገጤ ፋራ ሁላ

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 9 місяців тому +47

    የወደፍት ሕይወት የምትለው ምን ነው... እኛ እኮ የሕይወት ባለቤት አደለንም.. ሕይወታች በኛ እጅ አደለም ዛሬ ሌልት ልንሞትም እንችላለን so ናት ግዜ ሳትወስድ ከሄሉ ጋር ታረቁ... ከልብህ የሰፈረው ሰይጣን አስወጥተህ ለይቅርታ ስጥ 👌👌

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому +2

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @blessedhope7956
      @blessedhope7956 9 місяців тому +3

      አዎ እውነት ነው 👌👌 እንደ ሄሉ የሚሆንህ ሰው አታገኝም ታረቃት ❤

    • @TesfayHakim
      @TesfayHakim 9 місяців тому +2

      He doesn't know what is love...Helu is a good person..

    • @fanustekie4199
      @fanustekie4199 9 місяців тому +1

      Yessss❤❤❤

    • @fanustekie4199
      @fanustekie4199 9 місяців тому +1

      Heluuuu yene marrr❤❤❤

  • @salamSalam-he5kq
    @salamSalam-he5kq 9 місяців тому +25

    ናትዬ አታረገውም ሄሉ ካተ ውጪ 😢😢😢😢😢😢

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 9 місяців тому +8

    ናቲ ታረቁ ሂሉ በጣም ምርጥ ሌጅ ናት የስራ ሰዉ ናት ልቧ ንፁህ ነዉ ትለድማለህ እሷ በጣም ነዉ የምትወድህ በመሀላችሁ ጥርጣሬ አታስገቡ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 місяців тому +8

    ናቲ ተረጋጋ እራስህን አዳምጥ ቡርአና ሺፎ መልካም ጒደኛ ናችሁ በርቱ ናቲ የፍቅር ህይወት ብዙ ፈተና አለው አተግን በቀላሉ ተሸነፍክ በእርግጥ ሄሉ ያረገችው ነገር መልካም አይደለም ግን እህ ብለህ ብታዳምጣትና በደንብ ብትነጋገሩ ይሻላል እስዋ እዛ ታለቅሳለች አተም በር ዘግተህ ብቻህን ጥሩ አይደለም ናቲ ግን እኮ ሄሉ ባተቦታ ብትሆን ኖሮ ይቅር ትልህ ነበር ትዝ ይልሀል አግብተህ ፍቅራችን ውሸት ነው እክዋን ብለሀት መሬት ተደባላ እያለቀሰች በነጋታ ሆቴል መታ ስትሰቀሰቅ ፍቅር ማለት ይሄ ነው ይቅርባይ ነው ናቲ በድጋሚ ይቅርታ ከጠየቀችህ ናቲ ይቅርታዋን ተቀበላት በመድሀንያለም ገናን አንድ ላይ አሳልፉ❤

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      Adamtst

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 9 місяців тому +1

      እዉነት ነዉ እኔ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ የእሷ አሰተሳሰብ እሱ ከሚጋጭ እኔ ላነጋግረዉ ብዬ ነዉ የሔድኩት ብላለች ግን ሁኔታዎች እሷ እንዳሰበችዉ አልሆነም አሁንም እግዜብሔር ሴጣንን ያብርድ🙏🙏🙏

    • @hayumetku1853
      @hayumetku1853 9 місяців тому

      ​@@GT-eg1fdምን አመለጠኝ 😢

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 9 місяців тому +1

    እህትህ ግን ምን አይነት ሰው ናት... አንተ ግን ለፍቅር ዋጋ ብትሰጥ ይሻላል.... እህትህ ትዳርህን አትኖርልህም... Be yourself...

