ስቃይ እና ርህራሄ በአረብኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 299

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 9 місяців тому +13

    በጣም እነመሰግነላን የቅማሞች መምህር

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 9 місяців тому +9

    እናመሠግናለን ውንድማችን ትምህርትህ እራሱ ደሥ ይላል በደብ ነው የምታሥርዳን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @رازقهرازقه
    @رازقهرازقه 3 місяці тому +3

    ጀዛከላሕ ኸይር ወለሒ እንዳንተ ወንድም አለጋጠመኝም ሹክረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይሔሥልሕ ያንሥሀልአላሕ ይሥጥልን

  • @HagaryDarageh
    @HagaryDarageh 8 місяців тому +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Dilbedil-l7g
    @Dilbedil-l7g 9 місяців тому +5

    ነቢል በጣም በጣም እናመሰግናለንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል አገላለፅ

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj 4 місяці тому +1

    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 9 місяців тому +43

    ቻናሉን ግንለምንድነው የማናሣደግለት ጠቃሚ መልክትነው የሚያስተምርን ጀዛኪላሁ ኸይርን ወንድማችን አላህ በኢልም ላይ ኢልምህ ይጨምርልሕ ያረብ በጣም እያገዝከነው

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 9 місяців тому +4

    እናመሰግናለን ምምህር

  • @medinabediru
    @medinabediru 9 місяців тому +6

    እዳንተ አብራርቶ እሚያስተምር አንድም አላየሁም ማሻ አላህ

  • @adamfallatah2192
    @adamfallatah2192 9 місяців тому +4

    شكرا استاذي thank you sir you are the best one

  • @LulitGetahun
    @LulitGetahun 2 місяці тому +1

    ሁሉም የኔ ጥያቄ ነበር ደስ ነው ያለኝ

  • @lameesmob3719
    @lameesmob3719 3 місяці тому +2

    የኔ ጠላት አዱሚ የሱ ጠላት አዱሙ የሷ ጠላት አዱማ የኛ ጠላት አዱምነ

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew 5 місяців тому +3

    እስካሁን ተሸወድኩ ወድሜእንኳን አገኘሁክ

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 9 місяців тому +5

    በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ነቢሎ

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 місяців тому +3

    ኡስታህል፣እናመሠግናለን❤❤❤

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 4 місяці тому +2

    በርታ ወንዲም ነቢል ብዙ ነገር እየተማርን ነው❤❤❤❤

  • @KsaSaudia-hg3vk
    @KsaSaudia-hg3vk 3 місяці тому +2

    Thanks ❤❤❤❤

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 8 місяців тому +5

    መምህራችን ኑርልን
    عدوي
    عدوك
    عدونا
    عدوك
    عدوهم

  • @aduyeaduye2789
    @aduyeaduye2789 6 місяців тому +2

    ዉደጄ ኑራልህ እሰጂም እሜ በጠም አረፊ ትምህራት ነዉ በረታ ❤❤❤🤜🤛👍💪💪

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ ትላለህ ሰታሰተምር እዲገባን አድርገህ ነዉ የምታሰተምረዉ

  • @moHamd-zt2ec
    @moHamd-zt2ec 7 місяців тому +3

    በጣም እናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢

  • @Tigist-zk3dz
    @Tigist-zk3dz 2 місяці тому +1

    Thanks bero 😍

  • @WorkeKelemu
    @WorkeKelemu 4 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን በጣምአስተማሪነው❤❤❤❤❤

  • @Aነኝተስፈኛዋ
    @Aነኝተስፈኛዋ 4 місяці тому +1

    በርታልን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @FatumaYimam-e1d
    @FatumaYimam-e1d 14 днів тому

    ጀዛካላሕኸይርወንድሜ

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 8 місяців тому +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት በርታ ወንድሜ

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 4 місяці тому +1

    احسنت ጥሩ ነው ረህማ ርህራሄ አዱክ አዱየ አዱክ

  • @Zahra-i4i
    @Zahra-i4i 5 місяців тому +1

    አላህይጨምርልህውዱወንድማችን

  • @ምቴ
    @ምቴ Місяць тому +2

    ❤❤❤❤ደሞዝጨምሪርኝለማረትፈልጌነበረምንብየልጠ ይቃት

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 9 місяців тому +2

    ❤የምገርምነገር ስትል(ስታስተምር)የሰማሁት ልክ
    ሁሉንም የማይጤበቅ ጥያቄዎች መልስ በግልጽ ቃል ለመድኩን።
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።አንቴን እውነት ለመናገር በጣም ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ😂

  • @RahmaSuleman-z4w
    @RahmaSuleman-z4w 4 місяці тому +1

    Jazakalahhh keyren

  • @Zeenath-t8j
    @Zeenath-t8j 7 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @naifal6552
    @naifal6552 Місяць тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ኸይር ነገር ይወፍቅህ ኢሻ አሏህ ቢኢዝኒላህ

