Amazing movie, very well produced, amazing actors, even the background music isnt annoying (compared to most habesha movies), job well done to everyone involved in this movie!!! Gobezoch!! This is the type of movie we need to see more...
I am here after I lost my dearly loved and selfless mobile phone; They took her away from me;😭😭😭😭 and I can't stop my tears watching this movie remembering her. I don't have the slightest idea of how I am gonna recover from this loss😭😭😭😭😭 Rest in Peace, Babe. You're gone but never forgotten. "When she shall die take her and cut her out in little stars, and she will make the face of heaven so fine that all the world will be in love with night and pay no worship to the garish sun." Shakespeare
የእሷን ትዳር ያከበረ ፤ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር ነጋሪ ፣ ልቅም ተደርጎ የተዘጋጀ ለተመልካች የተጨነቀ ትወና ነው
በእውነት ኪያ ለእኔ አንደኛ ነው !!!!
this is me
ትክክል😢
የትዳርን ክብር የ እውነተኛ ፍቅርን ጥግ ያሳየ ጨዋነት የተሞላበት ምርጥ ትወና ድንቅ ሙዚቃ አሪፍ ሲኒማቶገራፊ ከሎኬሽን መረጣ ሜካፕ እስከ ኤዲቲንግ የተዋጣለት ግሩም ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው አመሰግናለሁ።
የተማረ ይግደለኝ እንደዚ ነው ፊልም አይቶ የሚኮመተው አንዳንዱ አይቶ ሲጨርስ ዛሬ ሚካኤል ነው ይልካል ሌላው አሞኛል ፀሎት አርጉልኝ ደሞ አገሬ ልገባ ነው ይቅናሽ በሉኝ ግፋ ቢል ላይክ ለማኝ ነው
@@hdgksjchhd9241 😂😂😂😂
በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ
እንደማመር
@@hdgksjchhd9241 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንደዚ ልበይ የሚነካኝ ፊልም ኣይቸ ኣላውቅም በኡነት በእምባ ነው የጠረሽክዋች ምርጥ ፊልም።
ከመይ ኢልካ ሰሚዕኻዮ ኢኻ ህውከት😂
Kef zelewo drama yu kale kemzi filim tfelt tekonkas ngereni🎉
😅😅😅😅😅😂😂😂😂
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምናለ በአለም እንዲህ እዉነተኛ ፍቅረ ቢኖረን በእግዚአብሔር የተመረጠ ፍቅር ያድለን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭ልብ ይጎዳል
Ayizosh👍🏻❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰
አሚንንን
ሳህ አሚን ወላሂ
አሜን አሜን አሜን
አሜን (3) 💚💛❤ 🤗🤗🤗🤗
የእውነት ግን ይህ ፊልም ነው እኔ አላምንም እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመሰለው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው፡፡ እናመሰግን አለን ቁም ነገር ያለው ፊልም ሰለአሳያችሁን፡፡
ይቺን ኮመት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን እና ስላምን ያሰማችሁ ከክፉ ነገርም ይጠብቃችሁ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን
አሚን
Amn
አሚንንን ሜማየ❤
አሚንንን ማማየ
Amen
ኡፍ አሜኛል ።ትናትና ቤ ት ሳፅዳ ወድኝ በጣው አሞኛል።ለማንኛውም ክብር ለመዳህኒ አለም ከሞቱ አምልጫለሁ ቅድስ ሚኤል ሀይል ሁኖኝ ተሪፍሊሁ ለሁላችሁም በጨንቃችሁ ጊዜ ቅድስ ሚኤል ይደርሰላችሁ
እር እንኳን ተረፋሽ አይዞሽ
እንኳን ተረፍሽ የኔ ቆንጆ
አይዞን እማ
Amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
አጂብ የሆነ ፊልም ነው ደራሲውን ሳላደንቅ ማለፍ ክፋት መሰለኝ ለኔ 1ኛ ነህ
በቅንነት ደምሪኛ ራቢ
wandmochi yaneme subscribe argu
I'm
0
አርቲስቱ እራሱ ቸርነት ፍቃዱ ነው የሱ ፊልም ነው
I’m born and raised in America and this is the best movie I’ve ever watched ethiopian and american movies combined 💪🏾💪🏾
Like this movie
አሪፍ ነው አስለቀሰኝ አይ ፍቅር ወንዶች እስኪ እንደ አቡሽ ታማኝ አፍቃሪ ሁኑልን
ኦረ የኔ ባል ይበልጣል
Le 12 amet tamagn hogne afkriyatalew lemejemriya gize yayewat 30/12/2004 ke kenu 9:15 lay nbr eskahun mnm salresa salwalsh afkriyatalew ahun 21 amete nw esua degmo 22 ena ahun kelebet linasir nw
እውነትኘ ፍቅር እኮ አያረጅ አይሞት ፈጣሪ እውነተኘ ፍቅር ያድለን አሜን
Amen!!!
