#ጳጳሳቱ_ለምን_ፈሩ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
አክሊለ በጣም ጎበዝ ልጂ ነው ሌላው አልመልስም ያለው አተ እዳሰብከው አደለም
@@A1623-a2 ወረኛ አሰመሳይ
ዝም ብለህ ቃላት ትሰነጥቃለህ በነአኬ ጥሩ ነገር እየተማርን ነው ተዋህዶን ጥሩ አድርጎ እያሳየ ነው አኬ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና እንመኛለን ።
@@AddiseAbeba እረ ባኬ በአኬ ነዉ የተማርከዉ ሊቃዉንቱ የት ሄደዉ በቲክቶክ አርበኛ ያዉም ከግብፅ ተልኮ ይዞ በሚጓዝ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ማር ከፈለጋቹ ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት መግባት እና መ ማር
ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እመብርሐን ከጎንህ ትቁምልህ
የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን
እመቤታችንን እናያታለን
የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው
እመቤታችን አለች ከጎናቸው
@@ethiopialove2772 መስቀሉን ስና ኢየሱስ ነው የምናየው ከመስቀሉ ስር ድንግል ማርያምን እናቱን ነው የሚባለው
😂😂😂😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አይዞህ ወንድማችን በርታልን
አክሊል ወንድማችን ዛሬም እኖድካለን ንግግሩ ትንሽ ግድፈት አለው ያረገውን መልካም ነገር አንዘነጋም እሱ ልጅ ነው ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም
@@FikirFikir-dz2yp እንደዛ ብሎ ነገር የለም መሰቀልን የተመሰቃቀለ ያለ አካሄዶ እንደ እነ በጋሻዉ ነዉ ተጠንቀቅ
አክሊል ምንም ብንወድህም ብናከብርህም ግን ከመስቀል አበልጥብን😢እኛ ያስደፈሩን አባቶች ናቸው😢😢😢
ነጋሽዬ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኔ ሀቀኛ ቅዱስ ሚካኤል ጠላት ዲያብሎስን ይዋጋልህ ወንድሜ::🙏🥰 ሰላም ለሀገረ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያችን 💚💛♥️😢🤲
ሌላው ወንድሞቻችን ጋር በውስጥ ብትነጋገሩ ጥሩ ነው ወንድማችን ነጋሽ🙏💒💚💛❤
ተባረክ❤
ፈጣሪ ጠርጎ ያሰወጣችው ከነዝህ አባቶች ይገላግለን እሱ የፈጠረን ጌታ እሱ የጳጳሶቹ አሸከር ነው አብሮ ነው ውሲኪ የሚረጨው አንተ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነጋሸ
አሰተውል
ወንድም ዓለም ነጋሽ ጀግና ልጅ ነህ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ነጋሽዬ በእውነት ትህትናህ በጣም ነው ያስደሰተኝ ይህቺ ነች የኛ እምነት ከአባቶቻችን የተማርናት የነቅዱስ ጳውሊ ትህትና ብቻ ስንቱ ቅዱስ አባቶች ትህትናን ስንከተል በጣም ያስደስተኛል አኬ ቀለል አድርጎ ነው ያየው ለክፋት አይመስለኝም ሰው እንደመሆኑ ስተት አይጠፋም ሲመስለኝ መስቀል ላመነበት ክብር አለው ላላመነበት እንደዛነው ለማለት ይመስለኛል ዞሮ የሚጠቅመውን እያስተካከሉ መሄድ ነው
አኬ ተው እንጂ ከአንተ አይጠበቅም ሲጀመር የተመሳቀለ ሳይሆን መስቀል እርሱም የዘለአለም ህይወትን ያገኘንበት ነው
ወንድም ነጋሽ ያልከው በሙሉ እውነት ነው : እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን የሚይፀደበት ጊዜ የደረሰ ይመስላል //
,እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ነጋሽ ወንድሜ እድሜና ጤና ያድልልን
