Lualawi ሉዓላዊ-የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሥምምነት -የአንካራ ዲክላሬሽን/የኢትዮጵያ ልዑካን በሶማሌላንድ ሃርጌሳ/የዶ/ር ድብረጽዮን ቡድን ጥሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 214

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 19 годин тому +36

    // ሁሌም ክብር እና ድል ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት //

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 10 годин тому +7

    ምርጥ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ሁሌም እውነትን በእውቀት፣ በመረጃ ለምታቀርበው ትንታኔ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከእ🎉🎉

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 16 годин тому +9

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 19 годин тому +14

    በጣም ደስ የሚል ሃሳብ የሚገርም ነገር እኮ ነው ሲሳያችን አርቀህ የምታስበው ነገር በጣም ጥሩ እና ለሃገራችን ጠቃሚ ነው በርታልን !!!!!#🙏🙏

  • @eagle4452
    @eagle4452 21 годину тому +18

    በጣም ጥሩ ነው። ድህነትን መታገል ይሻላል እርስ በ እርስ ከ መታገል

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 20 годин тому +19

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሁሌም ከእውነት እና ከኢትዮጵያ ጋር የቆምክ 👋👋👋🙏🙏🙏

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 19 годин тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽይብዛ

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 19 годин тому +21

    እውነተኛ ጋዜጠኞች በጠፉበት ዘመን እንደ አንተ እና ጥቂቶች ኢትዮጵያ ውስጥ መፈጠራችሁ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሳይ አጌና ልዩ ነው በምኖርበት አሜሪካ በየቀኑ ነው የምሰማህ ትንታኔዎችህ ይገርመኛል በርታ እንኳን ደስ አለህ 0:49 ኢትዮጵያውያን በሙሉ ወደ ቀይ ባህር መመለሳችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 19 годин тому +11

    የሶማልያም የኢትዮጵያም ሉዓላዊነት የድርድር መሠረት ነው።

  • @millihass
    @millihass 21 годину тому +26

    የአላማ ጽናትህ የርቱእ አንደበትህ በጣም ደስ ይላል ጀግና ነህ

    • @urael225
      @urael225 20 годин тому +2

      Yes he is; the best of best sisaye

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 20 годин тому +2

      የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ከጎንህ ነን ሲስ በርታልን

  • @አንዋርአውልአህመድ
    @አንዋርአውልአህመድ 18 годин тому +6

    ሰላም ስሰይ ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 19 годин тому +8

    Excellent performance and best journalist, Sisay Agena!!

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 19 годин тому +10

    Happy 1st anniversary of lualaw media 🎉🎉🎉🎉

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic 19 годин тому +10

    ሲሳይ ለ1ኛ ዓመት እንኳን አደረሰህ። ሉዓላዊ ሚድያን ወደ ሳተላይት ለማውጣት እንረባረብ ጎበዝ። ሲስ በአቛምህ ቀጥል። ከወልቂጤ።

  • @TigluAbebeAbebe-l7j
    @TigluAbebeAbebe-l7j 21 годину тому +24

    የሀገር ባለውለታ ነህ እናመሰግናለን እውነትን ብቻ ሳይሆን ስህተቶችንም ስለምታጠራልን ከልብ እወድሃለው (ሻምበል ትግሉ አበበ ኔኝ ከሱማሊያ ሀሊገን ።❤❤❤❤

    • @Kam-o4b
      @Kam-o4b 12 годин тому

      10Q for your service brother!!!!

  • @elefenshlegse5198
    @elefenshlegse5198 21 годину тому +18

    ሲሳይ እንከን ደሰአለህ በርታ ወንደሚ።

  • @teshaleawata6399
    @teshaleawata6399 19 годин тому +10

    Thank you ❤

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 21 годину тому +19

    ሲስ የማንም ወገንተኝነት የማይታይብህ የባለ ምጡቅ አዕምሮ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ።
    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እና ካብኔዎት እናመሰግናለን ክብር ይገባችሗል ለኢትዮጵያ ሕዝብ እየከፈላችሁት ሥላለው ውድ ዋጋ ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 15 годин тому +3

    Lualawi , media , Mr, ⭐️Sisay thank you , every time when I hear you speaking the truth , you make me have hope for the country of Ethiopia🇪🇹☝️ .
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only .
    Peace health and happiness to all good citizens of Ethiopia ✌️☮️