Amen
አሜን
@@kalson7901 አሚንን
አሚን ሰብ አድረጉኛ በቅንነት
እኔ እዳቡሽም እደ ሳሜም ባል ነው የሰጠኝ ፈጣሪ ግን እኔ አሁን ሳኡዲ መጣሁ እሱም ኢትዮጲያ እኔን እየጠበቀኝ ነው 6.አመት አብረን በፍቅር የኖርነው አንድ ልጅ አለችኝ አሁን እሱ ይዟታል ፈጣሪ ሆይ እስከመጨርሻዬ ከሱ እዳለየኝ.ከልጄ አባት
ደስ ይላል አይለያይትሁ በሰላምም ያገናኛችሁ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤
እግዚሐብሔር መጨረሻቹ ያሣምርላቹ
ደሥ ይላል ፍቅራቺሁን ለዘላለም ብለነል በቅንነት ሠብ አድረጉኛ
Yena mar kechalsh gibi ybkash kebad new yerket hiwet
After longtime , የሚያጓጓ ልብ ሰቃይ የአማርኛ ፊልም አየሁ ። Thank you
Best Ethiopian movie of 2020! Loved the acting of Marta Goitom and Chernet Fikadu great job both of you!
Marta goitom and chernet
እኔ ግን በጣም ነው የወደድኩት ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት አብሶም በለትዳሮች ይህንን ፊልም ብያዩ ብዙ ነገር ይማረሉ ማን ነው እንደ እኔ የወደዳ በlike ያሰየኝ👌
ይህንን ፊልም ለሁሉተኛ ግዜ ነው ያየሁት ግን መጀመርያ ባየሁበት ስሜት እና ለቅሶ ነው የጨረስኩት። ማርቲ እና ሶል አንደኛ ናችሁ ። ቸርነትን ግን የምገልፀበት ቃል የለኝም ከጥሩ ድርሰት እና ትወና ጋር የሚገርም ብቃትህን አሳይተህናልና በርታ ከዚህ የሚበላልጡ ብዙ ገና እንጠብቅሀለን። ሌላው ድምፃዊው ዋው የሚገርም ድምፅ እና ብቃት አለህ ደግሞም በራስህ ስራ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ ። በሁሉም ነገር ፊልሙ የተሳካ ነበርና እንኳን ደስ አላችሁ በአጠቃላይ በፊልሙ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ።
እኔም እንዳተ ይመችህ ውንድም
በህይወቴ ካይምሮየ የማይጠፍ ላንባ ፊልም ነበር እውን ደግሞ በሁለተኛ ኪያየ ዋው እመቤቴን ለብቻየም ብሆን ቆሜ ነው ያጨበጨብኩትኝ አንደኛ አመሰግንሃለሁ በጣም ውብ ደስ የሚል ፊልም
ማን ነዉ ኪያዬን እንደኔ ከልቡ የወደደ የምር like like
እኔ
Fh Vu Huv Hvj Vjv Vv Hoc Hjv Bj Hv Hjv
Kiyaa malet mn malet new
ቤተሰብ እንሁን
It's mee
የእሷን ትዳር ያከበረ ፤ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር ነጋሪ💔💔💔💔💔💔💔
The best movie ever, I was almost giving up on Ethiopian movie before this one. Great job 👍👍👍
The best movie ever made me emotional, ምንፈልገው ሳይሆን የተሰጠን ሂወት እንኖራለን😢😢😢
እኔን ሚያሳዝነኝ እሱ አደል የተወሰነልንን እንጂ የወሰነዉን አንኖርም 😢😢😢 ምህ አለ ወላጆቻችን ልጅ እያለን ቢነግሩን የዚህችን አለም ሃቅ
lekeneshi😭
የኔ ሂወት የተተወነልኝ እስኪመስለኝ😢😢😢
እስኪ እደኔ ፊልሙን እያያ ኮሜት እሚያነብ
እኔ
እኔ
የኔ አልዉልሽ ሰአዳነኝ ፍልቅልቋ
🙋🙋🙋
እኔ
ሁፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አብሶ ደሞ ከዚህ ፊልም ጋር ተመሳሳይ ህይወት ያሳለፋቹ እህቶቼ ካላቹ ምን ያክል እንድሚሰማቹ ሳስብ አዘንኩ
ስለም
😢እር ማለፍ አቅቶኝ በቦታዉ እና እና በዛዉ ዘመን እና አመት ቆሜ የቀርዉ እየመሰለኝ ደፍን 7 አመት በስደት እራሴን ደብቄ መዉጣት አቅቶኛል
አቤት ፊልም እንደዚህ ያለ ፊልም አይቼ አላቅም በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነዉ ቁጥር 2 ይውጣለት አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷
የእሳን ትዳር ያከበረ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር ነጋሪ ❤❤❤❤❤❤❤
After many years, I saw best Ethiopian movie.
It’s reminded me ረቡኒ
Me too
Me too
Amazing movie, very well produced, amazing actors, even the background music isnt annoying (compared to most habesha movies), job well done to everyone involved in this movie!!! Gobezoch!! This is the type of movie we need to see more...
wow
አሪፈ ፊልም ነው ያውም አስተማሪ ወደኋላ መለስ ብየ ሂወቴን ዳስኩት አለ የታሠረ ብቻ እነሱ ተከፈሏቸው ካለቀሱት በላይ ያለቀስኩት የት ነህ የኔ አዳም አብረን እንሹፈው ፈረፈረ በጥብስ ይካሣል የፈቅረስ?😢 መልሱልኝ በላይክ ለሁላችሁም አክተረ ስንፈልግ ቁመን የቀረን የማዳም ቅመምች እውነተኛ ፈቅረ ይወፈቀን አሚን በሉ በፈቅረ የተወጋሁ ነኝ ዱአ አረጉልኝ😘
ኪያ ወደር የሌለው ፊልም ነው ዛሬም 2022 አየውት እውነተኛ ፍቅርና አፍቃሪን ፈጣሪ ያድለን
የመጀመሩይ ግዜ ፉልም አይቸ ያለቀስኩት ያየሁት ፊልም ቢሄን ይሄ ፊልም ነው ልክ የእውነት እስኩመስለኝ ድረስ ውይ እስኩ እደኔ ያለቀሰማ ነው በላይክ አሳዩኝ
ቸርነት የምትገርም አርቲስት ነህ አሁን ሳየው ለ10 ጊዜ ይሆናል ግን አሁንም እያለቀስኩኝ ነው ወዶ እንደማጣት ከባድ ነገር የለም ብቻ ሰላምክ ይብዛ
እኔ ገና እያየሁ ነዉ እስከዛሬ ኪያ ብየ ስፅፍ ሌላ እየመጣ አሁን አገኘሁት
የእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ክፍል (2)እንጠብቃለን😍😍😍 ደራሲው 1ኛ 👏👏👏
ምናለ እኔም እንደ ቸርነት ያለ ፍቅር ቢይዘኝ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና አሁን የእዉነት ፍቅር እንዲይዘኝ ፀሎት እያደረግሁ ነው ያዉም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ፍቅር ።
ፍቅር አይቀናም
ፍቅር አይታበይም
ፍቅር አይዋሽም
ፍቅር ምክር ይሰማል
ፍቅር ይታገሳል
ፍቅር ሁሉን ያምናል የሚለውን ፍቅር ማግኘት መኖርም እፈልጋለሁ
ፍቅሩን ያድልሽ /// ይልድልህ♥♥♥♥♥
😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞👍❤️
This movie has taken Ethiopian movie to another level, it’s such an amazing movie!!!! A must watch 👍👍👍👍👍🍿🍿🍿🍿
wandmochi yaneme subscribe argu
በእውነት ፌር አደለም ይሄ ሁላ እንባ ለፊልም ማፍሰስ!!