ነጋሽ በርታ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው።
ወንድም ነጋሽ በርታ ስለ መስቀሉ ዝም አንልም መስቀል ተረግጦ ማት ነው እጅ በረከት አናግኝም ያባቶችን ነገር ለእግዚአብሔር ሰጠን እከሚያጠዳቸው ጊዜ እጠብቃለን።
ነጋሽ ወንድሜ አይዞህ በርታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርህ ሃሳብህ ስለገዛኝ ነው
ተባረክልን በእውነቱ እንደናንተን ያሉትን ያብዝልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ነጋሽ ለቤተክርስቲያን ያለህን ቀናኢነት በጣም አደንቃለሁ ግን እኔ እንደተረዳሁት ምላሽ መስጠት አልፈልግም ያለው ለዘመድኩን አይነት ልቅ ንግግሮች ነው በተረፈ ባለፈዉ እንዳደረከው የሚመለከታቸውን አባቶችን ጠይቀህ ምላሻቸውን መስማትና እውነታውን መረዳት የሚሻል ይመስለኛል በሚዲያ መጠያየቁ መፍትሄ አይሆንም ምክንያቱም አባቶቻችንም ቢሆኑ በመስቀል ጉዳይ የሚደራደሩ አይመሰለኝም በርታልን🙏🙏
የተመሳቀለ ነገር አይባልም ነውርን ነው።
መስቀል ነው እንጅ የተመሴቀለ ነገር አይደለም።
መዝሙር150ን አላዩት ይሆን
ዜማቸው ደግሞ በደንብ የተማሩ ናቸው።
ምገው ሙሽራዋስ ሻሽ ብታስር ምን አለበት?ኧረ ተው ክርስቲያኖች
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ሆዴ ቆሰለ ለቅሶ ነው ሰርግ?
ነፍስ ይማር ብድር ለማይመልሱ ጤና ለለላቸው አካል ለለላቸው
ለካህንና ለድያቆናት ነው የሚታዘዘው
ስለ ቤተ ክርስትያን ለምታደርገው ተጋድሎ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ስለ አባቶችስ ዝም ከማለት ውጭ ምን ይባላል😢😢😢
ሰላም ነጋሽ መድኅንአለም ቤቱን ማፅዳት የጀመረለት አንደ አንተ ካሉትና እንደኔ ካለው ነውና ካፋችን ለሚወጣው እንጠንቀቅ! 😢 😢😢
ወንድም ነጋሽ እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
Tikiline negash wondine tebarek❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ስሰማ አንጀቴ ነው የሚቃጠለው እግዚአብሔር ቀን አለው እናተን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናል ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@@hannagizaw9694
አዎ አሁንም ስለ ተነጠፈው መስቀል አያገባንም አሽቃባጭ ናችሁ መጠየቅ ያለበት እንዲረገጥ ፍቃድ የሰጠው ሲኖዶስ ነው እንጂ አኬ አይደለም ። ሲኖዶስ ሥራው ምንድነው ይህ ንትርክ ከመምጣቱ በፊት እንዲነሳ ጥያቄ ቀርቦለት አይነሳም ብሏል ። ሁላችሁም አፈር ብሉ ሆዳሞች እቅዳችሁን ማን ያውቃል ምቀኛሞች ወንጌል እንዳይነገር የምተበትቡት ትብተባ ። ይሄኔ ከመስቀሉ ስር የቀበራችሁት ነገር ይኖራል
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እግዚአብሔር ይማርን አሜን 🙏✝️❤🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲❤✝️🙏✝️🙏✝️🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ነጋሸ ሚዲያ ሀሳብህ ሁሉ ደሰ በሚበሚገባን መልኩ ገልፀህልናል🙏🙏
❤❤❤
የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ በእውነቱ ያከበርክን እግዚአብሔር እያዎርድክ ኧረ ምን ያውቃሉ ዝም ብሎ መጓዝ ነው እንጂ እኔንን የሚገርመኝ አሜን ባዩ ሕዝብ ነው😢😢😢😢
ወላዲተ ቃል ስራህን ትባርክልህ
You are right, especially about Ake! Egziabhier yistiln!
