የጋዛ ጩሀት || ማሕሙድ አል-ሐሰናት || ትርጉም በአማርኛ || ዳዕዋ || ትርጉምና አቅራቢ : አባ ኢያድ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 331

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 9 місяців тому +8

    ስለሏ ወአለይ ወሰለም

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    ያረቢ አንተው እርዳቸው ያረብ🇵🇸🇵🇸🇵🇸💔😥🤲☝️☝️

  • @AwolSaid
    @AwolSaid 9 місяців тому +2

    አብሽር የኡ መተል ኢስላም ኢነ ሻአላህ

  • @MehamedAmanmehamedaman1
    @MehamedAmanmehamedaman1 9 місяців тому +2

    አላህ ያግዛቹ ያረብ ያረብ

  • @ሁሴንአህመዲ
    @ሁሴንአህመዲ 10 місяців тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼💔💔💔💔💔አላህ ይርዳቸዉ

  • @Hasanhapsi
    @Hasanhapsi 9 місяців тому +4

    የአላህ አተው እርዳቸው❤❤❤❤

  • @jdhdudhdh2738
    @jdhdudhdh2738 Рік тому +9

    አለህ ሆይ ነስርህን አዉርድለቸዉ ለፊለስጥም ወድሞቸችን

  • @Ftrwsck
    @Ftrwsck Рік тому +6

    አላህ አላህ ወላሂ ስለፍልስጤም ህዝብና የጀግኖቹ ጀብድና ፅናት ሲወራ ደስ ሲል አላህ ኢማናቸውን ጠካራ ያድርገው ከዚ ፈተና ቦሀላ አላህ የተደላደለ የመቻቸ የዱኒያ ጀነትን የመሰለ ድሎት ይስጣቸው በአሄራም በጀነተል ፊርዶስ ያበሽብሻቸው ያረቢ ሙጃሂድ ታጋዮችንም አላህ በርታቱን ይስጣቸው

  • @Hananakale
    @Hananakale 9 місяців тому +4

    ድል ለነሱ ይሁን ያረብ😭😭😭😭😭 ጠላቶቻችንን እርስ በርስ ያባላችው🔥

  • @Kadir-p9z3b
    @Kadir-p9z3b Рік тому +6

    ያአላህ ያረቢ እርዳታህ ቅርብ ነው አንተ እርዳቸው በጠላቶቻቸው ላይ ድልን ስጣቸው ጌታዬ አንተ የሁሉ መጠግያ ነህ ያሰመዲ

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh Рік тому +8

    ያአላህ ያረቢ አተ ድረስላቸዉ ለጋዝ

  • @iiff3757
    @iiff3757 Рік тому +6

    ያረብ አተ አገዛቸው ያአላህ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Рік тому +11

    አህለን አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ያረብ በየቦታው በግፍለሚገደሉት መከራናሰቃይ ችግርላይላሉ ያረቢነጂና ያረብ አንተማረን በራህመትክ ያአላህ

  • @fatumafatuma8636
    @fatumafatuma8636 Рік тому +15

    ያረቢ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ነስሩን አቅርብላቸው

    • @AwolSaid
      @AwolSaid 9 місяців тому

      የአላህ ነስሩን አቅርብልን በዚው ረመዳን

  • @ContentBurger-yd6fj
    @ContentBurger-yd6fj 9 місяців тому +3

    አላህ ሆይ የሙስሊም በደል ያለበት ቦታ በሙሉ ድረሰላቸው

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +15

    አዎወላሂ ጀግኖችናቸው አላህ ልፋታቸውን ቆጥሮ ዲል ያጎናፆፋቸው

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 6 місяців тому +3

    ረበና አተ አዛኝ ያረህመራሂሚ አተ ፈረጃህን አውርድላቸው ቃላት ያጥረኛል☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ይሄኮ ለማያምን ሠውም ልብ ይሠቅራል
    ለማየትም ለመሥማትም የሚዘገንን
    ነው የተረራባቸው ኡፉፉፉፉፉ 😢😢