  • @ejigayehuhailemariam70
    @ejigayehuhailemariam70 9 місяців тому +5

    እውነት ነው በዓል ደርሰዋል ታረቁ በናታችሁ እናንተም ተባረኩ አስታርቁዋቸው ጥሩ ሐሳብ ነው ለሁሉ እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @tigistbirara2094
    @tigistbirara2094 9 місяців тому +2

    እሚፈልጋት እማይፈልጋት ማለት እሱ ሲፈልግ ልትመጣ ካልፈለገ ላባርር ማን ስለሆነ ነው

  • @AsratTesfei
    @AsratTesfei 9 місяців тому +33

    Helu and Nati please forgive each other. Nati,Helu loves you so much
    😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🫶🫶

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @HailusDreamtube
    @HailusDreamtube 9 місяців тому +3

    ፍቅር በደልን አይቆጥርም አይመካም ፣ ሰዉ ወንድም ሆኔ ሴት ሙሉ የለም ማንም ስህቴት ይሰራ Balance ወዴ ናት እያደለ ነዉ ይቅር ተባብላችሁ ሶስተኛ ወገን ሳታስገቡ ብትቀጥሉ እላሌሁ በድጋሜ፤

  • @MB-lx4ip
    @MB-lx4ip 9 місяців тому +7

    አስመሳይ ፍቅር የሚባል አይታይበትም እኳንም ቀረክባት አመጥናትም ሄሉ አኮ ፍቅር አሰተዋይ ታጋሽ ነች እዳተ ስራ አተ ሳትሆን እሷ ነበረች የብተውቅ ሁል ጊዜ ፍቅራን እደተፈታተካት ነበር

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 9 місяців тому +12

    ምርጥ ጎደኞች ናችሁ በውነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amalali9768
    @amalali9768 9 місяців тому +12

    ደስ ሲል የድራማው ማጠናቀቂያ ሊደርስ ነው መስለኝ ሙድ እየያዛችሁ ነው!

    • @zinet4736
      @zinet4736 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂እንግዲያሥ አንቺዬ እኝክ ለበአሉ ደርሷል

    • @ketematesfahun4608
      @ketematesfahun4608 9 місяців тому

      አወ እየደረሠ ነው 😂

    • @سعادماقي
      @سعادماقي 9 місяців тому

      😂😂😂😂eko

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 9 місяців тому +4

    እውነት ትወደዳላችሁ ደሞ ሄሉ ታታሪ ቆንጆ ናት ታረቅ ናቲ ❤❤❤❤❤❤

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 9 місяців тому +4

    ናቲ በርግጥ ኤሉ ስተት ሰርታልች ግን ይቅርታብላአለች አይደለም እኛ የሰውልጆች ፈጣሪም ይቅር ብሎናል ፍቅር ደሞአሸናፊነው ታረቁ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +7

    ተስማሙ እሺ ናቲ

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn 9 місяців тому +7

    ሲጀመር እሄ እውነት ከሆነ እህትህ ያዘጋጀቹ ሴራ ነው መጀመሬያውም ቤተሰቦቸህ አልተቀበሏትም ነበር ሄሉ ለሄሉ ፍቅር ካለህ አሁንም አረፈደም ወይስ በናተ ፍቅር እቃቃ ነው እስኪ ከነ ብርሽ ከነ ማርክርክ ፈቅር ተማሩ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 9 місяців тому +6

    ወንድ ልጅ በሚስቱ ንጉስ በመንግስቱ አይደራደርም ነው የሚባለው ናቲ ሔሉ የዋህ ንፁህ አፉቃሪህ ናታ ይቅር በላት እና ፉቅራችሁን ቀጥሉ ለዚህ ያደረሰችህ ዩቲብ ከፉታ እስዋ ናት ምን ታካብዳለህ ያንተ ፉቅር ነው የሚያጠራጥረኝ እንዲያውም በሌሉ100 ታፈቅርሀለች❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l 9 місяців тому +3

    ናት.ላካ.የሰው.ወረ.ይሠማል.መቸም.በትሰብ.ወሮ.የምሠመው.ወንድ.መጨረሻው.አይምርም.ሄሉ.ግን.ጡሩ.ልብ.የላት.ልጅ.ናት.ናት.ግን.ጡሩ.ሰው.መሥለ.ነበረ

  • @fanustekie4199
    @fanustekie4199 9 місяців тому +10

    ለገና ከሄሉ ታርቃችሁ surprise እንደም ታደርጉን ተስፋ አለን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @youare4317
    @youare4317 9 місяців тому +11

