Anchor Media ''ከመተማ እስከ ሞያሌ ህዝባችንን ነጻነቱን ማግኘት አለበት። በተቆጣጠርንባቸው አከባቢዎች ማስተዳደር ጀምረናል'' አርበኛ በለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 227

  • @gjff9066
    @gjff9066 17 днів тому +28

    ድል ለፋኖ እንበርታ ጥቂት ነች የቀረችን❤

  • @yamsrwarku5250
    @yamsrwarku5250 17 днів тому +18

    መሳይ .በዚህ በአማራ የህልውና ትግል ትልቅ አሻራህን አስቀምጠሀል አደራ ትግሉ ግብ እስከሚደርስ በርታ🙏🏿🙏🏿🙏🏿እናከብርሀለን።

  • @H.G27
    @H.G27 17 днів тому +26

    መሳይ የህዝብ ድምፅ እንኳን ደህና መጣክ❤❤❤

  • @endawokemeharie506
    @endawokemeharie506 17 днів тому +7

    መሣይ መቼም መቼም ሁሌም ኑርልን ትክክለኛ ነገር ሁሌም ከአንተ ነው የምናገኘው።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 17 днів тому +14

    መልካም ነፃነት! ክብር ለ አምሐራ ሲሉ ለወደቁት ሰማዕታቶች! ድል ለ አምሐራ ፋኖ 👌👆👌👌ድል እየተዋጉ ላሉት ሁሉ 👍👍👍👍

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 17 днів тому +21

    መቸ ነው ግን የሚቆመው እደው ስላም ናፈቀን አምላኬ በቃ በለን ይህንን ስርአት ስሩን ንቀልልን

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 17 днів тому +10

    ድል ለፋኖ

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 17 днів тому +46

    ድል ለአማራው ፋኖ 💪💚💛❤️

  • @H.G27
    @H.G27 17 днів тому +21

    አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ድል ለፋኖ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 днів тому +32

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 17 днів тому +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs 17 днів тому +10

    ድል ለነጸናት ታጋይ ለአማራው ፋኖ💪💪💪

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 17 днів тому +29

    ድለ ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @NoahAsaffe
    @NoahAsaffe 17 днів тому +17

    ይህ የሚሆነው ግን ሁላችንም በቁርጠኝነት ስንታገል ነው❤❤❤

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 17 днів тому +14

    ስንት ዋጋ እየተከፈለበበት ያለ የህልውና ትግል ነውና አይ ዞን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ ድል ለፋኖ።

    • @ef6079
      @ef6079 17 днів тому

      አሜን

  • @ef6079
    @ef6079 17 днів тому +9

    አንተሞት የታወጀብህ የአማራህዝብ ሀቅን ይዘሀልና ድሉሉሉ ያንተነው ፍኖኖኖ ወደፊት❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤እግዝአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ መሳይ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ አተን የወለደች ማሂፀን የተባረከች እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁኒክ ❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 днів тому +11

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf 17 днів тому +10

    ፋኖፋኖ💪💪💪💪

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 17 днів тому +11

    ጠላትማ ጠላት ነው አስቀድሞ መግደል ሆዳም አማራን ነው::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 днів тому +11

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @ef6079
      @ef6079 17 днів тому +2

      ጅሉሉሉሉ አብይ ዋጋይከፍላል

    • @AMB_Et
      @AMB_Et 17 днів тому

      የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚንስትር ኮሎኔል የአለም ሎሬት ዶክተር ዐብይ አህመድ ማለት ፈልገህ ነው ? ቂጥህን እየዠለጠልህ ነው እሱ አንተ አውራ 😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +2

    Fanos you are in the right path. God bless you.

  • @benben3820
    @benben3820 17 днів тому +11

    አይዞ አማራ ያልፋል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 днів тому +9

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 17 днів тому +1

    ከተናገራቸው ነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር በተደገፈ ቁጥር በጣም ያስደስተኝ ነበር💖 ለዚህ ደግሞ ያላቸው ፈሪሃ እግዚአብሄር በአማራ ፋኖ ውስጥ በጣም ጠንካራ ነው እናመሰግናለን ውድ የአማራ ፋኖ ታጋይ👏🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 17 днів тому +4

    Thank you Arebegna Belete a true hero of Amhara people

  • @ShambelZebuliga
    @ShambelZebuliga 17 днів тому +3

    መሳይ ከልብ አመሰግናለሁ ያቀረብከዉ እንግዳ በጣም በሳልና ድንቅ ነዉ

  • @abebawleweyehu972
    @abebawleweyehu972 17 днів тому +3

    Fano Belete, thank you very much. You have excellent potential !!

  • @menutube7647
    @menutube7647 17 днів тому

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ ❤️💪

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 17 днів тому

    Victory For Fano Amhara
    Thank you Messaye you doing the best

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 17 днів тому +1

    እውነት ለመናገር መሳይ መኮንን ጀገና ሰው ነህ ለአማራ ህዝብ ታላቅ ወለታ ወለህልናል ።

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 17 днів тому +3

    We are very proud of you guys and victory for Fano. 💐💓🇨🇬

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u 17 днів тому +3

    አይዟችሁ አዟችሁ እኛም በፀሎት አለናችሁ
    ሰዉ በላው መንግስት ተንጋሎ መሬት ሲገባ
    ማየት ከምንም በላይ ደስ ይላል ድል ለፋኖ❤❤