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 19 годин тому +9

    ሲስየኢትዮጲያጀግና❤❤❤❤❤

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 20 годин тому +16

    ሰላም ሲሳይ በድጋሚ ለ1ኛ አመት ሉአላዊ ፕሮግራምህ አደረሰህ በትንሹ 360 ቀን በላይ በየቀኑ ሰርተሀል ትልቅ ስራ፣የኢትዬጵያ መንግስት አንድም ቀን የሱማሊያን ሉአላዊነት አልቀበልም አላለም ስለዚህ የያዘው መርህ የባህር በር ማግኘት ስለሆነ መርሁን አልለቀቀም በአሁኑ ስምምነት።ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!

    • @YacobU.K
      @YacobU.K 15 годин тому

      @@tilahunwordofa where is the access to the Red Sea? Giving recognition to Somali Land never happened it was loose loose to both 🇪🇹 as well as S.Land. The legacy of these all is no trust between neighbour countries. 😑

  • @astergizaw2854
    @astergizaw2854 21 годину тому +17

    The best News media, reliable sources, True Ethiopian media ❤️🇪🇹💪👍🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EndrisAhmed-jx5tc
    @EndrisAhmed-jx5tc 18 годин тому +13

    የታገሰ ያሸንፋል

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 19 годин тому +8

    ሲስ ተባረክ ላክ እናበርታው

  • @አንዳርጋቸውመረብወንዝ
    @አንዳርጋቸውመረብወንዝ 20 годин тому +10

    ሰላም ብለናል ሲሳይ

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 20 годин тому +12

    ሲሱ እውነትና ንጋት እያደር ይታያል ይባላል
    እውነትህን ነው የኢትዮጵያ መከላከያ የአገሩን ድንበር መጠበቅ በማንም አገር የተለመደ ነው
    ስለዚህ የህ ንግግር የሚያመለክተው ከ30 አመት በፊት የታቀደው ፕላን አንድ ሆነው ለመገን ጠል ያሰቡት የአሁኑ አነጋገርና መወራጨት ገልጦ ያሳያል
    በጣም ድንቅ ነገር እግዚአብሔር ቀድሞ በተአምሩ ኢትዮጵያን ከመገነጣጠል አዳናት

  • @bereketatnaw5567
    @bereketatnaw5567 19 годин тому +6

    Good analysis

  • @jomama151
    @jomama151 19 годин тому +6

    Sis berta wondimachin❤❤❤❤❤

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 15 годин тому +2

    Thank you 🙏🏾 Sisayachin

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 17 годин тому +2

    እድገት እና ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @yiduman746
    @yiduman746 19 годин тому +9

    ሲሳይ አጌና የእዉነት ንጉሥ እንኳን ለ1ኛአመት አደረሰህ።

  • @MenbereLemessa
    @MenbereLemessa 14 годин тому +2

    🕊🕊🕊🕊🕊ሲስ እንኳን ለምትወደው 🕊
    🕊ና ለምትተጋለት ሥራ ፩ ኛ ዓመት በአል 🕊
    🕊 በሰላምና በጤና አደረሰህ። ቀሪውን 🕊
    🕊ዘመንህን እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ከ🕊🕊ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር በደስታ እን 🕊
    🕊ድትኖር ምኞቴን እገልጻለሁ 🕊🔥🔥🕊
    🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gebriye1
    @gebriye1 18 годин тому +2

    Thank you, Sisay (ሉአላዊ). Very informative video. በጣም ግንዛቤን የሚያሰፉ ቪድዮ ነበር. YMB

  • @leulberhe600
    @leulberhe600 19 годин тому +4

    Soo professional everyday as always sissy. We support you, respect you & ❤ u ...

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 годин тому +1

    Thanks Ethiopia Thanks again and again ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ A jornelest.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 21 годину тому +13

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግና እንዲሁም ስብስክራይብ ምንጊዜም ምርጫችን ሉአላዊዊዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 20 годин тому +6

    great news !!!