    ናቲ ታረቁ ከሄሉ ጋር የሰዉ ወሬ አትስማ ጊዜ አይርዘም ክፍተት ከመሃላችዉ ይፈጠራል እናንተም ጎደኞቹ አስታርቆቸዉ ባአልን ከሄሉ ጋር አሳልፋ❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-ke8kg
    @MmMm-ke8kg 9 місяців тому +6

    ናቲስለፈጠረህታረቁፍቅራችሁናፍቆኛልወላሂታረቃትይቅር በላበፈጣሪህ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 9 місяців тому +29

    ናቲ አንተ ጀዝባ ሄሎ ናት ሰው ያረገችህ ከህዝብ ያገናኘችህ

    • @MohKh-t7h
      @MohKh-t7h 9 місяців тому +2

      እውነት ነው ሲጀመርም ለመታወቅ ብሎ ነው የቀረባት

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 9 місяців тому +2

      እና እሱ ምን ያርጋት ምን አንዘላዘላት ቱ በእኔ ብላችሁ አስቡ የተመታ ኮሜንት ያውም ታግሱታል

    • @fouziasaeed4296
      @fouziasaeed4296 9 місяців тому +2

      ኧራ አይባልም ሱብሀን አላህ ምን አሳደባችሁ😥😥😥

    • @mekdesyeshitla-ff3cs
      @mekdesyeshitla-ff3cs 9 місяців тому +1

      ምናባሽ ያድርግሽ

    • @MohKh-t7h
      @MohKh-t7h 9 місяців тому +1

      @@mekdesyeshitla-ff3cs አች ገልቱ አባት ምን አሳደበሽ እካም አባት ያለጥፋቱ ሲሰደብ ደስ አይለኝም

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 9 місяців тому +90

    ይሄ ድራማ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ እምትሉ 😄😄😄😄ቀን በቀን ይሁን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому +4

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

    • @AaT-b1h
      @AaT-b1h 9 місяців тому +4

      አኔ ምላቹ የነ ናት እና ሄሉ😅😅የትኛው ነው እውነተኛ 😂😂የትኛው ነው ድራማቹ ለመለየት ከብዶናል🥺ስጀመር ደህና ስራ ኣሳይቶን ኣያቁም እውነት ተለያዩ መልስ ስጡኝ ምታቁ

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 9 місяців тому +2

      ቢያልቅም ሌላ ይቀጥላሉ መቸም ከመጃጃል አይቆጠቡም አሁን ይሄም ፍቅር ይባል ይሆናል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 місяців тому +1

      🤣🤣🤣🤣እኮ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 місяців тому +1

      እኔ ምንም አልተዋጠልኝም

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 9 місяців тому +1

    እኔእምለዉ,,ሂሉ,,እምኑላይነዉ,,ስተቶ,,አዲንሰዉ,,በፍቅር,ካልሆነበጠብ,እኮ,,ሂወቷንልነጥቃትይቺላል..

  • @fanustekie4199
    @fanustekie4199 9 місяців тому +9

    ❤❤❤❤: :ሰው ሁሉ የናትና የሄሉ ፍቅር ይስጠን እያሉ... ያለፈውን ህወታችሁ በማየት በዝህ በቅዱስ ወቅት ክፍተታችሁ አስተካክላችሁ አንድ ላይ ብቅ በሉ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 9 місяців тому +1

    አታስፈልገኝም ማለት ምንድነው? ሁለት ምላስ ያሳዝናል...

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 9 місяців тому +32

    ፍቅር ሂወት እኛንም ሹፊን እስኪ😅😅ደምሩኝ 😊😊👍👍

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 9 місяців тому +1

    ወገን ፍቅር ኢትዮጵያ ውስጥ በYoutob ጮግላ ይዛለች

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 9 місяців тому +15

    ሄሉ እና እህቱ ብራንክ እያደረጉት ነዉ የሚል እጀ ወደ ላይ😂❤

  • @ገጠርአለሜ
    @ገጠርአለሜ 9 місяців тому +5

    ሄሉ ላስረዳህ የልጁን text ላሳየህ እያለቸዉ ለምን አያዳምጣትም ቆይ እናንተ ደሞ አስታርቁአቸዉ ስታስጠሉ

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      Yes ehmi,1,ynati,sitatosh,nawo

