ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-13 መዘክር ግርማ - እንግዲህ ዲያቢሎስ ምን ትበላ!...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @temesgenhmariam614
    @temesgenhmariam614 2 роки тому +6

    በጣም ከምወዳቸው ገጣሚያን መካከል መዘክር አንዱ ነው ኑርልን

  • @haimanotdebebeyeyi511
    @haimanotdebebeyeyi511 4 роки тому +18

    የራሱ እና የራሱ የሆነ ቀለም ያለው ልጅ መዘክር ግርማ …….💚💛❤️👌👍🙏

  • @yenata2563
    @yenata2563 4 роки тому +8

    ዉይ ምንአይነቷ ደደምነኝ ሳይገባኝ አበቃ ውይ ሁለት አእምሮ ያላችሁ አካፍሉኝ

    • @dawitbelew4890
      @dawitbelew4890 3 роки тому

      "ትርጉም ፈለግሽ ከዚ ደሞ!" 😁😁

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 4 роки тому +6

    ልክ ነክ በጣም ግን ምን ዋጋ አለው ሰሚው አጣ። ፈጣረ ይርዳክ ይጠብቅህ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 4 роки тому +6

    መዘክር ልዩ የግጥም ስታይል አስተዋወከን እናመሰግናለን በርታልን 😀😁✌️👉👈👍

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 5 років тому +7

    ዋው በገባሁ፡ቁጥር ነው የማየው በርታ ቆንጆ ድምፅ አለህ ገጠሩን ነው ያስታወስኩት አባቴ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 років тому +15

    ባይና ቻናቻይኖ
    ጌሽጌሺኖ
    ትርጉም ፈልግ ከዚህ ደሞ

  • @muluyeasrat1401
    @muluyeasrat1401 5 років тому +9

    Betam des yelal bertalen
    ቀለምህን ይባርከው

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 5 років тому +4

    ኣይናለም ኣዬ ግሬ ደርሶ
    ሰለሞን ደሬሳ መጣ ተመልሶ።
    ይበል! ይበል!
    ክብር ላንተ ታላላቅ ወንድሞችህን የምታከብር ስለሆንክ ኣንተንም የሚያከብርህ ትዉልድ ይፈጠር።

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 років тому +29

    ለየት ያለ ገጣሚ ነው በሉ

    • @destadelelegn307
      @destadelelegn307 4 роки тому +1

      አጅግ በጣም የምወደው ገጣሚ ; ገጣሚ ብሎ ዝም ።

  • @alemumersha29
    @alemumersha29 5 років тому +13

    i rember your performance at arba minch university, chamo campus. you are great.

  • @yohanhamelmal5811
    @yohanhamelmal5811 Рік тому +1

    ሁል ጊዜ ነው ምሰማው ትችላለህ ወንድሜ ግን ጠፍተሀል

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 5 років тому +10

    መዘክር የምወድክ በምክንያት ነው፡፡ ♥

  • @zenatsaid265
    @zenatsaid265 5 років тому +8

    ዋዉ አሪፍ ገጣሚነህ በርታወንድም

  • @mah7482
    @mah7482 2 роки тому +1

    አደፍርስን የገለጽክበት መንገድ የሚገርም ነው ምናለ ዳኛቸው ቢኖርና ቢታደም ግሩም ነው መዘክሬ 👏👏

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 4 роки тому +2

    አዲስ ገጣሚ ጥሩ ትርጉም ፈልግ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 років тому +5

    Wow! What an amazing man! Keep it up bro! 👍👌🙏💚💛❤️👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому +6

    Amazing work man! Well done! 💚💛❤️👌👍🙏👏👏👏👏👏👏

  • @henokbirhanu7589
    @henokbirhanu7589 2 роки тому

    በችኮላ የበቀለው ሃሳብ ነውና ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

  • @eheteagedei7204
    @eheteagedei7204 5 років тому +3

    አይኔ አለማየ እግሪ ደርሶ ያውም ከባለፈው ከትላንቱ ብሶ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 5 місяців тому

    He will be a great poet! He has show all the signs! Creative, calm, imaginary, rich in words, unique, original, and classic improvements of social stuff.

  • @ERMIASzubeda
    @ERMIASzubeda 4 роки тому +3

    Your gift is extra ordinary kip it ap wendme..

  • @mekdesbelete3697
    @mekdesbelete3697 3 роки тому +1

    መዘክር ግራሚ ነዉ አረባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ሁል ጊዜ ነበር ያምከታተልህ አሁን ደግሞ በዚህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በርታልን ግጥም ከድምፅ ዉበት ጋ ያለህ ልጅ ነህ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 років тому +3

    Wow mirt lij! Mirt akerarev! Birik bel! 💚💛❤️👍👌🙏

  • @michaelbelay7098
    @michaelbelay7098 4 роки тому +2

    ተባረክ አቦ

  • @amanuelt.beriso2593
    @amanuelt.beriso2593 4 роки тому +2

    አዛኚቱ ማርያም "አማርኛ አይደለም" በለኝ !

