የወልቃይት ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 252

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 6 років тому +45

    በርቱ ጥሎብኝ ጀግና እወዳለሁ አምሳ ቢወለድ አምሳ ነው ጉዱ የአማራ ልጅ ይበቃል አዱ 😍😍😍😘😘😘💚💛♥

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 6 років тому +4

    ወልቃይት ራያ ሁመራ አማራ ነው በእርስታችን አንደራደርም ጀግና የወለደው አንበሳው አማራ

  • @mikaala6486
    @mikaala6486 6 років тому +57

    አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው💚💛❤ ። አማራ የለም ማለት ኢትዮጵያ የለችም ማለት ነው 1000%👌 ከአመት እስከ አመት አማራነት ይለምልም💚💛❤።

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ

    እግዚያብሔር ይመስገን እደናተ አይነት ጀግና ስላለን ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ማንነት ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 років тому +7

    በርቱልን ጀግኖች አማራነት አማራነት፡፡ ኢትዮጵያዊ ማለት ነው

  • @የዩቲቭዘበኛነኝ
    @የዩቲቭዘበኛነኝ 6 років тому +44

    ወልቃይት ፣ሁመራ ፣ራያ የአማራ ነዉ የኛ!!!

    • @abrishatu6812
      @abrishatu6812 6 років тому

      Raya yemebal amaram hone tigire yelem, atichefilikun, Raya Rayuma new

    • @abrishatu6812
      @abrishatu6812 6 років тому

      @natnael Raya rayumadha malet areftenegeru oromegna new, beamarigna segelets raya erayawi new, endemalet new, raya zeru amaram tigirem ayidelem, raya oromo new, ahunim berikata rayawoch oromegna tenagarewoch nachew. Tigiry Hedeh maregaget tichilaleh

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    አይዛችሁ።ማሮቸበርቱ።አማራወደፊትወልቃይት።ራያ።አማራነውአለቀ👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 Рік тому +7

    እንደ አንተ አይነተጀግና ሺህ ይወለድ ጀግና ነህ አባቴ ይሙት ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው በርታ ወንድማችን መንታ በሆንክ

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 Рік тому

    አማራነት ክብር ነው ። ኢትዮጵያዊነትም ነው ። ሌሎችም የኢትዮጵያ ህዝቦች በማነነታቸው ሊኮሩ በኢትዮጵያዊነታቸውም ከሌሎች ህዝቦች ጋራ በእኩልነት በጋራ ተባብረው ሊኮሩ ይገባቸዋል።😊

  • @hailem9116
    @hailem9116 6 років тому +1

    ጅግኖቼ እባካቸሁ አሁን በመላው ሀገራችን የተፈናቀሉ የተሰደዱ ወገኖቻችንን ፈልጋችሁ ማግኝት መመዝገብ ባሉበት ቦታ ሰብስባችሁ ማወያት ያስፈልጋል በርቱልን ማንኛውም አማራ ይመለከታዋል ገብተን እስከመዋጋት እንደርሳለን

  • @girumalemayehu9373
    @girumalemayehu9373 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ በኢትዮጵያዊነትህ በርታ ወንድማለም የቀን ጉዳይ እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም ህዝቦቿም አንድ ይሆናሉ ግን እንደናንተ ያለ እውነተኛ ለሀገር የሚጠቅም ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 6 років тому +1

    ኑርልን የኛ ጀግና አማራነት ክብር ነው ወደዱም ግን ምንም ሆነ ምንም ውደደም ጠላም ይወልቃይት ጥያቄ ይመለሳል።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Рік тому +1

    አሜን አማራነት ኢትዮጵያዊነት ዕውነትና ዕውነት ብቻ ከዕውነት በላይ ቃል ካለ ከዚያ በላይ በተባለ ነበር።

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Рік тому

    እደአተ አይነት ጀግና ይኑርበት አማራ ጀግኖች አሏት የራሳችን ሆዳሞች አስበሉንጂ ፍትህ ፍትህ ለተነፈገው ወልቃይት አማራ

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 Рік тому

    Igzabeher tena yistewot! 👏👍💟👍💚💛❤️

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ❤❤❤ጂግናው አማራ ድል ለእናተ ይሁን

  • @a.abraham9720
    @a.abraham9720 6 років тому +1

    የአማራን መሬት ከአማራ መንጠቅ አይቻልም አማራ እንኳንስ ለመሬቱ ለመላው ኢትዮጵያውያን በደል የሚቆም ሕዝብ ነው።የአማራ ሕዝብ እንደጀግኖች አባቶቹ ሳይደፈር ይኖራል።

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 6 років тому +6

    አማሮች በርቱ ከጎናችሁ ነን እስከ ህይወት ፍጻሜ አማራ ከጎናችሁ ነን አሁን ያለው መንግስት ስልጣን ላይ የአማራን መብት ለማጣስ የወያኔ ቡችሎችን ያስወግድልን ለምሳሌ እንደ ኪሬያ ኤብራሄም ያሉ ቀማኛ የቀማኛ ልጆችን ዞር ያድርግልን የአማራ መልስ እስኪያገኝ ድረስ ።