1ኛ ፊልም ብየዋለው 🥰
አቤት ልክ ድራማዎች ላይ እንደምንያየዉ ፍቅር በእዉነቱ አለም ቢኖር ኖሮ እግዚአብሔር ይታረቀን ነበር።
እውነትሽን ነው ውዴ እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻነውታዲያምን ዋጋአለው😭😭😭😭
አረ አለ ዉሥን ቢሆንም ሰብ አድረጉኛ በቅንነት
ትክክል ውዴ
ልክ ነሽ
Esu feker eko swoch mfatare yamechlut fker nwe
ምርጥ ፊልም አሪፍ ነው የተወኑት በርቱ ማርቲዬ በጣም ነው የምወደሽ ማንም ከተፃፈለት ውጪ መኖር አይቻልም ሕይወት እዲ ናት
ትክክል በቅንነት ሰብ አድረጊኛ
ኪያየ በጣም ሀሪፍ ነው ኪያየ ሁለተኛ ፓርት መቀጠል አለበት መጨረሻው ላይ በደንብ አይለይም
እኳን ደና መጣችሁ በጣም ስፈልገዉ ነበር አሁንም ስላገኝሁት ደስ ብሎኛል እኔን የገረመኝ ነገር ፊልም እደሆነ እያወኩ እባየን መቆጣጠር አልቻልሁም ብቻ በጣም አሪፍ ፊልምና ታሪክ
wandmochi yaneme subscribe argu
እኔ እራሡ
የእውነት ልብ የሚነካ ፊልም ነው 😭😭😭😭💔💔💔
ሠኘከ 11:52
😮😮😮😮😮
I am here after I lost my dearly loved and selfless mobile phone;
They took her away from me;😭😭😭😭 and I can't stop my tears watching this movie remembering her.
I don't have the slightest idea of how I am gonna recover from this loss😭😭😭😭😭
Rest in Peace, Babe. You're gone but never forgotten.
"When she shall die take her and cut her out in little stars, and she will make the face of heaven so fine
that all the world will be in love with night and pay no worship to the garish sun." Shakespeare
I can’t stop laughing 😂 😂😂😂
I wonder how you would feel if you loss your wife.....funny
Bro you're on another level😂😂
@@kiyakassa1726was about to say bad things to u thank good ness I re read his comment 😂😂
ቸርነተ በእውነት ላተ ቃል የለኝም ምርጥ ደዛሲ በርታ ወንድሜ
በቅንነት ሠብ አድሰጊኛ ሰብሊ
ማርቲየ ስወድሽ😍😍 ኪያ ቁጥር ሁሉት ሊኖረው ይገባል
ኪያ ፊልም ሙሉ የኔ ታሪክ ይመስላል አንዳንዴ ቁጭ ብኤ ሳስብ በኔ ሂወት ውስጥ የሰሩት ይመስለያል
ምን ያረጋል በቃ ሁሉም ነገር አለፈ ትዝታ ሆነብይ
መቼም አንድ ቀን እንደማገያት ተስፋ አረጋለው አንግሻት ለዘላለም አናራታለው
አይዞን በምን ተለያይታችሁ ነው ባክህ ይህን የመሰለ ፍቅር መኖሩ በራሱ በጣም ደስ ይላል