እንውድሀለን እናከብርሀልን ለዚች ሃይማኖት ስለምትታገልላት እድሚ ይስጥህ❤️🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን፡፡
አኬ ስለ ዘመድኩን ስድብ ነው መልስ መስጠት አይገባኝም ያለው ወንድምዬ ሀሳብህን በትህትና መግለፅህ ደስ አሰትኞል ክርስቲያናዊ ነው ተባረክ::
እንገ ሀቢባ ዉዶችዬ ማርችዬ ፋቅርቼ አይበል😂😂😂 እንደ ኦርቶዶክስ ያማትብ እናዴት ናችሁ የኔ ተዋዳጆች አይበል ዘመድኩን ነው😂😂😂😂😂
@@mercy9108 መጀመሪያ ሰርአተ ቤተክርስቲያን ይወቅ ሲጀምር አያማትብ ዉዶችዬ በጌታ የሌለ የዘፈን ዳርዲሩ እሰክሰታ አካሄዱ የእነ በጋሻዉ ነዉ ተጠንቀቁ ት
በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
እይዞ ውንድሜ በርታ
ወነድማችን ስለ እራሳችን ዓይማኖት እንነጋገር ስለ ሌላ ዓይማኖት በሚያደርጉት ነገር ግዜ ባናጠፋእነሱን በሞቱ ግዜ በደስታ እና በመዝሙር እንጅ በለቅሷ አይደለም ስለዚህ የፈለጉትን ቢያደርጉ
ጉዳዩ የራሳቸዉ ግዜ ሰተን ለእነኚህ ሰዎች ሟገትህ ይቅርብን ሁሉ ሰዉ በአንድ መንገድ አይሄድም በተለየየኽ መንገድ ነዉ
የሌላዉን ነፃነት መግፋትይቅርብን
የራሳችንን አጥብቀን እንጠብቃት
ስለ ሁሉም የሁሉ "ፈጣሪ" በቃ ይበለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
egzabeher yexabeqeke wademachen Ngashi
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን
ትክክል ነህ ነጋሽ ወንድሜ
Selam lante yihun❤❤❤❤❤
አኬ አንተ የዘመናችን ምርጡ ነህ❤ በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤
ትክክልመነታረኪያ አይደለም ወንድማችን ሁላችንም መነጋገር ይኖርብናል
እግዝኦኦኦኦኦኦኦ መሓረነ ክርስቶስ☝☝☝
ትክክል ብለካል ወንድማችን ነጋሽ ግን እኔ ያለኝ ጥያቄ ማነው አክሊል ሚባለውን መምህር ያደረገው? በጣም ብዙ ስህተቶች እየሰራ ሰው እያደናገረ ነው እኮ ለምሳሌ እኛ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአዳም እና የሄዋን ሀጢያት አልነካትም ብለን ነው ምናምነው። እሱ ግን የአዳምና የሄዋን ሀጢያት አለባት እያለ እያስተማረ ነው እረ አንድ እንበለው አካሄድ አላማረኝም
ከአኬ ንግግር በጣም ያናደደን ሰለመስቀሉ የተናገረው ነው።በጣም ይገርማል ጭራሽ መሰቀል አለ መሰለኝ ከማለቱ የተመሳቀለ ነገር ይላል ይሔ ሰው ጤነኛ አይመስለኝም በዚህ አይነት በተዋህዶ የሚረጋ አይመስለንም በጣም ገነነ