  • @Awito123
    @Awito123 13 годин тому +1

    Brave journalist Sis

  • @wabitereda
    @wabitereda 21 годину тому +5

    sisay and lualawi, trusted news source

  • @BirukTamerat-hr6kf
    @BirukTamerat-hr6kf 20 годин тому +9

    ሲሳይ አጌና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 21 годину тому +10

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AwolyasinAli
    @AwolyasinAli 21 годину тому +11

    ሲሳይበጣምነውየምንወዲህየኢትዮጵያጀግናበርታልን

  • @Esan-m7t
    @Esan-m7t 20 годин тому +12

    ሲሳይ የሀገር ባለውለታ

  • @AwolyasinAli
    @AwolyasinAli 21 годину тому +12

    የነደብርፂዎንቡዲን ትግራይንመልሶበጦርነትማድቀቅእናየነሱንጥቅምስልጣንማቆየትነው

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb 13 годин тому +2

    Thank you for your clear and genuine explanation of what is going on around the Middle East,as well as in Africa. Some selfish ideas created by a few individuals can destroy a nation or a country. It's a great lesson for everyone in our country.

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 2 години тому

    እስተዋይና፣እመዛዝኖ፣የሚናገር፣እንደ፣ስስ፣ያለይከበራል፣

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 20 годин тому +5

    Ŝisay agena yezemena jegena
    !!!!!!!💪💪💪

  • @ZeynuMuzemil
    @ZeynuMuzemil 20 годин тому +11

    ሲሳይ ምርጥ ተንታኝ

  • @ababonga1
    @ababonga1 20 годин тому +23

    ሶሪያ አብቅቶላታል።።።አዳሜ ካፍንጫው አርቆ ማየት እየተሳነው በትንንሽ ነገር ለይ ራሱን ያለፋል።መማር ለፈለገ እነሆ ሌላዋ ነጭ ሰሌዳ ሶሪያ ተዘርግታለታለች።ኢትዮጵያም በእግዚያበሰሔር ተአምርና በልጆቻችን ጥንካሬ (በሰራዊቱ መሥዋዕትነት) ተረፈች እንጂ የተደገሰላት ተመሳሳይ ነበር።

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 18 годин тому +1

      You are an outstanding person! I love and understand your powerful thoughts.
      Thanks!

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 годин тому +11

    እልልልልልልልል! አቢቹ፡ ጀግና።

  • @najatbezabai3758
    @najatbezabai3758 21 годину тому +7

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 20 годин тому +5

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @astergizaw2854
    @astergizaw2854 21 годину тому +6

    ❤❤❤

  • @wisemantottee362
    @wisemantottee362 16 годин тому +1

    Abichu the man❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @husseingeda12
    @husseingeda12 20 годин тому +8

    የጦር ሰባኪዎችን ህልም እንደ ጉም ያተነነ ፣ የዲፕሎማሲ ልክ ፣ የፍቅር መህልቅ ፣ የኢትዮጵያ ኩራት ፣ህልሙን የሚኖር መሪ ማነው ካላችሁኝ ዶክተር ዓቢይ አህመድ ይባላል ኢትዮጵያ መሪ ነው።

  • @ከወሬርቄያለሁ
    @ከወሬርቄያለሁ 20 годин тому +10

    ሲስ ሰላም ብለናል ዕንቁ ከምላቸው ኢትዮጵያዊ ግንባር ቀደም አድርጌ ካስቀመጥኳቸው ሰዎች ተርታ አንዱ አንተ ነህና

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 7 годин тому

    መልካም ሥራ ነው በርታ

  • @FouadTadesse
    @FouadTadesse 21 годину тому +9

    ሲስ ሠላም ትእግሥ የአሸናፊዎች መንገድ ነች፣ድንፋታና መቧረቅ ደግሞ ለሽንፈ ትዳርጋለለች፡፡

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 17 годин тому +1

    ተመስገን ባንዳን ያሳፈረ ነገር ነው

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 16 годин тому +1

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ!!!

  • @robairess4147
    @robairess4147 18 годин тому +1

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 21 годину тому +6

    Sesay bertalen wendemachen

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 16 годин тому +1

    Abbichu koo king ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 17 годин тому +2

    መሪዬ መሪዬ መሪዬ አብይ አብይ አብይ አብይ የኔ ጀግና ሁሉ በተግባር ወሬ የለም
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 21 годину тому +6

    ሠላም ለሁላችን ይሁን የዛሬው የሠላምና ትብብር ሥምምነት ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ነው ደስ ይላል ፡ነገር ግን ሼኹ በመጨረሻው ሠአት ፊት ለፊት ለውይይት መፍቀዳቸው ለበጎ ነው ብዬ መገመት ይከብደኛል ለማንኛውም ፍፃሜው ከሁለት ያጣን እንዳንሆን ብልህነት ያስፈልገናል

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 годин тому +9

    ወገኖቼ፡ አያችሁ፡ ዶ/ር፡ አብይ፡ አንድ፡ ነገር፡ ሲጀምር፡ ፆሞና፡ ጸልዮ፡ ነው! ወደባችን፡ ጸና! ጠላት፡ ከሰረ!!!