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 6 років тому

      Tebale endey

    • @انازهره-و6ظ
      @انازهره-و6ظ 6 років тому

      @@lemlemkahsay8956 አዎዎዎዎን ተባለ አልሰማሽም ተብሏል አሁንም ቢሆን አማራነት ኩራት ነው አማራነት ኤትዬጵያነት ነው ።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Рік тому

    አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው እስከ መቼ በጉራና በቀረርቶ የምንኖረው እኔ አማራ ነኝ ንጽህ አማራ ነገር ግን አማራ በሁሉም ኢትዮጵያ የሚኖር ነው እንኳን ትግራይ አጠገቡ የአማራ ማለቱ አይገርምም

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 6 років тому +3

    አወን አምሃራነኝ ራያ አማራ ነው ወልቃይት መተከል አማራወይም ሞት ራያተነስተናል ላንመለስእስከመጨረሻው

  • @fasilwana1105
    @fasilwana1105 6 років тому +1

    Amare ETHIOPIAwe Jagena naw derdere yellawem bae Ethiopiawenat.I proud of you God bless you.

  • @ferahhussen5641
    @ferahhussen5641 6 років тому +1

    ከኮለኔል ደመቀም ጀርባ ያሉ ብዙ ጀግኖች አሉን ደሥ ይላል

  • @almazhoussein66
    @almazhoussein66 Рік тому

    ወንድሜ ትክክል ነህ አማራነት ክብር ነው!!

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Рік тому +1

    You are real Ethiopia🙌🙏🏿👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 Рік тому

    ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ!።

  • @hanayinahana3306
    @hanayinahana3306 6 років тому

    አማራ ጀግናው በርታ ወደፌት

  • @kedironline2490
    @kedironline2490 6 років тому +12

    I am amhar from welkayit

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 років тому +2

    በእናንተ በምናውቃችሁ ውድ የአማራ ወንድሞቻችን ጀግንነት ኢትዮጵያዊነትና አማራነት ጥንት ነበር ፣ ኖሯል ፣ ወደፊትም ይኖራል ፣ ለእናንተ ጀግኖቻችን ያለኝን ታላቅ ክብር ታውቁልኝ ዘንድ በጀግናው በአማራ ስም ይድረሳችሁ ፤ የህግ ባለሙያዎችና የሚመለከታችሁ ባለድርሻ አካላት ሁሉ ላደረጋችሁት መልካም ነገሮች ሁሉ ምስጋናየም የላቀ ነው ፣ የ27 አመቱን የማፊያ ቡድን ትተንና ረስተን ፣ የስርቆቱንም ነገር ገደል ከተን የጥንት ታሪካችንን ይዘን የውጭ ጸሃፊያንና የሀገር ውስጥ ጸሃፊያንን መሰረት አድርገን ከተነሳን ** ወልቃይት ፣ ራያ ** አማራ ነበር ፣ አሁንም ነው ፣ ወደፊትም አማራ ነው ። ቴንኪው አማራ ቴሌቭዥን ።

  • @ashenafi200
    @ashenafi200 Рік тому

    100% ትክክለኛው ታሪክ ይህ ነው ! ከህውሀት ታጋይ የተገለሉ ና ቦርድ የወጡ,ስራ አጥ, ነብሰ ገዳይ ሳብሪን ወዘተ ወያኔ ለ30 ዐመት ወደዚህ ወደ ወልቃይትናራያ ነበር የሚያከማቻቸው. በሰራናበሰራተኝነት ምክኒያት የጎረፈውማ ፈጣሪ ይቁጠረው!

  • @danielkasa6060
    @danielkasa6060 6 років тому +1

    በርቱ ዋናው ነገር በርትቶ መገኘት ነው

  • @mamehabesha5304
    @mamehabesha5304 6 років тому +4

    ጀግኖች በርቱ ያበጠው ይፈንዳ አማራ ቲቪ ደሞ አሁን አማራ እየሆናቹ ነው ቀጥሉበት

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 6 років тому +22

    ወገኖቸ በርቱልን ፈጣሪ ከጎናችሁ ይቁም

  • @loveethiopia9612
    @loveethiopia9612 6 років тому +5

    ሐገራችን ጎንደር ወንዛችን ተከዜ
    ማን ይነካናል እምቢ ባልነ ጊዜ

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 6 років тому +4

    አማራነት ኤትዬጵያዊነት ነው አማራነት ኩራት ነው።

  • @tametube2161
    @tametube2161 6 років тому +8

    i am from welkayt

  • @estifanosabebe8900
    @estifanosabebe8900 Рік тому +1

    ጥሩ መልእት አመሰግናለሁ የጋላ ብዱና አብይ አህመድ ይውደቅ ኢትዮጵያ ትቅደም::

  • @aberhamasemera3704
    @aberhamasemera3704 6 років тому +2

    በርቱ ወገኖቼ አማራ ወይም ሞት!!