  • @evenezerfesshaye9331
    @evenezerfesshaye9331 4 місяці тому +2

    Really appreciated

  • @EJjre
    @EJjre 9 місяців тому +4

    ሽኩረን ወዲምነቢል ❤❤❤❤

  • @kasanashale5295
    @kasanashale5295 9 місяців тому +3

    ወንድሜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبودالدعجه-غ1ه
    @عبودالدعجه-غ1ه 9 місяців тому +2

    ያጀመአዪህንልጂመቶሺእናስገባዉ❤❤❤❤❤❤❤ቢያስእንኳንላክአዲርጉእንወዲሀለንወንዲሜ❤❤❤

  • @FtsumKahsay-f2z
    @FtsumKahsay-f2z 7 днів тому

    በጣም እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aaa-cd9hd
    @aaa-cd9hd 5 місяців тому +1

    ወንድሜ ጀዛከላ ሄይር ትምርትህበጣምጠቃሚነው ቀጥልበት ፌጦ በአረበኛ ምንድንነው

  • @SamuelBiruk-qm7so
    @SamuelBiruk-qm7so 9 місяців тому +2

    ሰላም ሰላም ብራዘር በጣም ያምራል ትምርቱ

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 9 місяців тому +2

    ምንብዬ ልግለፅህ ብቻ አሏህ ይጠብቅልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdyyatHiyaru
    @EdyyatHiyaru 5 місяців тому +2

    yaeahi kal yatregnal lyu nw agelaletsk allah ychemrlk tnx byalehu jezakella heyr

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 9 місяців тому +5

    በተለይ አድስ ለሚመጡ 10 አሜቴ ምንም ማውራት ሳልችል ጨርሼ ልገባ ነው

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 9 місяців тому +2

    ማሻአላህ ሀሪፍ ትምህርት

  • @HshdE-p8h
    @HshdE-p8h 8 місяців тому +1

    ጀዛከላ ኸይር

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 4 місяці тому +1

    በጣም።አመሰግነሌው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HshdE-p8h
    @HshdE-p8h 8 місяців тому +3

    ሰዌትልክ የሚለው ግን ለሴትነው ወይስ ለወንድ ማለቴ ሰዌትልኪ ማለት አይቻልም እንደ

  • @افقالحجاز-ر1ط
    @افقالحجاز-ر1ط 6 місяців тому +2

    በጣምከልብእናመሰግናለን

  • @lion_1648
    @lion_1648 9 місяців тому +3

    انا اعرف عربي واتمنى اني اتعلم اللغة الامهرية عشان كذا ركز على الناس الي تحتاج تتعلم الامهرية وشكرأ

  • @MediUmer-f2k
    @MediUmer-f2k 9 місяців тому +3

    Wellahi temechakegn allah yitabekeh

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 4 місяці тому

    እናመሰግናለን❤

  • @MohamedRak-m5p
    @MohamedRak-m5p 8 місяців тому +1

    እናመሰግናለን.❤❤❤

  • @mekoyt-m7t
    @mekoyt-m7t 4 місяці тому

    ፈጣሪይባርክህ

  • @SalmahAldy
    @SalmahAldy 5 місяців тому +1

    ደመወዝ፣ለመጠየቅ

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 4 місяці тому

      አጢኒ መአሼ ለሴት አጡኒ መአሹ ለሁለት ሰው በላይ ላለ

  • @ቀለምዩቱብ
    @ቀለምዩቱብ 9 місяців тому +2

    የኛ ጠላይعدونا
    የሷ ጠላት عدواها
    የነሱ ጠላት عدوهم

  • @Saada-r3q
    @Saada-r3q 2 місяці тому +1

    አሚን

  • @workjoozil
    @workjoozil 8 місяців тому +2

    አቦ ሰላምክ የበዛ 🙏🙏🙏ብራቭኦ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 9 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @IbrahimAlwan1
    @IbrahimAlwan1 9 місяців тому +2

    شكر إكتير إليك نبيل

    • @SamuelBiruk-qm7so
      @SamuelBiruk-qm7so 9 місяців тому +1

      ግን ለሰዋክም የሚሆን መግባቢያ ትንሽ ብትለግሰን?

    • @IbrahimAlwan1
      @IbrahimAlwan1 9 місяців тому

      شكر

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 7 місяців тому +1

    ሀቢቢ
    ካንቺ መልካምነትን
    ትእግስትን
    ስነስርኣትን ተምሪያለሀለ ብል እደትነዉ?