@@firdoustube5078 awo ere ale bedenb asalfenal tkklegna yenem tarik new kene smu kiya nbr yemlew kiyaye
ውይኔ ወንድነቴን ተፈታተነኝ አለቀስኩ እኮ እስቲ እንደኔ ያለቀሳቹ ላይክ ስጡኝ።
😢😢😢😢😢
ይሄ ፊልም በጣም ያስለቅሳል😭😭😭 ታማኝነት እና ንጹህ ፍቅርን የሚሳይ ፊልም ነው ባንድ በኩል ደሞ ኪያዬ ለባሉዋ ብላ ፍቅርን በውለታ የቀየረችበት ፊልም ነው መጨረሻው እሱ ጋር ትመለሳለች ብዬ ነበር
Tekiklgha acherares ewenetgha feker endezi new
❤👉ኢትዮጲያዊያን ፈጣሪ ጤናውንና ሰላሙን አብዝቶ ይስጣቹ
❤👉አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
❤👉 በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ይህ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ እየተዝናኑ ብዙ ይማሩ
አንተ ደሞ በአስፋው ስም አትነግድ
Baxmi tise yilal
መጀመሪያ ዩቲዩብ ከመክፈትህ በፊት በራስህ ኮፊደስ ይኑርህ ከዛ ዩቲዩብ ክፈት አታፍርም አስፋዉ መሸሻነኝ ስትል በመሸሻሞት ምን እደምታቀርብ ስለማታቅ ነው እኮ 😂😂
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
Amen amen amen
ይሄን ፊልም የወደደ ላይክ
👍
በጣም የሚገርም ብቃት ነው ያሳዬን አቡሻ አንደኛ ፊልም መሆኑን እረስቼ አብሬህ ስሰቃይ ነበር የጉማ አዋርድ የአንተ መሆን አለበት ። አቡሻ ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ በርታ ወንድሜ
Ufffffffff 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 ለምንንም ነገር መቸኮል አያስፈልግም ፍቅር ከባድ ነው ያፈቀርነውን ብንለየውም ጊዜ ያመጣውን ጊዜ እሥኪመልሰው መታገስ እንዳለብን ነው የሚያስረዳው😭😭😭😭😭😭😭
bayemetase?
አይ ፍቅር ???ከደስታ ሁሉም የበለጠ ❣️❣️❣️ከህመማቸው ሁሉም የበለጠ😭😭😭 ለ20 ጊዜ እያየዉት ነዉ ግን ምንም አልሰለቸዉም።እግዚአብሔር ሆይ 🤲በፍቅር አምላክ የልባችንን ተውቀለ እና በልካችን ሰው ስጠን🤲🤲🤲!!! ቁጥር ሁለት ይሰራ የምትሉ?
ወይኔ ይህንን ፊልም ካየውት ቆይቻለሁ ግን ዛሬ ምን እዳሰብኩ ባላቅም በደጋሜ አይቸ በጣም አስለቀሰኝ ፈጣሪ ሆይ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን
በጣም ስጠብቀው ነበር እስኪለቀቅ እናመሰግናለን
wandmochi yaneme subscribe argu
በእውነት 15 አመት ሙሉ ብዙ ፊልም አይቻለሁ ይህንን ግን ማንም አይተካከለውም, ለአላያችሁት ግብዣየ ነው አጣጥሙት. ከፍቅር ልቀቱ እና ግንዛቤው በላይ ትልቅ ትዝታችን ይቀሰቀሳል ,በመጨረሻም ስቅስቅ ብየ ነው ያስለቀሰኝ ህይወት አፍቅሮ ማጣት ከሆነ በእውነት አለመፈጠር ይሻላል ይገርማል ይገርማል በጣም .