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 9 місяців тому +7

    ዛሬ ሥኮምት ድራማችሁ ቶሎሎቶሎ ልቁልን😂😂😂 ተከታታይ ድራአማ

  • @weyennazu2243
    @weyennazu2243 9 місяців тому +3

    ናቲ አትተባተብ በጣም ትወድሃለች ትወዳታለህ ክፍተቶቹን አታሰፋ ታረቁ

  • @FourPlus-e9l
    @FourPlus-e9l 9 місяців тому +7

    ያች ህትህ የስራዋንይስጣት

  • @etsefise8173
    @etsefise8173 9 місяців тому

    አይ ናቲ እልህ ፍቅር ውስጥ ጥሩ አደለም ተረጋጋ ፍቅር ይቅር ባይ ነው ይቅርታ አድርግላት እባክ 🙏🙏🙏

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye7600 9 місяців тому +5

    የሄሉን ያህል ፍቅር ብኖርህ ትባረክ ነበረክ እውነት ናት ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበረ ለካ በእህት ጭንቅላት ነው የምትሄደው ያሳዝናል... ሄሉ አደገኛ ሰው ስትሆን በጣም ጥሩ ልብ ያላት ሴት ናት... Please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 9 місяців тому +3

      Betam betam sis tkekel Helu eko beka nesu afkar nat

    • @blessedhope7956
      @blessedhope7956 9 місяців тому +4

      ራሱን ደብቆ ይኖር ነበር ማለት ነው... አሰመሳይ ነው ሰው አላወቀለትም ፍቅር ይቅር ባይ ነው.. ተራ ሰው አንተ ነህ.. ወርዶባት ሄሉ... አንተ አስመሳይ ነህ.. ግን ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር.. እንድህ ነህ ለካ.. አየ ሰው ሞት እካ ስያንሰው አለች ቀበሮ ይባላል 👌

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 місяців тому +14

    በፈጣሪ አስታርቁዋቸው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ ማሬ በቅንነት

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 9 місяців тому +4

    ናቲትክክል አይደለህም ልጅቀንቶ ሊያጣላችሁ ነው የመጣው ሄሉላንተያላትን ፍቅር ታውቃለህ ስተት ሰርተሃልና ይቅርታ ጠይቃት እሷምተጎታለች አስብበት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

  • @DubaiD-k2x
    @DubaiD-k2x 9 місяців тому +1

    ግን አተ ወድ ነክ ናታ አትረባም ነገ በትዳርክ ላይ ማና ትጫወትብካለች ፍቅረኛውን ትወደዋለች ባተ ለመጠቀምነው እረ ንቃ ከቅልፍክ

  • @ዙዙዬ
    @ዙዙዬ 9 місяців тому +8

    አራ ናቲ በፈጣራ ስም ታረቁ😭😭💔💔

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 9 місяців тому

    ቲሽ ድሮም ባልሲቀራረብ ለወጪእያላችሁ ድራማችሁአያልቅ እጅእጅአላችሁ😅😅😅

  • @abeabe1643
    @abeabe1643 9 місяців тому +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ስተፉበት ስአከረተቱበት በስቅለት አባቴ ሆይ የምያደርጉትን አያዉቅምነ ይቅር በላቸው ብሎአል አንተ ከኢየሱስ ትበልጣለህን ለምን ነግ ምን ይዞ እንዴ ምመጠ አተቅምነ ዘርን ተረቀት ሴት ልጅ ነች ❤❤❤❤ በግ ፍቅር እወደቹሁለ ተረቁ በእግዚአብሔር ስም

  • @betteryou73
    @betteryou73 9 місяців тому +1

    Don't worry Nati you are strong handsome and a very good man someone will treat you like a king if she wants to play games like a little girl.we love youkeep doing UA-cam Don't stop and don't change you have nice friends like brother.