ለምንድነው የማይረጋው? ምን አጠፋ? ወለሉን ያሰሩት ሰዎች ናቸው ለዚህ ሁሉ ንትርክ ተጠያቂ።
@@almenalmen2660
እናንተ ናችሁ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች
የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች
@@Blueberrykear
በትክክል ዐይናቸው ታውሯል የራሳቸው ጥፋት አኬላይ ያሰፍራሉ ከድንጋይ ከሰው ነፍስ የቱ ይበልጣል ? ድንጋዩን አንሰተው ሰላም እንደማምጣት እርስ በርስ ያባሉናል ችግሩ ያለው ሲኖዶስ ላይ ነው ።
ስልጣን ጆሮ ይደፈን ለምን ከታዎእዶ የማይዘልቅ ባይዘልቅም ከቤቱ እንዲወጡ የምታደርጉ ኮሜንታተሮች በኮሜንት ጭር ሲል አልወድም ነገር ናቹ ውከት ምን አደረገ አይ በስተማረብት ምነው ስው መስል ሴጣን ሆናቹ
እውነት ብልሃል ወንድማችን 👍👏
እናመሰግናለን በነገራችን ላይ በጣም ተሰምቶኝ ያልተናገርኩትን ተናገርከው
ወንድሜ ነጋሽ እረ ታመምሁ ሚዲያህን አይቸ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሜን ህግ አስፈፃሚ ያምጣልን
ልክ የሆነ ሀሳብ ነው ያነሳው ወንድማችን
እእግዚአብሔር ማሰትዋል ይሰጠን ሰለመሰቀሉ ለተነሳዉ ጥያቄ ሁለቱም መግባባት አለባቸው የቤተክርሰትያን አገልጋይ መሆናችሁን አትርሱ።❤❤❤
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትቆረጥም።መስቀላችንም መቼም አይረገጥም
የአኬ አሳብ የሚደግፍ ነው
@@ትግሥትታደሰ አይደገፍም ወጥቶ በየ ቲክቶኩ ዉዶችዬ ሰላለ የማያማትብ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም የሌለ የምንፍቅና አካሄድ ነዉ ሲቀጥል መሰቀል የተመሰቃቀለ ይላል
Thank you
ወንድማችን እግዚአብሔር ለአገራችን ይሁን አንተ ብቻህን እውነትን ትታገላለህ ግን ሊሎቹ ያላግጦሉ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ ሌላ ጠየምንለው የለንም
ትክክል ብለሃል ወንድማችን ነጋሽ!
እግዘኦ አምላከ ቅዱሳን ይህንን ኦብድ ውሻ በቀመና ይሰርልን የሚሳነው የለምና ወንድማችን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነውና ቅዱስ ቃሉ ፈጣረ ሊያጠራው ነው ይህንን የገሀነም ዘመን በቅዱሳኑ ፀሎት .
ለእኛ ለምናም ነው ይነሳልን
ሰለ መስቀሉ በጣም ነው የአባቶቻችን ዝም የገረመን ምን አይነት ጊዜ ነው ቤተክርስቲያን ላይ ደረገው ነገር
ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!!