wowo ምንም ቀል የለኝም በጣም የሚገርም
ፊልም ነው ምን አላ ሁሉም ፊልሞች እንደዚህ ቢያምሩ
ሙዚቃ እነ ፊልም ግጥም የሰው ልጅን ስሜት የምገልጹ ቋንቋዎች ናችሁ ይህ ፊልም የ አብዛኞቹ ሰዎች ተራኪ ነው 🙏🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች
ማየት ማየት ሁሌም መልቀስ ምን አይነት የፍቅር አስተማሪ ፍልም ነው 😭😭😭😭😭
ወላ እኔም ብዙግዜ አየዋለሁ ይለያል 😢😢😢🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤😢😢😢😭😭😭
አይኔ አመመኝ በስመአብ የመጨረሻ የተዋጣለት ፊልም እውነት በደንብ ሰርታችውታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
እንባየን ያስጨረሰኝ ፊልም ኪያዬ ኡፍፍፍፍ የልጁ ሁኔታ እውነት ነውኮ የሚመስለው ቀላል አልተወነውም 😭😭😭😭
እዴ ከፊልሙ የተነሳ የልጁ እዉነተኛ ህይወቱ ነው ትወና ሚመስለኝ
@@DW-wq2vnእኔ ለራሡ ፍፍፍ እደት እደሚስለቅስ 😢
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ተዋንያኖች በጣም ተዋቶላችኅል አስመስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የተወናችሁት እናመሰግናለን
Bravo
እፍፍፍ ግን እውነት በጣም ያሳዝናልም ደስም ይላል ምን አለ እንደ ፊልሙ እውነተኛ ፍቅር ቢኖር
በጣም በሁሉም ነገር የተዋጣለት የትዳር ክብር የምያስተምር ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነውና ምስጋናየ ወሰን የለውም።
Love this film selam eri 🇪🇷und ethio🇪🇹
wandmochi yaneme subscribe argu
በረጅም ጊዜ ካየኋቸው ምርጥ ፊልሞች መካከል ፡፡
በጣም አስደሳች ለሶስተኛ ጊዜ አየዋለሁ
ከባድ ፈተና እሄንን ፊልም ደጋግሜ አየሁ ግን አልጠግበውም
ፍትህ ለአይኖቼ ኪያ ሁለት እንደምትሰሩለት እርግጠኛ ነኝ በእውነት የፍቅር ጥግ ታማኝነት ይታይበታል አስተማሪ ነው
I watched this movie with my husband but I can’t cry in front him but I cried inside it’s really touching movie.
What's the problem craying infrot ur husband ??
@@yohannesasfaw6469 if I’m crying in front of him later on in our bed his gonna asked me if I cried for that movie or for my old memories.
@@Blue1989-Jz u can come cry on my shoulder if u want to
ስንቱን አስታወስኩት ስንቱን አሰብኩት
ልቤን በትዝታ ወደ እየላኩት
አንደየ በመከራው አንደየ በደስታየ ስንቱን ያሳየኛል ይሄ ትዝታይ
የትናንቱ ፍቅር ጣሙ ቁም ነገሩ
ማነው ያስተዋሉት ያዩት ቢናገሩ
ሁሉም እንደገና ዙሮ ቢያሰላስል
አይገኝም ጊዜ ያንን የሚመስል
እንደዚ አይነት መልካም ባል ግን አለ ኡፍፍፍ ደስ ሲል 🎉🎉🎉ለ 3 ጊዜ ሳየው እሄን ፊልም😢
አይ ኪያ እንደዚህም ፊልም አልተሰራ ድንቅ ነው ከምር አንደኛ
' ነበር ወይ የገባሽው ቃል'
'ሌላ ስትለምጅ ባንዴ የሚጣል '
'ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል '
'ሰማሁ አፍሽ በሌላ ሲምል' 😭😭😭😭😭😭
የሚገርመው ነገር ይህ ፊልም በጣም ሲወራለት ለማየት ጉዋግቼ ነበር ይህው ዛሬ ተለቆ እንደሰሆቹ አላለቀስኩም በተቃራኒው ሆንኩ ቢሆንም ግን ምርጥ ፊልም ነው
Beautiful love story! Very well produced! I hope the movie and actors received an award! Wow!