  • @hananaman6239
    @hananaman6239 9 місяців тому +8

    ምን አይነት ሰው ነህ የይቅርታ ልብ የሌለህ ደካማ ሰው ያቺ መርዝ እህትህ ናት ደሞ አላህ ይናአላት

  • @ኢትዮጵያትቅደምYouTube
    @ኢትዮጵያትቅደምYouTube 9 місяців тому +1

    እንደዚህም ከቆረጠች አድናቂዋ ነኝ

  • @degefechtamirat
    @degefechtamirat 9 місяців тому +17

    የእህትን ነግር ሰምቶ ሕዉትን አበልሽ 😢

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 9 місяців тому

      Sor,sor,it,andade,matsfonach

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 9 місяців тому

      እህት የወንድም ወረደት አትፈልግም የወንደም ከብር ትፈልጋለች

    • @degefechtamirat
      @degefechtamirat 9 місяців тому

      የባል ዘመድ አይኑ በአበድ ይባላል 😂​@@muluayel-8387

    • @degefechtamirat
      @degefechtamirat 9 місяців тому +2

      ክቡርን ብትፍርልገ መጃምርያ ሄሉን ትጠይቅ ነበር photo አስታ እሱ ጋራ ከምሄድ እውነትን መጠይቅ ነበር

  • @kaleyilma
    @kaleyilma 9 місяців тому +2

    ልቦና ይስጣቹ አምላክ ለእኛ የሞተዉ እንኩዋን ይቅር ብሎን ሳለ አንተ ይቅር አልልም ትላለህ አብራዉ ተኝታም ቢሆን እኮ የሰዉ ልጅ ያጠፋል ይበድላል ስለዛ ይቅር የሚል ልብ ይኑርህ ልቦና ይስጣቹ 🙏

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 9 місяців тому +6

    ናቲ በደንብ አስቡበት ሄሉ ናት ለዚህ ያበቃችህ እኔ እሂን ነገር ሳስበው የእህትህ እና የዘርሸ ሴራ ነው በእውነት ወደ እራሰህ ተመለሰ እና ታራቁ ????????????😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 9 місяців тому +2

    ናቲ በዋላ ይቆጭሀል ወላሂ ሂሉ ከልቧ አፍቃሪናት በጣምነዉ የምትወድህ

  • @AsratFentiki
    @AsratFentiki 9 місяців тому +10

    Nati's friends,please help Helu and Nati to forgive eachother. Helu loves you Nati forgive her she is crying everyday because she loves you so much and doesn't want to lose you 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @martamarta2774
      @martamarta2774 9 місяців тому

      እኛ ላይ ትጫወታላችሁ ማለቂያ የሌለው የሰው ለሰዉ ድራማ ሆናቹብኝ👀🤭

  • @FantoMr-y5c
    @FantoMr-y5c 9 місяців тому

    እውነት ናቲ በጣም የምትገርም ሰው ነክ ክርስትና ዝም ብሎ አይደለም ይቅርታ ማለትም ማድረግም መማር አለብክ እህትክን ሳይሆን ፍቅርክን ወይም ልብክን ማዳመጥ ነበረብክ ሄሉ አንተ እንደምታስባት አይነት ሴት አይደለችም ንፁህ ልጅ ናት እውነት ሌላ ብታፈቅር አንተና እህትክ እንዳላችሁት አትጉዳም ነበር በጣም ተሰብራለች በዛላይ ከይቅርታ በላይ ምን ታድርግ ናቲ ለማዳመጥ ሞክር ይቅርታን ከሷ ተማር አታሳዝናት እህትክ ግን ጥሩ ስው እንዳል ሆነች ማወቅ አለብክ ጥሩ ሰው ብትሆን መጀመሪያ ጠርታ ምን እየሰራሽ ነው ብላ መጠየቅ ነበረባት በናንተ ፍቅር ትቀናለች ማለት ነው ናቲ ፕሊስ ሁለተኛ ለጥቅም ነው የቀረበችኝ አትበ እሷ ትወድካለች በዋላ እንዳታዝን ይቅርታዋን ተቀበል

