ለውሳኔ ያመቻችሁ ዘንድ ይኸን ወሳኝ መረጃ በደንብ አዳምጡት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ለሁሉም እንዲደርስ subscribe, like, share, comment አድርጉ

КОМЕНТАРІ •

  • @haimont9075
    @haimont9075 3 місяці тому +3

    እናመሰግናለን መረጃ ስለሰጠህን ወንድሜ

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢 yegrmal Egziabhr yesrachwn yekfelachiew

  • @zuryashyrgakebede4445
    @zuryashyrgakebede4445 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Mulu-gz7ju
    @Mulu-gz7ju 3 місяці тому +3

    ለምትሰጠን መረጃ አናመሰግናለን ሲፊንግ እድሜ ለቤቶች ኤጀንሲ ከልጆቼ አፍ ቀምቼ ትንሽም ቤሁን ቁጥቤ ነበር መንግስት ችግራችንን አይቶ ቢጉበኘን ደስ ይለኛል።

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma Місяць тому

    ከመግስት ጋር,ማመሳሰልህ ይገርመናል አቅማችን ቢፈቅድ ከመግስት ጋር ምና አዳረቀን ሁለተመቶ ሺ የሌለን ሰዎች ግዛልና

  • @seadas732
    @seadas732 3 місяці тому +1

    በጣም ያሳዝናል እንደው አላህ የድካማችን አይተህ አንተው ተረዳን ይደርሳል እያልን እኮ በመዳም ቤት ጉልበታችን አለቀ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanaafwrek4299
    @hanaafwrek4299 3 місяці тому

    ታድያ ማንን እጠይቅ በአሁን ሰአት ስልጣን ይለዉ

  • @aidapetros8701
    @aidapetros8701 3 місяці тому

    Gbu

  • @ብርቱካንገብረየሱስ
    @ብርቱካንገብረየሱስ 3 місяці тому

    70/30፡የከፍያውን፡ሁኔታ፡እባክህ፡ንገረን፡፡፡

  • @tsionnigussie4808
    @tsionnigussie4808 3 місяці тому

    Thanks

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 3 місяці тому +1

    Thankyou ምዝገባው ዩት ነው

  • @mulugetademissie4640
    @mulugetademissie4640 3 місяці тому

    መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 3 місяці тому

    Enamsgenlen wandem

  • @hanawubshet9529
    @hanawubshet9529 3 місяці тому

    Eshi enadergalen

  • @sami8890
    @sami8890 3 місяці тому +1

    ለ 2005 ቢሆን እስከ መቼ ድረስ ነው በገደምዳሜ የሚነገረው ? ለምን ቁርጥ ያለ የውሳኔ ንግግር አይነገርም? የተቆጠበ ገንዘብ ግሽበት ወርዶ ወርዶ አቅም ባጣበት ወቅት ለሌላ ተስፋ አይባል የለም አይባል ዝም ብሎ መጠበቅ ምን ይባላል

  • @foziyatolera1864
    @foziyatolera1864 3 місяці тому

    ኬረ ያሳማክ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 місяці тому

    እናመሰግናለን እኔ ባለፈው በለቀክልን የምክር ቤት ቪዲዬ አማካኝነት ብሬን አውጥቻለሁ በድጋሚ አመሠግንሀለው

  • @GeaterthanMehmmed
    @GeaterthanMehmmed 3 місяці тому +1

    ቁምነገር የለህም ጨለምተኛ ነህ ተስፋ አንቆርጥም ፍትህ ለ1997ኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 3 місяці тому

    እግዚአብሄርን የሚፈራ አመራር ይጥፋ ይህ ህዝብ እንዳለቀሰባችሁ በዚች ምድር ላይ ዋጋ ያስከፍላችሁ

  • @EyerusalemTegene-fj3pw
    @EyerusalemTegene-fj3pw 3 місяці тому

    ኧረ ባክህ አማራጭ እንፈልግ አንተ ነህ ያልከው ሌላ የለህም ሁለተኛ አንተንአልሰማም አንሰብስክራብ ማድረግ በጄ ነው

  • @Fekadesenait.771
    @Fekadesenait.771 3 місяці тому

    10/90 እንደደረሰኝ ሳላውቅ አሁን ምል ተስፋ አለኝ

  • @MenaAbebe-f8x
    @MenaAbebe-f8x 3 місяці тому

    70/30 አሁን መምዘገብ የቻላል

  • @muluhagos464
    @muluhagos464 3 місяці тому

    10q

  • @MeskremTamene
    @MeskremTamene 3 місяці тому

    እረ 40/60 ስ

  • @SisayZergaw
    @SisayZergaw 3 місяці тому

    የመሐበር ቦታ አለትላላቹ የት ነው ምዝገባው መረጃ የለንም እነዚንስ አደረት ነው የሚታመ ኑት

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 місяці тому

    ብራችን ከከሰረ ቦሀላ አጠይቁን ምን ይሉታል ገንዘቡኮ በግዜው ብዙ ነገር ያደርጋል እኔ በ2006 400 000 ነበር የዘጋሁት ስለመረጃው እናመሰግናለን

    • @mamaethiopia9628
      @mamaethiopia9628 3 місяці тому

      በዛን ግዜ ከ2 ቪትዝ በላይ ነው። ያማል።

  • @العجيليالعجيلي-غ3ر
    @العجيليالعجيلي-غ3ر 3 місяці тому

    ቆይ እሰቲ ወድሜ ልጠይቅህ እሰከ 70 ሺ ያሰገባ ይመለሰለታል ገዘብ 200 5 ማለት ነው

  • @tetetetena5880
    @tetetetena5880 3 місяці тому +1

    ወንድሜ ሃሳብህን ጥሩ ውሸት አታወራም

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 місяці тому

    ይሄ ምታሳየን እጣ የወጣበት ነው

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 місяці тому +1

    ይሄ ምታሳየን እጣ የወጣበት ነው