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c Рік тому +4

    አላሁመ አተሰላም ወሚከሰላም ተባርክ ያዘልጄላል ወልኢክራም አላህ ሆይ አተሰላም ነህ ሰላምም ካተነው እሚገኝው ያርብ ሰላም አውርዲላቼው ዋ ኢስላማ ያሳዝናል

  • @meryemali9977
    @meryemali9977 Рік тому +3

    Subhanek allah yenesrachew ya allah Bedayochin Tebeqelln yareb amin

  • @mohamedayesha5231
    @mohamedayesha5231 Рік тому +6

    ያረቢ አንተ እርዳቸው❤❤❤

  • @emanmuhammedawoltakrim6393
    @emanmuhammedawoltakrim6393 Рік тому +2

    Allah hulem ketebedayoch gon nw yemaye koaret del yamtalachew Hagerachenm Alemnm selam yargeln

  • @ወሎየዋ-አ2ጐ
    @ወሎየዋ-አ2ጐ Рік тому +23

    ያርቢይ አንተው አቅማቸውን ጨምርላቸው የሞቱትንም ጀነትን ወፍቃቸው

  • @AkeliluTadesse
    @AkeliluTadesse Рік тому +7

    ያረብ አንተው በራህመትህ በቃችሁ በለን

  • @fatumaalsuwaidihome1144
    @fatumaalsuwaidihome1144 Рік тому +5

    ሰበነአለሐ አለውአበረ

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 Рік тому +20

    እኔስ ልቤ ስብር ብሏል የአላህ አንተ ፍትህ አውርዲ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому +12

    የራብ ኡማውን አላህ ወትክክል መንገድ መለሲልን ለፈለሰጢም ህዝብች ነሲሩውንቅራብ አደራጋላችው የራብ ለባቸውን ለደማሁልው ሱብረንየሲጣችሁ ያረብ

  • @-Ekram387
    @-Ekram387 Рік тому +23

    اللهم انصر اخواننا المستضعفين في فلسطين اللهم كن معهم بنصرك🇵🇸🇵🇸🇵🇸🤲🤲🤲
    ሀገራችን ኢትዮጵያንም ሰላም አድርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸

  • @Zibiba-v3s
    @Zibiba-v3s Рік тому +9

    የአላህ አተ በራህመትህ ድረስላቸው ያረብ ☝💔😭😭😢😢😢😢

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 Рік тому +5

    ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ወላሂ እኔ የምለውም አጣሁት ያረብ ያረብ ያረብ ነስርህን ያ አሏህ 💧💧💧💧💧

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Рік тому +11

    ያረብ አተው እዘነላቸው

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ Рік тому

      አሚን🤲😥

    • @leyla3991
      @leyla3991 Рік тому

      አሚንንን

    • @cbbvvcg885
      @cbbvvcg885 Рік тому

      😢😢😢😢😢💪💪💪💪💪

    • @sofyasoso3084
      @sofyasoso3084 Рік тому

      አላህ ነስሩን ያቅርብላቸዉ ሸሂዶችንም አላህ ይቀበላቸዉ ህሙማንንም አሏህ ይሽፊ ጀግኔችንም አሏህ ረቡል አርሽ ወሰማ ይብዛቸዉ አሚን ያረብል አለሚን

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 Рік тому +2

    ያአላሕ አንተ ሀያልነትክን አሳያቸው ያርቢ አንተ አዋቂነክ እና ባሮችክን እገዛቸው ያ አላሕ

  • @mubarkmoh6656
    @mubarkmoh6656 Рік тому +1

    🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴የረቢ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому +6

    አላህየ አተ በቃ በላቸው ሞትና ሥቃይ ወይ እኔማ አልቻለም ሥያቸው እባየ ይረግፋል ያረብ አተ ፈርጃቸው የረሂም☝️☝️☝️🤲🤲😢😭😭😭😭😭