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому

    የአማራዬ ሙህር አለህ ??አይቸህ አላውቅም 😭😭😭😭💔💔💔

  • @lubabalubaba7575
    @lubabalubaba7575 6 років тому +6

    ምችት ይበላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የአማራ ልጆች. ታስደስታላችሁ ኢትዮጽያ ለዘላለም ተከብራ በልጆቾ ትኖር ትለምልም

    • @Jebena9797
      @Jebena9797 Рік тому

      Hi lubaba ye core dawit degafi yene abey degafi selam new?

  • @ሰኒያሰኑ
    @ሰኒያሰኑ 6 років тому +1

    የውነት ተመቸኝ አማራ ብሎ የመጣ ሰይጣንም ቢሆን አብረን እሰራለን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Рік тому

    የትግርየም ማስፍራርያም ከዉጭም ላልዉትም አትገባትም ከዝህንም ከዉጭም በስብሰህንም ትቀራለህም የሚልዋትም ማስፈራርየም የትግርየም ባለስንጣንም ንግግርም ናት ይችንም ንግግርም ለብዝዉም ሰዎችንም ተስፈራተዉበታልም እና ዉነትዉንም ን0ዉ በእንየም ደርሶብያልም ወደዋልቃይትም ፀለምትም እራያም አትገባትም ማስፈራርየም ለእንባሲነትም ከጀርመንም ሀገርም ለኦሮሞንም ለማስረከብንም ትግርየ እና ኦሮሞንም ስብሰባም አድርገዉንም አማራም እንዳይገባም ክልክልም ነበርም መለስንም እንደሞተ በሳምንትዉ ንም ስብሰባንም የቢሄርንም ቢሄርንም ስብሰባንም በየዘራቸዉንምፅፈዉንም ታሪካቸዉንም ለጀርመንም መንግስትም ተመርቀዉንም መፃሀፈቸዉም ታሪካቸዉም እንዱሸጥምለማድረግም ምረቃም ፕሮፊሰርነትም ለመሾም ነዉ መንግስትም ህዎሀትም መሳፈርያም ትራንስፖርትም ቀለብንም ሆቱልም ተከፍሎላቸዉንም ነዉ ተለይቶም የቀረዉንም ስለራስውንም ታሪክም እንዳይፅፉም አማራዉንም ህዝብንም ኣርይም አብሮንም እንዳይወዳደርንም ታሪክዉንም እዲዱፅፍ የተከለከለም ብቸኛው አማራም ነዉ ተለቶም የቀረዉንም ይህንም በግልፅንም ሊሰመርበትም ይገባልም ንደህዝብንም ለማጥፋትም የተሲረም ሲራም ነዉም እና እሽይ ግልፅንም ነዉ ይህንም እያወቅንም ምንገዳችንም እንከተል ።በደብረብረሀንም መምህርንም የሆነሽንም አንዲትንም ፈረንጅንም ባማራም ታሪክንም ፅፋም አሸነፍሻቸዉ ታሩህንም ፀሀፊንም ፕሮፊሰርነትም ተቀበለሽ ተፈረንሳይም ተወላጅንም ናትም እና።

  • @wudielemeneh9800
    @wudielemeneh9800 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አማራ በመሆኔ ደሰ ይለኛል አማራ የሙህር መፈጠሪያ ነው አማራ አላማ ያለው እና ከምንም ጥቅም በፊት እናት ሀገሩን ኢትዮጵያን የሚወድ ነው ::

  • @softlife5208
    @softlife5208 6 років тому +1

    ለመቶ አለቃ መልስ አለኝ ሳይሆ ሳይሆን አብሮ መኖር መልካም ነበር መገንጠል ከፈለጉ አማራም ቆራጥ ነው በርታ አማራ እና ክርስትና ተስፋ አይቆርጥም ንግግር ማር ነው እግዚአብሔር ይርዳሀ

  • @getachewasefa8500
    @getachewasefa8500 2 роки тому

    Amhara Nete Ethiopian wiayente💪💪💪💪

  • @mengeshateshome9760
    @mengeshateshome9760 Рік тому

    ከአማራ ክልል ባለስልጣናት ስልጣን የሚለቅ አንድ ሰው እንኳን የለም! ለመጣው ሁሉ በየዘመኑ ማጎብደድ! ማፈሪያዎች!

  • @lilyxd5866
    @lilyxd5866 2 роки тому +1

    የኔ አበሳ!! 💚 💛 ❤👏👏👏👏👏👏

  • @alainphil963
    @alainphil963 6 років тому +1

    1ኛ አማራነቴ
    2ኛኢትዮጲያ
    3ኛአፍሪካ አለቀ ደቀቀ !!!!!