ኣንተ ጂግና ወንድም እንደ እንታንተ የቤቱ የሚቆረቆር ይብዛልኝ! እኔ ኤርትራዊት ነኝ ሆኖ ግን የኔም እምነቴ ቤተክርስቲያነይ ስለሆነች እኔም ያመኛል 😢😢😢
እግዚኦኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ።
melash sete eko. men takabdaleh
ስላም ለአንተ ይሁን
አኬ በሚሊዮኖች ፍሬ አፍርቶአል ዛሬ የሚነሱበት ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ትራስ ጌ ላይ ተንተርስሰው የተኙ ሰዎች ናቸው እኛን ያስተማረን ከቤተክርስቲያን የተማርውን ያስተማረን ወንድም አኬ ነን ነው አኬን አናስበላውም የቤተክርስቲያን ጠላቶች ናቸው አጀንዳ ያስነሱበት ዘመድኩን እና የወይንዬ የሚባለው ሰው ናቸው ደጀቦች ናቸው ሁለቱም እና ተከታያቸው ።
ነገሮችን አቅሎ ማየት ዋጋ ያስከፍላል ሌላው ሁለቱ ወንድሞች ትክክል አይደሉም ካልሽ አዘጋጁን ምን ልትይ ነው
እህት አፍርቷል ስትዪ አልገባንም ዘመዴ እና ደረጄ ዘወይንዮ ተከታዮችን በምን አግባብ ልትወቅሺ ቻልሽ ዘመዴ ቢያንስ ከነበጋሻው ከመበላት አንቅቶናል ሰው ማድነቅ እና መከተል ይቅርብሽ በኋላ ያፀፅታል
አተ ሞተሀል አልተቀበርክምጅ😂
ወንድሜ በርታ እመቤት ትጠብቃለች
Edmena Tena Ysteh
ሀሳብህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አንድ ሀሳብ የምሰጥህ ስለ አክሊለ በደንብ እየው ሀሳቡን በመስቀል ብቻ አደለም ሴቶች የወንድ ልብስን ቢለብሱ እና ቁርባን ቢካፈሉ የሚለውን በደንብ ሀሳብ ብትሰጠው ብየ እኔ ትንሹ እጠይቅሃለሁ
እድሜ ጤና ይስጥህ ነጋሽ ወንድሜ በጣም እንወድሀለን አኬንም እድሜ እና ጤና ይስጠው በጣም ገራሚ ልጅ ነው መልስ አሰጣጥህ ደስ የሚል
የሰርግ ቪድዬ በ ዲጄ ኤርትራ ውስጥ ያልከው ግን በጣም ከአእውነት የራቀ ነው ።እውነት ከሆነ ግን ከቻልክ ቪድዬውን ሙሉ ብትልክልኝ ካልሆነ ግን የቦታውን ስም ብትነግረኝ በትልቅ ተህትና እጠይቅሀለሁ አመሰግናለሁ🙏
ነጋሽ ምነዉ ሁሉም እንዳንተ በአክብሮት ጥያቄም ካለ ቢያነሳ 🙏🏾
በፍፁም አኬ,ቤታችን ያለ የተመሳቀለዉ ለኛ የመታችን መዳኛ ነው
እግዚአብሄር ይስጠህ ነጋሽ እኔ ይገርመኛል በዚህ ጉዳይ ለአኬም ለሌሎችም እንደ አንድ ክርስቲያን ጥያቄየን አቅርቤ ነበር ቋንቋየ ነሽ ሚዲያ ላይ አቡ ተጠይቆ ነበር በስም አጠራሩ ዙሪያ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለው ኣጠራር የቤተክርስቲያን ለዛ ነው የ እናንተ አጠራር ግን ከዛ የወጣ ነው የሚል ጥያቄ ቀርቦለት እኔ በባህል አላምንም በወንጌል ነው የሚል ምላሽ ነው የሰጠው መጽሃፍ ኢየሱስ ይለዋል እኔም ኢየሱስ ነው የምለው ይላል አቡ፡፡ አዎ መጽሃፍ ኢየሱስ ይለዋል ክርስቶስም ይለዋል ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይለዋል ክብር ይግባቸዉና አባቶቻችን በመጽሃፍ ከተጠራበት የበለጠ ክብሩን ይገልጽልናል ብለው ያስቡትን ስም መርጠዉ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለው ይጠሩታል ይህም የቤተክርስቲያን ለዛዋ ሆነ እንጂ ወንድሜ እንዳለው ባህል አይደለም፡፡
ቆይተዋል ካበዱ የሃይማኖት አባቶች ከዚህም በላይ ብዙ እያደረጉነው ምን ይገርማል መሰቀል የረገጡ ውሾች ፈጣሪ ጠርጎ ከቤተክርስቲያን ጠርጎ ያወጣቸው
እወነት ነው ወንደሜ በሴቲታና በእባቡ መካከለ ጠላትነትን የሚል ቃል አለ ።
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
ወንድሜ ነጋሽ እውነት ብለሀል❤❤❤
😢አይ ወንድሜ ጴንጤ እኮ ነብስ ይማር አይሉም ስላመነ ሥሞት ገነት ገብቷል ብሎ ነው የምጨፉሩት😢
Ake his right
❤
እንዴት ነፃነት ነው በክርስቶስ ነፃ መውጣት! ከሕግ እስር ነፃ ያወጣኝ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ! በጸጋው ድኜ ከጥል ግድግዳ ወጥቼ እሱ አነጻኝ!