  • @رابيهالسلمي
    @رابيهالسلمي 4 роки тому +1

    ሥወድክክ እኮ የኔ ገበሬ አርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ

  • @vincentvan680
    @vincentvan680 Рік тому

    330 ገጽ መጽሐፍ በአጭሩ ሲገለፅ ። ድንቅ ነው

  • @እማየኔናፍቆት-ጨ6ቈ
    @እማየኔናፍቆት-ጨ6ቈ 5 років тому +4

    I seen him a healthy amount....I really really love u so...good blesse man🙏 ur special keep it up😘

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    በመዝሙር ነው ያሰረው ይገርማል

  • @bawaytadese37
    @bawaytadese37 2 роки тому

    መዘክር የእውነት በጣም ትችላለህ ያውም ከማራኪ ለዛ ጋር በርታ ካንተ ብዙ እንጠይቃለን

  • @issachor_
    @issachor_ 8 місяців тому

    He wanna dis ye 4kilo kilo by elias shetahun

  • @MiteSmith-to4ty
    @MiteSmith-to4ty 3 місяці тому

    Tergum feleg kezi demo 👏👏👏👏👏👏👏

  • @belayhailu2743
    @belayhailu2743 5 років тому +3

    ጀግና ነሽ።

  • @wehabeselamgirma1608
    @wehabeselamgirma1608 5 років тому +3

    mezekir revolution

  • @temesgenkalbo4380
    @temesgenkalbo4380 5 років тому +2

    I rember your performance at Arba Minch university, Chamo campus. you are great.

  • @simenehhmichael5183
    @simenehhmichael5183 2 роки тому

    መዜ ከልብ ገጣሚ ነህ ክበር🙏

  • @amogneandualem6042
    @amogneandualem6042 4 роки тому +1

    ዋዉ ያስብላል

  • @dinhoman1688
    @dinhoman1688 5 років тому +2

    ድምፅህ እራሱ ለዛ አለው

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 років тому +2

    ዋውውውውው ገራሚ ነው ሚጥሩን ያብዛልክ

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 5 років тому +1

    ምርጥና ጠንካራ መልእክት ለሜገባው!!!!!!

  • @yonasabebe
    @yonasabebe Рік тому

    የሚገርም ነዉ😮😮😮

  • @yohanesteklu4789
    @yohanesteklu4789 5 років тому +1

    ዋው ተመቸኝ ለየት ያለ ገጣሚ በርታ

  • @kaleabgetahun3802
    @kaleabgetahun3802 4 роки тому +1

    ሐሙስ ወደድኳት

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому +2

    በርታ ወድም
    ድምፅህ ዋውው

  • @hanazewdu8124
    @hanazewdu8124 5 років тому +1

    Wow ewenatem yebasa

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 5 років тому +2

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @gobenadachew3791
    @gobenadachew3791 4 роки тому +1

    is there in anyway to help this channel, i mean financially

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 5 років тому +2

    Wuy dmth siyamr

  • @Abraham721
    @Abraham721 5 років тому +2

    Keep up the great work dear friend!!!!

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 5 років тому +1

    ተመችተህኛል ምችት ይበልህ

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 5 років тому +1

    አንተ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @አድርገልህኛልናለዘላለምአ

    ዋው፣በትክክል,

  • @MelakuShewaminale-y3i
    @MelakuShewaminale-y3i 6 місяців тому

    God bless you

  • @gatutesfay4103
    @gatutesfay4103 5 років тому +1

    አሪፍ ግጥም

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ

    ጎበዝ በርታ

  • @neserdinjemal4245
    @neserdinjemal4245 5 років тому +1

    አለቅጥ ተመቸኸኝ

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 2 роки тому

    መዘክር ወንድማለም ትለያለህ 'ኮ😂😂❤❤

  • @tsadike
    @tsadike 5 років тому +2

    Mezekir good Job!!

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 4 роки тому +1

    Well done brother!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx Рік тому

    😁😁❤️

  • @salam1297
    @salam1297 5 років тому +1

    በርታ

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 5 років тому +1

    Weste wira getem.legebaw becha👍🏼

  • @አመለወርቅየእመቤቴልጅ

    መዝሙሩን ባቀላቅለው አሪፍ ነበር

  • @etagegnehugezahagne
    @etagegnehugezahagne 3 роки тому

    ዘወትር ባዳምጠው የማልጠግበው!!!!!

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 4 роки тому +1

    Good voice too!!🥰🥰🥰

  • @semirasemira1733
    @semirasemira1733 4 роки тому

    baletimir balemuya kene des desk yibilagn lenebelay weya demena fit lalachew

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 роки тому

    የኔ ውድ ገበሬንት ውበታችን ነው

  • @kidenatwannafaqi9462
    @kidenatwannafaqi9462 5 років тому +1

    Gobez
    😍😍😍😍😍😍

  • @eke1914
    @eke1914 5 років тому

    Please can you write for me this program place

  • @tarekukira3697
    @tarekukira3697 4 роки тому

    Konjo.sera bereta

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 років тому

    Bates bayew, ayetegebm. Thank u so much.

  • @ይቺንዓለምሽሽት
    @ይቺንዓለምሽሽት 3 роки тому

    መዘክር ወዳጄ🙏

  • @ezanaadane6500
    @ezanaadane6500 3 роки тому

    ይብዛልህ

  • @tesfayeasmare4450
    @tesfayeasmare4450 4 роки тому

    i like it really

  • @robaabdisa6440
    @robaabdisa6440 4 роки тому

    Leyet belobegnal

  • @andebetalem6781
    @andebetalem6781 5 років тому

    mrt

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 5 років тому

    wow

  • @enuwende160
    @enuwende160 5 років тому

    I really love it

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 4 роки тому +1

    wow. .✍

  • @assefabelay9977
    @assefabelay9977 4 роки тому

    It is nice!

  • @degsew5889
    @degsew5889 4 роки тому

    የሚያወራ ሳይሆን፣ የሚሰራ ሰው ነው ያጣነው። ለፍላፊ ነፍጣኛ።

    • @Genet-ub9si
      @Genet-ub9si 4 роки тому

      Gtm sra new gn ewket yfelgal beweri aydelem