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm 6 років тому +2

    Woww kenante meweled mnnga edlenginet meselachu yenag jgnoch bertuln enga hule kegonachu nen Alex neng Yewelkayt amara Lij kesdet Alem Thanks

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 років тому +1

    መቶ አለቃ ደጀኔ ሀይሌ ውድድድ
    በርቱ ከጎናችሁ ነነ

  • @AntenehMandefro-g8x
    @AntenehMandefro-g8x Рік тому

    እኛአማራ ኢትዮጵያዊ ነን

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed236 6 років тому +2

    እውነትም ደጀን የአማራ ኩራት ለማተቡ የቆመ ጀግና አማራነት እምነት ነው

  • @አሜንብለንተዉነዉ
    @አሜንብለንተዉነዉ 6 років тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ ጥሎብኝ ጀግና ዉስጤ ነዉ፡፡

  • @tigluutesaka5206
    @tigluutesaka5206 6 років тому

    እንካን ወልቃይት ድፍን ኦሮሚያ፣ ቤኒሻንጉል፣ አፋር ጋምቤላ የናንተ ነው ስትጠይቁ ሰፋ አድርጋችሁ ጠይቁ ምንድነው ማሳነስ እናንተ ስግግብግቦች መሬት መሬት መውረር ለምዳችሁ በስተመጨረሻ የቆጡን አወርድ ብላ የብብታን ጣለች እንዳይሆንባችሁ እሰጋለሁ፤ የናትህ ጎመን አደረግከው እስቲ ማን እንደሚሰጥህ እንይ!

  • @MetadelKassie-t1w
    @MetadelKassie-t1w Рік тому

    ጀግና ነሕ 100%

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg Рік тому

    አዲስ አበባ ና ሸዋ ወሎ ራያ ግን አይልም። 😊😊😊

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Рік тому

    የነሱን ህግ በህግ ይሻራል ምንም እፍናጋሪ ነገር የለውም ይሄ ነው አማራ ቆራጥ ተው አትንኩኝ ነው ያለው ብዙ ተገፋ እኔን በቃው አይመለስም ግቡን ሳያስገ

  • @BeleteAnferatKassa
    @BeleteAnferatKassa Рік тому

    wounderful speech

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Рік тому

    ከመጨረሻዉንም የሚሰራዉንም ህዝም በድሮንም ህገንም መንግስትም የይለስላሲንም ካርታም ህዝም መልሶንም መፃፍንምአለበትም ትክክልውንም ሀገራዊነትም በማያጣላም ያለዘርም ክፍፍልንም መርየትም የሁልዉንም ቢሄርንም አብሮነትም ይሆናልም ህግንም ስታጠድቅንም ያለዉንም ሀገርም አፍራሽንም ህግንም መብትም እስከመገንጠል 39 አንቀፅንምቀድደህም መጣል ይህንም ለማድረግም ተዘጋጅታችሁንም ፅፋችሁንም ጠብቅዉ እሽይ እንዳማራም ህዝብንም ሰላምዉንም ለማስጠበቅም ነዉ እና ሙደረገዉም ባስቸካይም እስከመስከረም ንም ፅፋችሁንም በዉጭም ያላችሁትም ይህንም። ስራም ምትሰርዉትም ሙህራናትም ስብሰባንም በግላችሁንም አካህድዉት ከአማሪካም ያላችሁትም እሽይ ከእስራኢልም ከኢሮፓም ከከናዳም ካዉስተራልያም አሰባስባችሁንም ስለህገም መንግስትም በድሮንምበነበረዉንም ካርታም በሀይለስላሲንም አፅድቁት እሽይ ዉይይትም አድርግዉት።

  • @hayathayat2104
    @hayathayat2104 2 роки тому

    የት ግባ ይህ ስው

  • @buzabuza3172
    @buzabuza3172 Рік тому

    ይመችህ፣የአማራውአንበሳኑርልን❤❤❤❤❤❤እወአማራክብርነውጀግናው❤

  • @Htsanekiros
    @Htsanekiros 6 років тому

    ሃሃሃሃ...... በጉልበት የተወሰደ መሬት ኣሁን በጉልበት ነው ወይስ መልመና ለመመለስ የፈለጋችሁት

  • @haileambaw3190
    @haileambaw3190 6 років тому +1

    ራስን መሸጥ የመጨረሻ ውርዴት ቢሆንም ራስ መሸጡ ህዝብንና ህዝብን ለማጫረስ መሆኑ ደግሞ የከፋ የሰይጣን ሥራ ነው። ምንም ይሁን ምን ጉዳዩ ሊፈታ የሚችለው በቦታው የሚኖረው ባለቤቱ ህዝብ ፍላጎትና ውሳኔ ብቻና ብቻ ነው።

  • @preachingandprosecuting7310
    @preachingandprosecuting7310 6 років тому +1

    ምኑ ትንታግ ነው በሉ! ኤድያ! ከሆነ አይቀር እንዲህ ነው!!! አባቶቻችን ያሳዩንን ጀግንነት አስቀመጠልን!!! ያለነጻነት አንድ ቀን ከሞኖር መሞት ይሻላል!!!