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c Рік тому +3

    اللهم صلي وسلم الاسيدنا محمد ሱመ ወላሂ አርቦቺ ኢስላም ሀረቡ ቁርአንንሀርቡ አላህ ሂዳያ ይስጣቼ የሞቱ ናቼው

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Рік тому +2

    ሠለላሁአለይሂወሠለ ያረብ አንተሀያሉጌታችንሆይ እገዛቸው

  • @سعديةسعدية-ه1ع
    @سعديةسعدية-ه1ع Рік тому +3

    ያራበነሠረነአማጠልን

  • @FarukMohammed-g4s
    @FarukMohammed-g4s 9 місяців тому

    allah ketebedayi gon new allah fthawi new allah ❤❤❤❤

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 Рік тому +3

    Allaah nasrun qirb yadargow 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸☝️☝️☝️☝️

  • @fetiyatube3079
    @fetiyatube3079 Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የረብ አንታ ድረስለቸዉ😢😢😢😢😢

  • @Whatercold-cd6jg
    @Whatercold-cd6jg Рік тому +1

    ያ ከሪም በእዝነትህ ያረብ ሃቂቃ እኛንም አላህ ይዘንልን ልባችን ለደረቀ ሁሉ ያ ኢላ ሂ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому

    አላህየ ያግዛቸዉ ይርዳቸዉ ያረቢ ያረሂም ያከራም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fadiyaRak
    @fadiyaRak Рік тому

    ወአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝናናናና አሏህ ይደረሷላችው ያረብብ

  • @MadinaAbdo-vm7oz
    @MadinaAbdo-vm7oz Рік тому

    ያረህማን ራህመተክ አላፈለስጢን 😭😭😭😭

  • @LES..Saliha2940
    @LES..Saliha2940 Рік тому +2

    የአላህ እኔስ አልቻልኩም ያረብ ለብቻቸው አትተዋቸው ኢላሂ

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 Рік тому +3

    አላህከናተጎንይሁን

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому +2

    አላህ ፈርጃቸው የፍልስጤም ወድም እህት እናት አባቶችን ነጃ አውጣቸው ለሞቱትን ጀነትን አውርስልን ላኢላሀ ኢለሏህ መሀመድ እረሱለሏህ ላሀውለውላ ቅወተ ኢላ ቢላህ

  • @ሰላምለሀገሬሊኢትዮጺያ

    ያአለህ በጨካኞች ላይ ፍርድህን አውርድ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zድ-e3q
    @zድ-e3q Рік тому

    ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ ረሡለሏህ አሏህየ እዝነትህን አውረድልን ያረብ