  • @tigydubai6753
    @tigydubai6753 9 місяців тому +3

    በጣም ምርጥነው

  • @AlemKaram
    @AlemKaram 8 місяців тому +1

    የየት ሀገር ቋቋነው እኔ ያለውበት እና ይህ አይመሳሰልም ልማር ፈልግ ነበር

  • @TeybaMoche
    @TeybaMoche 7 днів тому

    ጀዛክላአ በጣም ተመችቶኛል እና ቤት የለሁም ሂጄአለሁ ለማለት ንገረኝ ተምረትህ ስታስረዳ በጣም ሚመችዉ ሹከረን

  • @AdemaliMahamed
    @AdemaliMahamed 9 місяців тому +1

    السلام عليكم لو سمحت ما معنى كلمة بنسبه؟ በአማረኛ

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  9 місяців тому

      በመቶኛ

    • @AdemaliMahamed
      @AdemaliMahamed 9 місяців тому

      @@speaktoreachA شكرا على اجابتك السريعه

  • @ZzzZzz-wv6gb
    @ZzzZzz-wv6gb 7 місяців тому +1

    ሺኩረን ወላሂ በርታወድማቺን አላህይጠብቅ አረበኛህ ሲመቸኝ🥰🥰🥰🥰

  • @AmiraJemal-y4l
    @AmiraJemal-y4l 9 місяців тому +1

    አድዋሁም የነሡ አድዋህ የሡአዱዋሀ የሷ እንደዚመሠለኝ አሥተካክሉልኝ የምታውቁ

  • @FetiyaNasir-of5dr
    @FetiyaNasir-of5dr 8 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ኑርልን ከፈራሀዉ ነገር አላህ ይጠብቅህ የኛነገር በመረዳትህ❤❤❤❤

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 9 місяців тому +2

    ምን እንደምልህ ኣላቅም ከልብ ነዉ ማመሰግነው

  • @ConfusedBread-mq3gn
    @ConfusedBread-mq3gn 8 місяців тому +6

    እረ ወንድሜ አንድ አመት ሆነኝ ሠዎቹ አያወሩኝም ምንም ልለምድ አልቻልኩም ላሥቸግርህ እንም ወንድሜ

  • @nuremagawe
    @nuremagawe 27 днів тому +1

    enamesegnal bro

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 9 місяців тому +1

    Online tastemraleh ?

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  9 місяців тому

      በዚህ ኢሜል ላክልኝ
      speak2reach@gmail.com

  • @Mkd-z9p
    @Mkd-z9p 9 місяців тому +1

    😢አልገባ አለኝ በርታ ጎበዝ አዳድ ቃል ብይዝ ባለማወቄ ብዙ ስቃይ እያየሁ ነዉ😭 ዱባይ አቡዳቢ ባንያስ እስኪ ስራ ፈልጉልኝ አሳፍርሻለሁ እያለችኝ የዉ ሴትዬየ ገና አራት ወሬ ከመጣሁ ከኢትዮጵያ አይይ ዱንያ😭😭😭

    • @Genatwollo
      @Genatwollo 8 місяців тому +1

      አይዞሽ እህት ቴሊግራም ግሩፕ አለ ስጠይቄ ይመለስልሻንነይ ግቢ እኔም እዳችነኝ

    • @Mkd-z9p
      @Mkd-z9p 8 місяців тому

      @@Genatwollo ምን የሚል ነዉ ግሩፑ እማ

    • @Genatwollo
      @Genatwollo 8 місяців тому

      @@Mkd-z9p ሸጋላ

  • @madinamadinah-d3s
    @madinamadinah-d3s 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ እስቲ ስለሠአት ንገረኝ እኔ ልጅቱን ጡጦ ሳጠባት ስንት ሠአት አጠባሻት ስባል መናገር አልችልም በተረፈ በረታ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 8 місяців тому

      ስአቱን እይዉ የምትሠጭበትን እና ስት ስአት ስትልሽ አሳያት

    • @عمرمحمد-د8ر9ف
      @عمرمحمد-د8ر9ف 5 місяців тому

      ማርንህ😊​@@ዮወርድ

  • @selamemknne
    @selamemknne 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ 0:42

  • @Abdellah-mr8wj
    @Abdellah-mr8wj 5 місяців тому +1

    አላህ ይጨምርልህወንድም ግን ወንችም አለን የምሰራውም ከወንድጋ ከመሆኑጋር የምንግባባበት አብረህ ያዝልን የሆነ ምሳሌ ስሰጥ ምይም የአረበኛትርጉም ስትናገር መጨረሻ ላይ በያት እንደምትለው በለው በሚል መልኩእ

  • @WerkuTesye
    @WerkuTesye 9 місяців тому +1

    ሠላም ውንድሜ እንየ አሁን ግና ነው የመጣሁት እና ቋንቋውን አልችልም እና ብታስተምርኝ ክስላምታ ጅምህሸሮ

  • @Hayatnurodine
    @Hayatnurodine 8 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @SelamAsfaw-fz9he
    @SelamAsfaw-fz9he 9 місяців тому +1