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt 6 років тому +10

    ይሄ ልበሙሉነታሁ እኮ ነው ገና ምንም ሳታደርጉ ተሰብስባችሁ ስትወያዩ ብቻ የሚንዘፈዘፉት እነሱ ለመኖር አማራው መቀበር አለበት ማለት ነው ?
    ሌላው ቢቀር እኩል በአካባቢው ላይ እኩል እንኑር ብለለው የመማስማማት ሀሳብ እንካን አያስፈፅሙም እንደው ለኔ ለኔ ብቻ ነው የሚያውቁት

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 6 років тому

      ወባ እንደያዘው ሰው ያንቀጠቅጣቼዋልጅ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው

    • @fantayefantaye5321
      @fantayefantaye5321 6 років тому

      ?

  • @Johnwerekefera-ie2of
    @Johnwerekefera-ie2of Рік тому

    wonderful our brother ❤️💪

  • @birketsegaye3291
    @birketsegaye3291 6 років тому +4

    በርቱ አማራ ለዘላለም ይኑር

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 6 років тому +5

    በርቱ

  • @ada5732
    @ada5732 6 років тому

    betam des yemil fitsum Ye Amhara akuam be Amharanete korahugn

  • @RahmaAyoob
    @RahmaAyoob Рік тому

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @AtakiltNegash-lp1dd
    @AtakiltNegash-lp1dd Рік тому

    Ytengaw amar needs another kiseytan gar mesera?

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 6 років тому

    I'm from Wolqayit Amhara, our land is occupied by Tigrian illegal settlers since 1972 ETC.. Now telling us the issue should be settled by referendum after 900,000 and more new settlers from Tigrai control our land. In order to get solution, new settlers should gi back to their land and native people must decide.

  • @BeleteAbebe-i3l
    @BeleteAbebe-i3l Рік тому

    በዚህ ምክንያት ነገሩን ውሥብሥብ ና ለማደነጋገር የሚጠቀሙትን የአሁኑን ብዢታ የሚያጠራ ውይይት ነበር፣ስለዚህ ይሄ ተግባራውይ መሆን አለበት

  • @yasen931
    @yasen931 Рік тому

    ወልቃይት. እራያ. የአማራ. እርሥት ነው

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 6 років тому +3

    Well done!