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab2883 9 місяців тому +5

    Please Natty bemaryam benath Tarequ 🙏🙏🙏🙏

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 9 місяців тому

    ኧረ እባካችሁ ኮሜንት ሰጪዎች አትሸወዱ የተለመደውን prankachewun eyeseruben bizu atinageru enezihko 1kenim letemelkach kiber noruachew ayakim

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 9 місяців тому +5

    የራሳችሁ ጉዳይ ሰንት የሚሳስብን ነገረ አለ የናት ድራማ አያልቅም😱

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 9 місяців тому +2

    ሁለታችሁም ፍቅር አለባችሁ ለምን አትታረቁም ወይ ናቲ ፍቅር እንደዚህ ያስተነፍሳል

  • @GudayTeshome-ro7hn
    @GudayTeshome-ro7hn 9 місяців тому +10

    እባካችሁ ታረረረረረቁቁቁቁቁቁቁ❤❤❤❤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 9 місяців тому

    ሲጀመር መች ይወዳትናነው ሚጨነቀው አጋጣሚ ባገኘ ቁጥር አልፈልጋትም የሚለው ምድነው አኔ ተገላገልኩ እያልክ ነው አቦ ወይ ተቋረጡ ወይ ቁረጡ አትነዛነዙ

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 9 місяців тому +3

    እናብርሽን በታየበት የናተ ስትይ አስጠላኝ የናተ ድራራማው ያስታውቃል

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 9 місяців тому

    Bewunet tareku😢😢😢😢😢 halu mrt nat yewahi nat😢😢😢 twodhalechi

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 9 місяців тому +5

    Ayyiii qarshii UA-cam inumaa siin marachee ushatamochi dirama Nachu😂😂😂

    • @ImanKore-s6m
      @ImanKore-s6m 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 walihii dhugaa keetii 😂😂😂❤

    • @citayoucita5744
      @citayoucita5744 9 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @azaludeneken8461
      @azaludeneken8461 9 місяців тому

      @@ImanKore-s6m eyyeenii dhugaa ofi xabbatu moo nama xabbatu ofi parnk godhanu jireenyaa Ethopiya marachaa waar UA-cam kana icci

  • @ማኪነኝ
    @ማኪነኝ 9 місяців тому +2

    ናቲ ሄሉ ጌታን ትወድሀለች ከምትጎዳዱ ይቅርታዋን ተቀበላት ሰው እኮ አንድ እድል አይነፈግም እድልስጣት

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 9 місяців тому

      Helu yene wed tkekel sis

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 9 місяців тому +5

    ታረቁ መሳሳት ያለነዉ ታረቁ ይቅሪታ አለቺህ አይደል

  • @AsmailHayat
    @AsmailHayat 9 місяців тому +1

    ሁለተኛሀ ባል ትሆናለህ ናቲይ እራስህን ጠቢቅህ ጌታን ታስገዲልሀለቺህ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 9 місяців тому +8

    ሄሎ ጀግና ሴት ናት!!!!

  • @FelekeHaili
    @FelekeHaili 9 місяців тому +1

    natii & heluy konjoo eree ametbalen tebekenashu nebererasuu tebkenashu nederi natiy eree tarekuu erken metela setane new lesetanei botaa atestu pls my bro❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 9 місяців тому +3

    Prank is on another level 🎚️😊

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 9 місяців тому +1

    ናቲ መድኃኒአለም ነው ከዚች መንጠቆ የገላገለህ ስለዚህ የራስህን ሕይወት ጀምር።

  • @Lwam.21
    @Lwam.21 9 місяців тому +3

    እረ ታረቁ ፍቅር ይቅር ባይ ነው 😢❤❤❤❤

  • @Mama-p2i3u
    @Mama-p2i3u 9 місяців тому

    አቦ ይሄ ምን ያሽላላል ለቁት ትክክለኛ ፍቅር እንደዚ አይደለም ስለማይወዳት ነው

  • @DawitiGamm
    @DawitiGamm 9 місяців тому +7

    Natty sports sira helu 25 kg hante dagmo 85kg laza naw helu cheat yaragech bik zarish 30kg bihon naw😂😂😂😂😂😂