  • @محمدمحمد-ط7ذ5ط
    @محمدمحمد-ط7ذ5ط 9 місяців тому

    የአላህ አተእርዳቸዉ ያረብ ምርተህአዉርድልን

  • @MegersaBoru
    @MegersaBoru Рік тому +4

    Allah be with Palestine

  • @haarn-z2t
    @haarn-z2t Рік тому +9

    የረብ እዘንለቸዉ ❤❤❤

  • @NuruMehamed-k1m
    @NuruMehamed-k1m Рік тому

    አላህ ይጠብቃቹ አላህ ቁዋ ይሰጣቹ አላህ ነሰሪ ይሰጣቹ

  • @naserramenisu2329
    @naserramenisu2329 Рік тому

    Allah akeber Mashallah

  • @RebiatesemaTesema
    @RebiatesemaTesema 9 місяців тому

    اللهم انصر اخواننا االمستضعفين في فلسطين اللهم كن معاكم بنصرك يا رب

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 Рік тому +3

    ያአላህ ይድረስላቸው ያረብአንተው ጠብቃቸዉ

  • @AsinaGashaw-rm1ji
    @AsinaGashaw-rm1ji Рік тому

    ያረብ አግዛቸው ፍልስጤማውያንን ያላህ 😭😭😭😭

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Рік тому +2

    💔💔💔💔💔💔ኡፍ ፍረድ ለሕፃናቱ.ለሕዝቡ.ያማል

  • @جميله-ق1ق
    @جميله-ق1ق 3 місяці тому

    ያረብ አንተ በዝነትህ ነፃ አውጣቸው የመቶትንም ጀነትል ፌሪዶሥ ወፈቃቸው ያረብ

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 3 місяці тому

    ምንም የማይሳነው ሁሉን አዋቂ አላሁ ሱበሃነው ወተዓላ ከናንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @نعيمهنعيمه-د7ذ
    @نعيمهنعيمه-د7ذ Рік тому +3

    ያረብ አንተ እርዳቸው ቅዋው ሁሉ ያንተነውና

  • @zzzx8772
    @zzzx8772 Рік тому

    ያረቢ ላንተ ቀላልና ቲንሽነው አላህ ሆይ ኪህ ጭንቀት አውጣቸው የካዱትን አጥፋቸው ከአንተውጭ ሌላ አምላክ የለም በአንተም ያሻረከ ምንኛ ነፍሡንበደለ አሏሁ ረቢ ላ ኡሽሪኩ ቢሒ ሸይአ

  • @ZdeMan
    @ZdeMan Рік тому

    ያራብ የአላ አንታ ጠማማውን ቅን ምታራገው አለህ ሆይ የለፉት ጀግና ሶሀቦችህ አድርገውት የለፋትን ጀግንነት አጎናፅፈን
    ተበታትነናልና አንታ በጥበብህ ሰባስበን
    የአለህ የእስልምናን የበላይናት አንድናስቀጥል ቁዋውን ስጠን

  • @YasinEnderis
    @YasinEnderis Рік тому

    ፍልስጤምን አላህ ይገዛቸዉ ድልንም ያጎናፅፋቸዉ ያረብ ያረብ አላህ ከነሱ ጋ ይሁን

  • @smizp
    @smizp Рік тому

    الا إن نصر الله قريب

  • @sabirina578
    @sabirina578 Рік тому +2

    Yaa.Allah

  • @HdHd-d2m
    @HdHd-d2m Рік тому

    Allah Ashkenazi yadirgachew

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому

    ሰለላሁአለሂ ወሰለም

  • @Riham-fj7xc
    @Riham-fj7xc Рік тому

    ያረቢ ለጀግኖቻችን ድልን አጎናፅፋቸው

  • @abduMohammed-s3u
    @abduMohammed-s3u Рік тому

    ያረቢ ያአላህ ፈረጃውን ቅርብአድርገው

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Рік тому +2

    አሎህ ካሉበት ችግር ያውጣቸው ያረብ አተ በቃበላቸው

  • @AliAhmedyimer
    @AliAhmedyimer 11 місяців тому

    አላህ ሁላችውን ጀነተል ፊራድስ ያራጋቸው አላህ ብስራቱን ይስጣቸው

  • @zeyadumoha3056
    @zeyadumoha3056 Рік тому

    ያረብ አተ በቃ በል ሁሉም ካተ ነዉና አተፈርጅ

  • @asutaye
    @asutaye Рік тому +2

    ያረብ..😢😢😢😢

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Рік тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን አገራችንንም ሠላም አርግልን ያኢላሂ

  • @foziwelyewa
    @foziwelyewa Рік тому +3

    አላህ ይድረስላቸው ያረብ

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda Рік тому +1

    የአላህ ለሙስሊሞች ጋዛ ርዳታህን እኔም ሀዘን ላይ ነኝ ያረቢ ማረን ልቦቻችን ቀይርልን የሞቶቱን ጀነት ያኑርልን አንሳን በቁድራህ።😂😂