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 6 років тому +2

    ታሪካዊና ህጋዊ ትግራይ ማለትም ትግራይ ከፍለ ሀገር በታሪክ ውስጥ እንደ አሁኑ ዘመን ከከፋና ከባድ ከሆነ አደጋ ላይ ወድቆ
    አያውቅም፡፡ ከቅርብ ከአድዋ ጦርነት ጀምሮና ባድመን ጨምሮ የኢትዮጵያ ስቃይና መከራ የሚመጣ በትግራይ በኩል ሲሆን ምክንያቱም ዘረ ባንዳ የአድዋ ትግሬዎች ናቸው፡፡ ዘሩ አማራ/አገው የሆነ ተምብየን፣ እንደርታ፣ አክሱምና ሌሎች ግን ከአንዳንድ ሆዳምና ከሀዲ ግለሰቦች መስተቀር ሰዶማዊ ሰይጣን ዘረ ባንዳ አድዋዎች ትግራይን ጨምሮ በሀገራችን ለሚፈጥሩት ቀውስ፣ ስቃይና መከራ ሰለባዎች እንጂ ተባባሪ አይደሉም፡፡ በአሁኑ ወቅትም ቢሆን ከጥቂት ሆዳምና ቀውስ ተምብየኖች፣ እንደርታዎች፣ አክሱሞች፣ ወሎዋሎችና ደቡባዊ ሽሬዎች በሰተቀር ሌላው በነዚህ ቦታዎች የሚኖር ህዝብ ግን እንደ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሰዶማዊ ዘረ ባንዳ የአድዋ ትግሬዎች ቡድን ለሚመራ ሰይጣን ህወሀት ሰለባዎችና ተጠቂዎች ናቸው፡፡
    ይህ ሰዶማዊ የአድዋ ቡድን የሚመራው የሰይጣኖች ስብስብ ህወሀት ለትግራይ ያመጣለት ቢኖር ከትውልድ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል የታሪክ አተላና ጉዳት ብቻ ነው፡፡ በሌብነት፣ በዝርፊያ፣ በወረራ፣ በተንኮል፣ በሴራ፣ በክፋት፣ በመከፋፈል፣ በማጣላት፣ በማፈናቀል፣ ከሀገር በማባረር፣ በማሰር፣ በወረራና በሌላም ተሰማርቶ የኢትዮጵያን ባንኮች፣ ከውጪ የሚመጣን እርዳታ፣ የውጪ ብድር፣ የሀገርን በጀትና መዘረፍና መሰረቅ የሚችልን ሁሉንም ይህ ዘረ ባንዳ አድዋ አጥፊ ቡድን በትግሬና ትግራይ ስም እየሰረቀና እየዘረፈ ትግራይ ውስጥ የገነባው ሁሉም ከስሚንቶ፣ ከደንጋይ፣ ከሸክላ፣ ከእንጨት፣ ከጭቃ፣ ከመስታውት፣ ከብረትና ከሌላም የተሰራ ሲሆን ጊዜያዊ የሆነና በቀላሉ ሊፈርስና ሊቆም የሚችል ነው፡፡ ትግራይ ውስጥ በወንጀል የገነቡት ፋብሪካ ግብአት/ጥሬ እቃ አማራን ማእከል በማድረግ ከሌላው የሀገሪቱ ክፍል ሲዘረፍ የኖረ ሲሆን ወደፊት ግን ይህን ገበያን ጨምሮ ማድረግ ስለማይችሉ ከሞሶቦ ጀምሮ የሚቆምና የሚፈርስ ነው፡፡
    ዘረ ባንዳ ሰዶማዊ የአድዋ ቡድን ትግራይ ውስጥ በወንጀል እያመረተ ጥራትና ብቃት የሌለውን ከስሚንቶና አልባሳት ጀምሮ 100 ሚሊዮን ህዝብ በሚገኝበት የሀገሪቱ ገበያ እንደፈለገውና በፈለገው ዋጋ ሲያራግፍና ሲዘርፍ የኖረ ወንጀለኛ ሲሆን ከአሁን ጀምሮ ግን ይህ ወንጀሉ ሙሉ በሙሉ አክትሞለታል፡፡ ሀገርን ለመዝረፍ ሲባል የህዳሴ ግድብ፣ የስኳር ፐሮጀክት፣ ባቡር፣ መንገድ፣ ህንጻና ሌላም እያለ ያለጨረታና ያለተጠያቂነት የሀገርን 40 በመቶ የስሚንቶ ገበያና ከመከላከያ፣ ፖሊስና ሰራተኛ ጀምሮ አልባሳትን ጨምሮ ለብቻው ተቆጣጥሮ ሲዘርፍ የኖረ ሞሶቦና አልማዳ አሁን ትግራይን ብቻ አቅፎ ተቀምጧል፡፡ በሁለት አመት ውስጥ በደጀን ስራ የሚጀምርና ግንባታው እየተጧጧፈ የሚገኝ ግዙፍ የስሚንቶ ፋብሪካ በአመት 2.2 ሚሊዮን ቶን የሚያመርት ሲሆን ወንጀለኛው ሞሶቦ መላውን አማራ በመቆጣጠር ደጀን ድረስ እየመጣ ከአባይ ሸለቆ በነጻ ሲዘርፈው የኖረ የተለያየ የስሚንቶ ግብአት ከአሁን ጀምሮ ለዚህ ለደጀን ስሚንቶ የሚሆን ነው፡፡
    በአጭሩ ለመግለጽ ትግራይ ውስጥ በኢፎርትና ትግራይ ልማት ማህበር ስም ጨምሮ በወንጀል የተገነባ ፍብሪካና የተመሰረተ ድርጅት ሱር፣ ትራንስ ኢንተርናሽናል፣ ባንክና ሌላውም እንደ ሰላም ባስ ከትግራይ ውጪ ማንም ቦታ የማይሰጠው ሲሆን በጠላትነት የሚታይና የሚስተናገድ ስለሆነ ትግራይን አቅፎ የሚሞትና የሚጠፋ ነው፡፡ ይህ የዛሬ የህወሀት ትግሬዎች
    እምበር እምበር በወንጀል እየተጨማሉ የተዘረፈ ገንዘብና ንብረት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነገና ከነገ ወዲያ ግን ስለሚያልቅ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ከአሁኑ የሚገመት ነው፡፡
    ያለው አማራጪ ግን አንድና አንድ ብቻ ሲሆን የትግራይ ህዝብ ግብረ ሰዶማዊ የአድዋ ሰይጣን ዘረ ባንዳ ህወሀት ትግሬዎችን ከትግራይ ማሰወገድ ነው፡፡ ወንጀለኞችንም ለመንግስት አሳልፎ መስጠት ነው፡፡ ይህ እስካልሆነ ድረስ ግን ትግራይ ውስጥ እድገትና አንድነት ቀርቶ ወደፊት ሰላም አይኖርም፡፡ ህወሀት የደደቢት እውቀት መሰረት ለትግራይ የታቀደ ማኒፌስቶ የሀገር ህገመንግስት ሆኖና የዘረ ባንዳ ህወሀት ትግሬ ህገወጥ ክልል፣ ፌደሬሽንና ሌላም በማለት ግን የሚያመጣው አንድም መፍትሄ እንደሌላ ሁሉም ትግሬ ሊያውቅ ይገባል፡፡ ትግራይ ክልል ህገወጥ ስለሆነ ማንም የማይቀበለው ሲሆን በጉልበትና በወረራ የተፈጠረ ወንጀል እንጂ ሌላ አይደለምና መንቀሳቀስ የማይችል ትግራይ ታሪካዊ ግዛቱ የሚታወቅ ስለሆን የትግራይ ህዝብ እውነቱን እያወቀ ራሱን ማሞኘት አቁሞ ህዝብ ይህን እውነትና ሀቅ ብቻ መቀበል ሲጀምርም ነው ሰላም ሊያገኝና በአስተማማኝ እድገት ሊገባና ሊቀጥል የሚችል፡፡
    ሁሉም ትግሬ በእርግጠኛነት ማወቅ ያለበት ግን በምንም መንገድና ተአምር የማይንቀሳቀስ ትግራይ ተከዜን በጉልበት ተሻግሮና በወንጀል ተሰማርቶ አንድም ጫማ መሬት ብትሆን ጎንደር በሆነ በወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትም ሆነ ሁመራ በስሩ ለማስተዳደርና ሰላም አግኝቶ እየተጠቀመ ለመኖር ቀርቶ አልፎ ለመሄድ እንደማይችል ነው፡፡ ትግራይ ተከዜን ተሻግሮ ወሎ በሆነ በዋግ ለም ቦታዎች ላይ የሚያካሂደው ወረራም የግድ መቆም አለበት፡፡ በወሎና በትግራይ መካከል ከጥንት ጀምሮ
    ወሰን የሚታወቅ ሲሆን ይህም መጠበቅ ሲችል ብቻ ነው ትግራይ ሰላም ማግኘትና በእድገት ጎዳና በመግባት በአስተማማኝ ለመቀጠል የሚችል፡፡
    የዘረ ባንዳ ሰዶማዊ ህወሀት ትግሬ ህገመንግስት፣ ክልል፣ ፌደሬሽንና ሌላም ግን አላማው፣ ተግባሩና ውጤቱ የሚታወቅና ሁሉም በወንጀል የተጨማለቀ ነውና ሺህ ጊዜ ህገመንግስት፣ ክልል፣ ፌደሬሽንና ሌላ እያላችሁ ብትለፈልፉ የምታመጡት አንዳችም ነገር የለም፡፡ ይህን ትግራይ ውስጥ ማለትም የተወረሩ ግዛቶችን ሳይጨምር በታሪካዊና ህጋዊ ትግራይ ክፍለ ሀገር ብቻ ነው ማድረግና መሆንም የምትችሉ፡፡ ዘረ ባንዳ ሰዶማዊ የአድዋ ቡድን ህወሀት ግን ትግራይን ይዞ ሲኦል ለዘላለም ከመግባቱ በፊት በኢትዮያዊነታቸው የማይደራደሩና ዘራቸው ማለትም ምንጫቸው አማራ/አገው የሆኑ ተምብየኖች፣ እንደርታዎች፣ አክሱሞች፣ ወሎዋሎችና ደቡባዊ ሽሬዎች የሚከፈለውን መስዋእት ከፍለው ይህን ዘረ ባነዳ ሰዶማዊ የአድዋ አጥፊ ቡድን ማስወገድ አለባቸው፡፡