  • @bettyseboka7924
    @bettyseboka7924 9 місяців тому +2

    አረ በፀድቁ በጣም ነዉ ምትዋደድ በእዉነት ታረቁ ግን እህት በስመአም ሄሉ ብታጠፋ ጥሩ ሴት ብትሆን ጠርታ ትጠይቃለች እሷግን የክፋት ጥግ ነዉየአየሁት ናት እና ሄሉ የፈለገነገር ብመጣ አትለያዩም ምክናቱም ከማንም ጋር እየት ግን እመናት ለምን ብትል በኑፁ ልብ አንተን ታፈቅራለች።

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 9 місяців тому +5

    አውቀው ነው

  • @አምላኬሆይእደኔአጽያትሳይ

    በጣም ተጃጃለቹሁ ወይ ተጋብ ወይ አትጃጃሉ በቃ ተጋቡቡቡቡቡቡቡቡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shawakaba
    @shawakaba 9 місяців тому +5

    Diraamaa😅😅😅dhaa

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 9 місяців тому +1

    ድሮም የውንድም እህቶች መስቁራፍ ናቸው😢😢 ወይ ወንድማቸውን አያገቡት ይህ ነገር ብዙ አጋጥሞኝል😢😢 ይላእኩም እሺአላህ እየተዋደዱ እምታጣሉ እህቶች ሰው አይደሉም አሁን እነናቲን እንደዚህ ያመሰቃቀለያቸው እህቱ ናት ቲሽ😢

  • @LainLain-g3y
    @LainLain-g3y 9 місяців тому +3

    አራ ናቲ ታራቁ ታፍቃቹወል❤😢

  • @hayatJemal-mq3gm
    @hayatJemal-mq3gm 9 місяців тому

    ታረቁ ናቲ ጉበዝልጀናት የጡሩቤተሰብልጀናትየሰዉነገረአትሰማ

  • @የነሱንማናየ
    @የነሱንማናየ 9 місяців тому +4

    አሰታራቁት የእውነት በጣም ይደብራል

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 9 місяців тому

      ደምሪኝ ማሬ በቅንነት

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 9 місяців тому +1

    እቅርታ አለችህ ምትወዳት ከሆነ ምንም ማለት አደለም ሠምተሀል ናቴ

  • @brhanhaylu1015
    @brhanhaylu1015 9 місяців тому +5

    ድራማቹ ጀመራቹ👎👎👎👎👎👎👎

  • @azebta5238
    @azebta5238 9 місяців тому +1

    ናቲ የምትባለው ልጅ። ምን እየሆንክ ነው ። አንዴ ተለያይተናል ትላለህ ሄሉ የራሷ ንሮ ጀመረች ስትባል ደግሞ መደንገጥ ምን አመጣው ውይ ቁረጥ ወይም የምትወዳት ከሆንክ እሷ የትም ደርሳ! ትምጣ ዝም ብለህ ተቀበላት ወንድ አደለህም እንዴ?

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 9 місяців тому +4

    ናቲ ማርያምን ሄሉ በጣም ነው እምትወድህ እህትህ ያንተን ሕይወት ለማበላሸት ነው

  • @clipalert4324
    @clipalert4324 9 місяців тому

    Naty,hakun,tenagre,atiwudatime,esua,new,yemetiwudehi,wushetame

  • @letebrhangirma202
    @letebrhangirma202 9 місяців тому +5

    የማትረባ ለጥቅም እማ የቀረብካት አንተ ነህ ባለጌ

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 9 місяців тому

    Ahun yich liji min aregechey wanaw tifategna she is your sister guy go and negotiate with Helen she love’s you if you understand peace is the good way for you and Helen okay don’t listen to your family or your sister always listen your self and your girlfriend that’s the best way

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 9 місяців тому +1

    እኛ ምን አገባን ታዳ ሰንት የሚስጨንቀን የሚሳስበን አለ የአገራችን ነገር እጅ የእናተ መጃጃል አላሰጨነቀኝም እእእጭጭጭ አንድ የሚስተምር ነገር የላችሁም ሁለየ ንትርክ ጭቅጭቅ አይደብራችሁምድ ምድረ ሰገጤ ሁላ