Who is watching today?😍🥺🥰
It’s the best movie! Solomon I’m proud of you all the time! 👏👏👏
እውነት በሂወቴ ብዙ ፍልም አይቻለሁ ግን እደዚህ ፍልም ከልቤ ያስለቀሰኝ የለም በጣም በጣም ነው ያለቀስኩት እውነተኛ ፍቅር መቸም አያረጅም በጣም አሪፋ ፍልም ነው
ለራሴ ከራሴ በላየረ ከማፈቅረው ልጂ ጋ ከተለያየሁ 7ቀን ሆነኝ የኔ ውድ በጣም ናፍቆኛል የራሴን ቁስል አልቻልኩትም ፊልሙም ያስለቅሳል ኡፍፍፍ ምናለ ሰው ከሚወደወረ ጋር ለዘላለም ቢኖር 😭😢😢
በሉ ታረቁ
MOVE OF THE YEAR. THANK YOU !
wow እውነት ለመናገር ከሆነ አሁን ከሚወጡ ፊልሞች በተለየ መልኩ ለኢትዮጱያ ፊልም አስተማሪ የሆነ እውነተኛ ትወና ያየንበትጥሩ ፍልም ነው ፊልሙ የተሳተፉትን በሙሉ ማመስገን አፈልጋለው ደራሲው ቸርነት መበረታት አለበት በጣም ጎበዝ ነው ይመቻቹ
This is by far THE BEST MOVIE EVER MADE !!! Amazing actors !!!!
እኔ ፊልም ሳባት ጊዜ አይቼ አሎ ግን ማቸም እንደዚ ፊልም የለም 😘😘😘👌👌
ወንዶች የሚነፋረቁት ና ፍቅር የሚይዛቸው ፊልም ላይ ብቻ ነው
ሴቶችስ
ኧረ አዲስ ፍቅር ሲይዛቸውም ያስነኩታል ክክክክክ
@@fafi2503 ተወየዉበሳቅ
Awo bexam
Wendoch hulem wendoch nachew masemesel ayasemeslum gen
😭😭😭😭በጣም ነው የሚያስለቅሰው የምወደው የፈማፈቅር በጥር ልንጋባ በዝግጅት ላይ ሆነን እኔ ከስደት ተመልሼ እሱም የሀገሩን ግዳጅ ጨርሶ ለመጋባት ቀናችንን እየቆጠርን ጦርነት መጣ ሰሜን እዝ አሁን ላይ ይኑር ይሙት አላውቅም ደሞ እኮ እኔ ፍቅር እሱ ኪያዬ ነው የሚለኝ ፍቅር ኪያዬ እያልክ እንድ ቀን ትመጣልኛለህ በሒወት ካለህ እጠብቅሀለው እስከ ሒወቴ ፍፃሜ መሰረቴ ፍቅር ፍፃሜዬ ፍቅር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤
እግዛብሄር ያውቃል እህትዬ እኔም ወንድሜ የአክስቴ ልጅ ከጦርነቱ በፊት እንዳወራሁት ድምፁ ጠፍቶብኛል ፈጣሪ የሃገር ዋልታወቻችን ሰራዊቶቻችን ይጠብቅልን በፆለት መትጋት ነው ጭቀታችን ጠፍቶ በደስታ እንደምንገናኝ ያችን ቀን እንጠብቅ
ያአላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ያገናኛችሁ እንኳን በእውነት ልብወለዱም አስለሽሶኛል
Egig betam adinakih wendime cher abate medhanealem yibarkilih thankyu ❤❤❤
ደጋግመ አየውት ባየው ቁጥር ማልቀስ ብቻ😭😭😭💔💔
በጣም ያምራል። እውነት ለመናገር ስለ ፍቅር በተሰሩ ፊልሞች አንዳቸውም አስለቅሰውኝ አያውቁም ብዙ የተወራለት አማንንም ጨምሮ የዚ ግን ይለያል ባለታሪኩ አይነ ስውር ስለሆነ ይሁን ወይ ደሞ የድምፃዊው ድምፀ መረዋነት እኔንጃ..💔
አይ ፍቅር ፊልም ለይ ብቻ ቀረ
በጣም ልዩየሖነፊልምነው ፈልጌ ፈልጌ በስንት ጊዜ አገኘሑት
Are anem sifaligaw yenabare naw