እባክህ አኬን ይህንን መሰቀል ይረግጠዋል ወይስ አይረግጠውም ጠይቅልኝ
ይረገጥ አላለም ተረዱት እኛ የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ስህተት ሲገኝ ከስተቱ ከመመለስ ይልቅ መሳደብ ጥሩ አይደለም
ግድ አልሰጠዉም የተመሳቀለ ነዉ ስላለ ከሚረግጡት መሀል ነዉ!
@@rebeccasolomon5612 ተረጋጊ እናት አለም። እንደዛ አላለም ።
አላለም
ይረግጠዋል ለምን ወከባ ከፈጠረ ይነሳ አለ እንጅ በፍርሃት በፍፁም ይነሳ አላለም ስለዚህ ምንም ጥርጥር የለው
እግዚያብሄር ይባርክህ፡፡
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
መልካም ቀን ይሁንልን አሜን
ሲጀመር መልስ አልሰጥ አልመጣውም አይባልም ክርስትና ትህትና ነው የመያስተምረው አቀራረቡ የትህባት ነው አክሊል ተብዬወ ሁለተኛ መስቀልን የጆሮ ጌጥ ያረጉታል ከግራና ከቀኝ የተሰቀለው ብሎ የሌለ መልስ እምነት የሌለውን ሰው በምሳሌ ጠቀም አይቻልም ምድረ አስመሳይ ፈጣሪ አስመሳዩንና እውነተኛውነ ያጥራልን በቸርነቱ
ማሪያምን በጣም ያሳፍራል በክርስቶስ መስቀል መፈላሰፍ ክርስቶስን መስቀል ነው
ስለ መስቀሉ ዝም አንልም።
ቅዱስ መስቀሉን አንሱልን ጎልላቱ ላይ ያለውንም ደግሞ ያስተካክሉልን።
Bewust biting nagageru ayishaliim wondimoche!
kale ywetn yasemaln lewulachinm lbona ysiten mikinyatum yesew fsum yelem
ሰሀሊለነ ቅድስት በማለት እነዚህን ሰው መሳይ ዲያብሎሶች ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልን የሚሳነው የለምና ወገኖቼ.
Yemin Mashimonmon New Yihe Lij Agenda Lehon Ayigebam Begize Tigun Masiyaz New Ene-Begashawum Sijemiru Endih Neberu Eyatalelun
ሰላሴ ካቴደራል አሁንም ብዙ የሚያወዛግቡ ነገሮች አሉ
Awe menesat lebachew❤
"የተመሳቀለ ነገር ሁሉ" ...
የተመሳቀለ ማለት ምን ማለት ነው?
❤🙏⛪⚖️
❤🎉❤🎉❤🎉❤😢
ወንድም ነጋሽ በመጀመሪያ ቃለህይት ያሰማልን ብለህ ለተናገርው እውቅና ነው እኮ ሰተከው የጀመርከው ሲቀጥል እኛ እያለ ነው የሚያወራው እነሱ እነማን ናቸው አንተም እናንተ ብለህ አውረተሀል አንተም ከእርሱ ጋር አለህበት ነጋሸ ምክንያቱም እርሱን ጠበቅ አድርገህ መገሰፀ አልፈልግም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያመስቀል ከዛ ቤተክርስቲያን እስካልተነሳ ድረስ እዚያ ቤተክርስቲያን አልሄድም አዎ ነጋሸ ትንሽ ነኝ ማለትህ ጥሩ ነው ከእንደ አክሊለ ያለ ማወቅ አለማወቅ ይሻላል