    • @hagereethiopia6785
      @hagereethiopia6785 6 років тому

      Badma Wededu, ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ከፅሁፎችህ ብዙ ተምረናልና እባክህ አትጥፋ

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 6 років тому +2

    በርቱ አማራየ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Рік тому +1

    The poll. Why you only for the rule of law and justice. Ethiopia today will not be the same tomorrow. It must be the duty of all ethiopians to stand for the rule of law and justice !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 Рік тому +1

      The rule of law and justice are the one mother of law !!! No justice , no PEACE, it is all over the world, it is even understood by animals to be fair to live in peace Together , Together , Together , we make Ethiopia !!!

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 6 років тому +2

    አማራነት ኩራት ነው ወንጀል አይደለም

  • @BeleteAbebe-i3l
    @BeleteAbebe-i3l Рік тому

    የተባለው ተፈጽሞ የተነገረው ተከናውኖ፣፣እናየዋለን፣፣ወልቃይት ጎንደር

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Рік тому

    Thanks jegeny ❤❤❤

  • @bereketademe9362
    @bereketademe9362 Рік тому

    wow u are till a genuine

  • @abebaviard60
    @abebaviard60 Рік тому

    የወርራቹውን መሬት ልቁ እና ኪኢተጲያ ህዝብ ሁሉ ተሰማምታቹው በመኖር ሞኩሩ:

  • @suzilove3521
    @suzilove3521 6 років тому +2

    Yesssss lek nachehu ebakachew amhara ers berasachu band tesebasebu ena erasachun awutu ebakachu wegenochi band hunu ateleyayew ers berasachuh setebetatenu Ber atekefetu