አረ ዉዴ ፊልሙኮ መማሪያ ይሆናልጂ አይደሉም ግን ፍቅር የሁለታችሁ ስሜት አንድ ከሆነ የምትመካከሩ በቃ በመካከላችሁ ግልፅነት ካለ ከፊልሙ በላይ ናችሁ
Ename
ቤተሰብእንሁን
@@hayatwollotube397 እሺ
ቃል የለኝም በጣም ምርጥና የሚያሣዝን ፊልምነዉ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭
Best movie 🎥 ever all the world 🌎❤💙😭😭😭😭😭😭😭😭😢 tanks will love you both end I hope you are doing great
_የዉነት በሂወት የማይጠፊኝ ፍልም የሳራ ፈልም ነበር ህፃን ሁኝ አይቸዉ እስከአሁን አረሳሁም አሁን ሁለተኛ ተደገመልኝ ይህ ፍልም የዉነት በጣም እንባየን መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ነዉ ያየሁት😢😢😢_
Chernet Fikadu የእሷን ትዳር ያከበረ ፤ የእሱን እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አሳምኖ ኪያ ልብ ውስጥ የቀበረ የትክክለኛ ፍቅር መግለጫ
I never get tired of watching Kiya Ethiopian movie. ❤😂
😂😂😂😂it's so funny😅😅😅😅😅😅😅😅😅😢
እናቴን እንደዚህ ፊልም ያለቀስኩበት ፊልም የለም ኡፍፍፍፍፍ አውነተኛ ፍቅር💕❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔😭😭😭
እማ ሲል የኔን ባል አስታወሰኝ ዛሬ እዲህ ልንለያይ ፍቅር ፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ😭😭😭
This movie is realy wonderful. thank you to all who made it possible.
😥😥😥አልቅሽ አልቅሽ ውስጤ ተቃጠለ ገና ሲጀመር እህ የእውነት ፍቅር እስከሚመስለኝ አልቅሽልሞት እህ ኪያዬ ድስ እሚል ፊልም ነው ባያልቅ እሚስብል ወድጀዋለሁ ማልቀስ ስፈልግ ደግሜ አየዋለሁ😥😥😥😥😥😥😥
ማልቀስ ስፈልግ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
woww it's really heartouching movie i can't stop crying such is life😭😭
የኔ ውዶች እሰው ልብ ውስጥ ያለውን እውነታ ነው የሰራችሁልን እናመሰግናለን
ዋው ቃላትየለኝም ለዚህ ፊልም ታይቶ የማይጠገብ 👍👍👍👌👌👌👌
ፈጣሪ ሆይ ምን አለበት እኔንም ከልቡ የሚወደኝ የሚሳሳልኝ ባል ብሰጠኝ እኔ የምወደውን አልልህም እሱ በኔ ፍቅር ያበደ ሌኔ ሲል ለነብሱ የማይሳሳ ... የሰው ውዴታ ስጠኝ🙏🙏
አሚንንየሰጠን
አሜን
ይሄን ፊልም ሳይለቀቅ ተለቀቀ ብለዉኝ ስፈልግዉ ስፈልግ መቼም አረሳዉም እንኳን መጣቹልን ♥
Enem endezyawu sfelgewu neber
ከደም ከአጥንት የሚዋህድ ምርጥ ፊልም ሁለቱም ያሳዝናሉ አይ እድኒያ አጃኢባ ወላ ወይ ህይወት
አሪፍ ነው እስቲ አገራችንንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹
Amen
አሚን ሰብ አድረጉኛ በቅንነት
አሚን
አሚንንንንንን