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 16 годин тому +1

    Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 15 годин тому +1

    ሲስ ጠቅላይ. ሚኒስቴረ. ዶክተረ አብይ. አመድ. ምግዜም አኩሪ መሪ. አለን. እኳን. ደስ አለህ አለን❤❤❤❤

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 18 годин тому +1

    ወንድማችን ሲሳይ❤❤❤

  • @modinali3987
    @modinali3987 20 годин тому +5

    Sis ye tsinat milikit neh berta

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 19 годин тому +2

    ለአገር ቅድሚያ የሚሰጥ ጋዜጠኛ ሁልጊዜም ምሥጋና ሊቸረው ይገባል ።

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c 21 годину тому +3

    አይ ሲሲ ❤❤❤

  • @tselatt
    @tselatt 16 годин тому

    Allah Akbar,Allhamdullillah.D I A L O G U E.❤❤❤

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 21 годину тому +5

    በዚህ week 100ሺ መግባት አለበት

  • @YaMenji
    @YaMenji 12 годин тому

    ልጨምርልህ ታጣቂው ትጥቅ መፍታት የለበትም እንዳሉ አይረሳ ዘው ብሎ ከመግባት የትግራይ ህዝብ ራሱ እንዲታገላቸው ማድረግ፣ችግሮቻቸው በራሳቸው እንዲፈቱ ማድረግ ወዘተ

  • @Workiemoges
    @Workiemoges 16 годин тому +1

    ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነህ ምርጥ ጋዘጠኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 21 годину тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 20 годин тому +3

    ሲስ እንደምን አለህ በድጋሚ እንኳንም ለ1 ኛ ዓመት የስራ ዘመን አደረሰህ ሲስ በማሪያም ወደ ሌላ አትመልከትብኝና ከወደ ትግራይ ክልል ፈጣሪ ወደ ምድር ወርዶ ላስተዳድር ቢላቸው በመቃወምና በጠባጫሪነት ጦር አንስተን እንዋጋ የሚሉ ይመስለኛል ስልጣን ከመናፈቅ ከጦርነት አስተሳሰብ ከሌብነትና ብዝበዛ መቼም የሚታቀቡ አይመስለኝም ለምን DDR ተደረገ የሚሉት ገንዘቡን ወስደው ተመልሰው ሊሰበስቧቸው አስበው ነበር ነገር ግን ተሰናባቾቹ በ10 ጣቶቻቸው አሻራ መስጠታቸው እንደማይመች ሲገባቸውና ጌታቸው ረዳ ስልጣኑን አይለቅም ሲባሉ ሁሉን ነገር አጨናግፈው ወደ አመፅ ሊመልሷቸው ነው እዝቡም ፀብ በቃን ማለት የሚፈልግ አይመስለኝም እኔ መቼም ሰሜኖችን አላምንም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 19 годин тому +1

    ኢትዮጵያ ወደ ቀይባሕር ለመድረስ እያኮበኮብን ነዉ ጥያቂያችን ሰጦ በመቀበል በመተባበር አብሮ ለማደግግ ግልፅና ፍትሀዊ ጥያቄ ነዉ

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 18 годин тому +1

    Sirya😢😢😢😢😢

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 21 годину тому +6

    ይህ ደብረ ጽዮን የሚባል ጂኒ እንዴት እንደሰለቸኝ 👹😡😡😡

    • @eagle4452
      @eagle4452 21 годину тому +2

      👍🏽ቀላል ይሰለቻል # ደብረ ሴጣን ደም እና ሴራ የማይጠግብ የዳቤሉስ የበኮር ልጅ ከተወሉድኮ ጀምሮ ሀገር ሲያሸብር ነው የማውቀው ።
      ውይ አይገነጠሉ ወይ እንደሊላው ብሂር አይኖሮ

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 19 годин тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽይብዛሰውያላወቀለትምርጥመሪ