    • @merontesfaw2633
      @merontesfaw2633 6 років тому

      እኔ በዘመኔ አባቴ ሲያውራኛ ውልቃይት ሁመራ እራያ ሰቲቱ ሁመራ አማራ እንደሆን እየስማው ያደጉት ዛሬ ውያኔ የአማራ ህዝብ ጉንደራ ላይ ደብርታቦር ጋይንት ደርግን ተዋግቶ አሽነፍ እኔ እራሴ እማኛ ነንኛ አባቴ የተናገርው ዛሬ በህይውት ኖሮ ባይ ደስ ይለኛ ነበር እነዚህ ውንበዴ ሊባ አገር ሊያጠፊ ነው ይል ነበር በነሱ ከመግዛት ሞት ይሻላል ይል ነበር እንደለመነው አሜላኪ አገራተትሽንሽን ከማየት ሞት እንዳለ ውያኔን ደብርታቦር ሆስፓታል ውስጥ የተዋጋው 1የኔ አባት ነበር ደብርታቦር ሆስፓታል ሲመስርት ክነ ዶ/ክ ተራ ውጋቢ ጋራ መስራቹ አንዱ ተስፍው ብርሌ ነበር ለሞት አባቴን ያበቃው የውያኔ ካድሬውች ናችው ለሆዳቸ ሲገዙ እያየ ስለዚህ ውያኔ ቤቱን ያልደፍራበት ስው ማንው

  • @suzilove3521
    @suzilove3521 6 років тому +5

    Amharaye nurolegn bereta jegenaye neka amharaw

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 6 років тому

    እንደ አንተ አይነተጀግና ሺህ ይወለድ ጀግና ነህ አባቴ ይሙት ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው በርታ ወንድማችን

  • @mahamedaden2484
    @mahamedaden2484 2 роки тому +1

    ጀግና

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 6 років тому

    ካማራው የዘረፉትን ብር ይብሉ ቁጭ ብለው ግን ያማራን መሬት ወረራ ይምልሱ ቀልድ ያለም እነዚህ አንበጣዎች ምነው በተገነጠሉልንና አገራችንም እፎይ ባለች ችጋር ሲለመጥጣችው ለምነውን ይቀላቀላሱ አሁን እኮ የዘረፉት ብር እድሜ ልክ ያሚያኖራችው መስⶀችው ነው

  • @emebethemiru4
    @emebethemiru4 6 років тому +2

    AMEN AMEN " GOD BLESS AMHARA/ ETHIOPIA !!

  • @tesfuwoldegebriel8056
    @tesfuwoldegebriel8056 Рік тому

    Will will don’t be confused Tigray they never had this land who did it malas zenowe they make a map at Sudan 1989 every Ethiopian must understand about this issue

  • @woretawsisay4057
    @woretawsisay4057 6 років тому +1

    we want our historical lands taken by those cruels

  • @metadel2167
    @metadel2167 6 років тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hanayinahana3306
    @hanayinahana3306 6 років тому +4

    ጀግኞቼዬ ስወዳችሁ 💪💪❤❤💚💛❤

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Рік тому

    አይ ውሽት ምን ነካህ መሬቱ ራሱ ስሙ ይመስክራል ወልቃይት ስሙ ራሱ በትግሪኛ ነው ደመቀ ራሱ ከሃዲ ነው አባቲ ከትግራይ እየደወሉ ልጄ አብዷል እባካችችሁ ምከሩልኝ እያሉ ነው

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 6 років тому +6

    በርቱ ወገኖቼ ይሄን አንበጣ ልኩን አሳዩት ።

  • @endalebante1130
    @endalebante1130 6 років тому +2

    አማራ ነፍጠኛ /ፍከራ / ቅረርቶ / ሽለላው / የሞራሉ ወኔው መገለጫ ባህሉ ቢሆንም ሲገለን ለኖረው ዛሪም በቃኝ ላለው ሰይጣኑ አጋንቱ ቀማኛው ወያኔ ምን ያህል ተዘጋችታችኃል ??

  • @samtamrat3433
    @samtamrat3433 6 років тому

    ወልቃዪት ራሱ ይናገር የምን ጫጫታ ነው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    እራስህን.ጠብቅ.ህዋሃት.ሴጣን.ናቸው

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 6 років тому

    እስካሁ የተሰጡት መረጃዎችህ እንዳሉ ሆነው፣ በየዘመኑ በነበሩት አስተዳደሮች ገብር የተሰበሰቡበት የቃል ብቻ ሳይሆን የጽሑፍ መረጃዎች ሊገኙ አልተቻለም?

  • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ

    አማራን የሚደግፉ ሁሉ ሴይጣንም ቢሆን አብረን እሰራለን ።

  • @NegasiFisha-m5f
    @NegasiFisha-m5f Рік тому

    ኣማራ ማለት ማሰብ የማይችል ኣህያ ማለት ነው፡፡