  • @ሀዉይYouTubeቻናል
    @ሀዉይYouTubeቻናል Рік тому

    ስላለሁ አለሂይ ወሰለም ❤❤❤❤

  • @abduSiraj-c9c
    @abduSiraj-c9c 11 місяців тому

    ያረብ ያአርምረሂሚን ተበዳይን ታውቃለህና ጀሊሉ አንተው እዘንላቸው

  • @mrvio7925
    @mrvio7925 Рік тому

    አላህ፣ይርዳቸው፣በመላይካ፣ጁንድይጨርስላቸው

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 10 місяців тому

    አሠላሙአለይኩም ወንድም ረመዷን ሙባረክ አላህ ይዘንልን ያረብ አላህ ነስሩን ያምጣልን ያረብ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому

    አላህየ እዘንላቸዉ ያረቢ

  • @SirajeNagshe
    @SirajeNagshe 10 місяців тому

    ያአላህ ያረቢ ሁሉም ባንተ እጅ ነውና ከስቃይና ከራብ አውጣቸው🤲🤲🤲😭😭

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 Рік тому

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @عمرعمر-ج1ج5م
    @عمرعمر-ج1ج5م Рік тому

    አላህ ይርዳቸዉ አላህ ከጋዛወችጋር ከፍልሥጤሞች ጋር ይሁን ያረብ

  • @berhaneashenafi7543
    @berhaneashenafi7543 Рік тому

    ያ አልሃ ቁዋህን ስጥአቸው እንሻአላህ በአላህ እርዳታ ፍልስጥን ታሸንፋለች!

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube Рік тому

    ያረቢ አግዛቸው ያከሪም

  • @AaAa-pv6zu
    @AaAa-pv6zu Рік тому

    አላህ ይሲእድሁም ያርብ

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 Рік тому

    የሞቱትን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው በሂወት ያለውንም በኢማን መንገድ አንድ ያድርገን ያ አላህ

  • @dghdhh9566
    @dghdhh9566 Рік тому

    ያርብ ነሰረህን ያርብ🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @HadikaMisbah-nx3md
    @HadikaMisbah-nx3md Рік тому +1

    الهم أنصر إخواننا في فلسطين 🇵🇸

  • @fhududydud3264
    @fhududydud3264 10 місяців тому

    ናኢላሂ አላህ አተ እርዳቸው

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Рік тому

    አላህ ይጠብቃቸው ያረብ

  • @leyla3991
    @leyla3991 Рік тому +4

    يارب انصر غزه🇪🇭🇸🇦🇪🇹

  • @ShamsHasanShams
    @ShamsHasanShams 9 місяців тому

    አላህ ይርዳቹ

  • @sanyiwaqo4394
    @sanyiwaqo4394 10 місяців тому

    My Allah bless gazza

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ኢላሂ አንተው ድረሰላቸው ለጋዛ ህዝቦች ለፋልሰጤም እህትና ወንድሞች ያርብ ኢንሻ አሏህ በአሏህ ፉቃድ

  • @خادرالحبشي
    @خادرالحبشي Рік тому

    አሏህየ የጋዛን ህዝቦች አንተ ጠብቃቸው

  • @EmamHosin-pc9ie
    @EmamHosin-pc9ie Рік тому

    ያራቢ ግተዬ ጋዛን አንቴ ራሲ ጣቢቃቲ😢😢

  • @KayratAwole-wb2oe
    @KayratAwole-wb2oe Рік тому

    Yarabee wofkane

  • @Afendi-Tube
    @Afendi-Tube Рік тому +7

    Palestine will be free inshallah 🇸🇩🇸🇩🇸🇩😭😭
    Allah ke tabadyowch gone nw inshallah dilu kerb nw inshallah 🇸🇩🇸🇩🇸🇩 ya rabb ya jabbar palestine bira dhabadhu nasri tee dhiho ya hayu ya qayuum ☝️
    Hasbunallah Wani'amal Wakil ☝️☝️