    Melkam sewu neh fexari abzito yibarkih. Inezihin 3 negeroch gin lemedalnitinet tefeligo newu ibakih mindinachewu? Buzur albasal; buzur alfujul; buzur alrashad

  • @ፍቅርያሸንፋል-ገ7ነ
    @ፍቅርያሸንፋል-ገ7ነ 7 місяців тому +1

    ማሻ አለህ❤

  • @rahmaabdu3280
    @rahmaabdu3280 4 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @GaliAbazinab-u2x
    @GaliAbazinab-u2x 8 місяців тому +1

    Masha allhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GggHhh-oe8iz
    @GggHhh-oe8iz 8 місяців тому +1

    አልያዝ አለኝ ምን ይሻለኛል 5ወር ሆነኝ ከሰላምታ በቀር ምንም አላውቅ

  • @kalikidanmliyon9807
    @kalikidanmliyon9807 7 місяців тому +1

    አሻን ማለት ምዲነው

  • @senaberhanu-gp9eq
    @senaberhanu-gp9eq 9 місяців тому +1

    ሀረብኛ በጣም ነው የከበደኝ እባክክ እርዳኝ

  • @mesy6975
    @mesy6975 9 місяців тому +3

    ቀላል ያሰቀዩናል 4 እጅ ያለን ነው የሚመስላቸው 😣

  • @መሲab
    @መሲab Місяць тому

    እነመሰግናለሁ

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay4529 2 місяці тому

    ብር መላክ እፈልጋለሁ (ላኩልኝ)ለማለት ምን ልበል🤔

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 місяці тому

    እረ ዛሬስ እያሰቃዮን ያሉት አብረውን የሚሰሩት የራሳችን ዜጎች ናቸው
    ጠብሳ በላችኝ
    ምግብ አትሰጠኝ
    እራሴ አቅርቤ እዳልበላ ትደበቀዋለች
    ሻይ እዳልጠጣ ስዃሩን ትደብቀዋለች
    ሁለነገሯ በተኮል የተተበተበች😢😢

  • @zeburaahmed77
    @zeburaahmed77 9 місяців тому +1

    عدوها የእርሷ
    عدوهم የእነርሱ
    عدونا የእኛ

  • @DharraGirimaa
    @DharraGirimaa 3 місяці тому +1

    😍😍😍😍😍

  • @Dilara-i7e7b
    @Dilara-i7e7b 3 місяці тому

    ክበርልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @امينةمحمد-ط9ج
    @امينةمحمد-ط9ج 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🥰👌👌

  • @HjUh-nh1kd
    @HjUh-nh1kd 9 місяців тому +1

    አነመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @AzizaAziza-m2y
    @AzizaAziza-m2y 9 місяців тому +2

    ወድሜ እኔ አረበኛ አልገባኝ ብሎል ምን እደማረግ አላውቅም 7 ወሬ ምንም አላውቅም ምትለኛለህ

    • @AminaAli-tv7ou
      @AminaAli-tv7ou 9 місяців тому +1

      እኔም 7ወሬ ሊገባኝ አልቻለም

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 9 місяців тому

      እኔ ኣለሁ 3ጨርሼ 4ተኛ ኣመት የጀመረኩ

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc 9 місяців тому

      አንቺ የኔ እህት ነሽ እኔም 7 ወሬ ይሄው ከሴትዮዬ ጋር ልንጋደል ነው ለምን አሰሚሚ እያለች

    • @ابواا-ي8ت
      @ابواا-ي8ت 9 місяців тому

      ወንድነህ ወይስ

    • @AminaAli-tv7ou
      @AminaAli-tv7ou 9 місяців тому

      @@ابواا-ي8ت ሴት ነኝ ለምን ጠየቅሽኝ ወይ ጠየከኝ

  • @KubraMohammed-m5q
    @KubraMohammed-m5q 3 місяці тому +1

    እስኪ መልስልኝ ወድሜ ማዳሜ ኒቃማ እኔን አሠሪ አለችኝ ምን ልበላት ከመጣሁ 5 ወሬ አረበኛ አላቅም በተረፈ ጀዛ ካላህ

  • @SofiyaDejen
    @SofiyaDejen 4 місяці тому +1

    በጣምነዉየማመሰግነዉ

  • @makaum4737
    @makaum4737 9 місяців тому +1

    ሽኩረንጀዚለንነቢልየ❤❤❤❤❤❤

  • @biruktawitsileshe3917
    @biruktawitsileshe3917 9 місяців тому +1

    ኸረ በአማርኛ ፃፍ

  • @ኡሚጀነቴነፍቆቴ
    @ኡሚጀነቴነፍቆቴ 8 місяців тому +1

    Mashaallah wendmachn allah yetebkh

  • @MessrstAdugna
    @MessrstAdugna 5 місяців тому

    💕💕💕💕💕💕