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 3 години тому

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @HaymanotWorkineh
    @HaymanotWorkineh 15 годин тому

    Hodame

  • @samuelnigatu9580
    @samuelnigatu9580 2 години тому

    ሲሳይ ስለ አንካራው ስምምነት ፕሮፌሰር ብሩክን ጋብዝልን

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 19 годин тому

    ጥላትክስሙተሠበረ

  • @abdulahijemal9747
    @abdulahijemal9747 17 годин тому +1

    Sysay Bertalen

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @abiyfida2615
    @abiyfida2615 16 годин тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 16 годин тому +1

    አረ የኑሮ ውድነት ኡኡኡኡኡኡ ለማን እንጩኽ?

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 21 годину тому +1

    የጫካዉ ቡድኖች በራሳቸዉ ቢቆሙ ነዉ ለመደራደር የሚወስኑት። የሚያሾሯቸዉ የፋይናንስ ምንጭ የሆኑት ስለሆነ ለመወሰን ይቸገራሉ። እንዲህ ያሉ ቡድኖች እንዴት የሕዝብ ጥያቄ ይመልሳሉ?

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 15 годин тому

    ጠንካራና " አህዳዊ " የሆን ሀገርን ለመመስረት ያለን አማራጭ " ጠንካራ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማት " ሳይሆኑ ፣ የሚያስፈልገን ሀገርን አንድ "አርጎና ጠቅሎ የሚገዛ አምባገነን መሪ ነው የሚሉ አስተሳሰቦች የሚያመጡት የሀገር መፍረሶች ውጤቶች .. ሶርያ ፣ ሊቢያ ፣ ኢራቅ .. ይቀጥላል።

  • @belachewasfaw3315
    @belachewasfaw3315 19 годин тому

    Dimstihi ayisisemam sisay

  • @AWELbeharu
    @AWELbeharu 16 годин тому

    ሲስ እናመሰግናለን ትንሽ በዛሬዉ ትንተናህ በሃይማኖት ዙሪያ ለባለቤቱ ብትተወዉ ጥሩ ነዉ

  • @ia6750
    @ia6750 15 годин тому

    D/tsion for Xmas dinner no leftovers

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 17 годин тому

    ሲስ እናመሰግናለን ለጥልቅ ትንታኔህ:: በርታልን::
    እንዴ አሜሪካ ተቀምጠው ለፋኖ ሽኔ እና ለዝርዝራዡ ወያኔ $$$$ የሚያዋጡ ያሳዝናል እግዚአብሔር ብድሩን በዘራችሁ ይክፈላችሁ እግዚአብሔር እንኳን አሜሪካ ማርስ ላይ ብትወጡ ከንፁሃን ደም ፍርድ አትድኑም

  • @sebsibedemisse1320
    @sebsibedemisse1320 20 годин тому

    ስለ ሕዝብ መጎሳቆል ከታጣቂው ይልቅ መንግስትን እንቅልፍ መንሳት ነበር እንጅ ከዓፄ ቴዎድሮስ የበለጠ መሪ አለልህና ጥትቅህን ፈተህ ግባ ነው የተባለው እንጂ እንደራደር ሲባል አልስማንም ቴዎድሮስን የአማራ ንጉሥ ብቻ አውርዶ ያሳተላለፈው መልእክት እንዳለ ተጠብቆ ማለት ነው

  • @Berhanu-q3n
    @Berhanu-q3n 13 годин тому

    ደብረጺዮን የብድ ወርቅ (ሞንጆሪኖን) በውሽምነት የሚጀርባት ጀራቢዋ ነው።

  • @tantekassa
    @tantekassa 15 годин тому

    ሲሳይ የኔ ጀግ አከብርሀለሁ እወድሃለሁ።አሁን እኮ ሀገራችንን እያስቸገሩ ያሉት ለ27 ዓመት ወያኔ ኢትዮጵያን ሲያፈርሷት ምድረ ደንቆሮ ሁሉ እንቅልፍ ላይ ስለነበሩ ድንገት አሁን ሲነቁ ችግሩ ሁሉ የዓብይ ነው ብለው ቁጭ።ማፈሪያ ሁሉ።በቃ የገባህ ጀግና አንተና ሥዩም ተሾመ ናችሁ።

  • @yamtube9166
    @yamtube9166 16 годин тому

    Sisko❤