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 16 днів тому

    በርቱ ፋኖዎች።

  • @H.G27
    @H.G27 17 днів тому +6

    በርቱ ክፉን ካልዘለሉ ደግ የይገኝም

  • @hayat2706
    @hayat2706 17 днів тому +3

    🎉😊 ሰላም አውለን እንግዲህ ጥሩ ነገር ስላገሪ አሰማኝ

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 17 днів тому

    መሳይ በጣም እናመሰግናለን

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry 16 днів тому

    አማራ ላይጨርስ አይጀምርም ድል ለአማሓራ ድል ለፍኖ ❤❤❤❤🎉

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 17 днів тому

    በርቱ❤አይዞን ድሉ እናተጋራ ነዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Thank you so much Messay and Arbegna Fsno. God bless you both

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 17 днів тому

    የልጁ አንደበት የሚገርም ነው!! አሳማኝ ነገር ነው የሚናገሩት!! ድል ለፋኖ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 17 днів тому +4

    አማራ ፋኖ አይቆረጠም የብረት ቆሎ አይዳሰሥም አይጨበጥም የእሳት አሎሎ በለታሪክ ነዉ የታሪክ አዉራ የገር ምሰሶ የሀገር አዉራ የማይበገር ለነፃነቱ ተነሥቷል አሁን ሆብሎ አማራ የታሪክ ንጉሥ የታሪክ አዉራ የታሪክ መድብል ዛሬም አማራ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx5bh7tl1x
    @user-rx5bh7tl1x 16 днів тому

    ድል. ለአማራ❤❤❤❤❤❤

  • @AYELESHIFERAW-cg7kc
    @AYELESHIFERAW-cg7kc 17 днів тому

    ድል ለህዝባውዩ አማራ ፋኖ ሞት ልጅላ ወታደር

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 17 днів тому +1

    ፣ወንድማችን መሳይ መኮንን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Thank you Fano you are right.. God bless you God be with you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Egziabhere Yibarkeh Fano. Messay teshenefehal what a reply

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 17 днів тому

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @ASAMNEWLEGASS
    @ASAMNEWLEGASS 16 днів тому

    ሰላምህይብዛልኝአቶመሳይ ሁልጊዜምመረጃወችህንአዳምጣለሁከESATጀምሮእስከአሁን ለፍትህ እና ለህዝብነፃነትእየደከምክያለህጀግናየነህ አቦይመችህ

  • @user-zl5qf6zr8j
    @user-zl5qf6zr8j 17 днів тому +2

    መሳይ ሲያንሰዉ ነዉ ምስጋና በርታ ወንድ ያራዳ ልጅ ወጥር ኢትዮጵያ ታሪካዊ ለዉጥ መዉለድ አለባት

  • @najahalbajouni6469
    @najahalbajouni6469 17 днів тому +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 17 днів тому

    ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BantegizieShmie
    @BantegizieShmie 17 днів тому +5

    መሳያችን

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 17 днів тому +4

    እንዴት ሆኖ ነው አብይ አህመድ የሚያሸንፈው 😂😂😂😂😂 ይልቅ በግዜ መውጫውን ይፈልግ ። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💛♥️

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 17 днів тому

    በአንድነት ቁሙ አንድነት ሃይል ነውና💪 እግዚአብሔር አንድ ያድርገን🤲🤲🤲

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 17 днів тому +1

    እግዚአብሔር ከናተ ገር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ ድል ለአማራፋኖ ከፋኝ በሀገሬ💚💛❤️

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 17 днів тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ በርቱ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @user-oz3zs5cs4y
    @user-oz3zs5cs4y 17 днів тому +1

    መሳይ የዚህን ጀግና ንግግር ለአዲሱ የእስክንድር ደጋፊ ጀረጄ ሀ/ወልድ አሰማልን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 17 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ🎉🎉🎉

  • @GvuThj
    @GvuThj 17 днів тому

    ,የኔ.ጀግኖቻ.

  • @user-qd1qq7cy6r
    @user-qd1qq7cy6r 17 днів тому +2

    ❤❤❤ enamesgn alen mesay

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 17 днів тому

    Thanks so much, both of you guys

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Egziabher yibarkeh

  • @emru2030
    @emru2030 17 днів тому

    ድሮ ዘመን አንዳንድ ሰዎች ፍጡርንም ፈጣሪንም ታግለው ዐላማቸውን አሳክተዋል። በዘመናችንም ፈጣሪ በትዕግሥት ምክነያት ፈጥኖ መልስ ባይሰጥም ግፍ የወለደው ብሶት ያሳደገው ፋኖ ያለድል አይመለስም።

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 17 днів тому +3

    እንበሳ

  • @mahderasefatesfaye8602
    @mahderasefatesfaye8602 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠቦቄችሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Thank you Fano God bless you

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 17 днів тому

    Nice explanation. Thank you Fano!

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 17 днів тому

    እንደመሳይ አይነት ሰው ፈጣሬ ያብዛለንን ፈጣሬ ያሰንብተለንን ሁሌም ከህዝብ ጋ ነህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 17 днів тому +2

    #FANO #ARBEGNA #BELETE
    Thank you ANBESAW

  • @yareddesalegn3983
    @yareddesalegn3983 17 днів тому

    Best interview, this is what I was looking for from FANO leaders!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Welcome Jegnachin Messay

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 17 днів тому +1

    እንበርታ መሳይ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 17 днів тому +1

    Prayers....prayers....prayers....for my Hero's Fano 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Mashquke
    @Mashquke 17 днів тому

    ፋኖ ሕዝብ ነው መከላከያ ያመጣብን ውርደት ነው ። ሕዝብ ይችላል ሳይሳቀቁ ወቶ መግባት በራሱ በቂያችን ነው ሕዝብ አይችልም ብሎ ሚያስብ እውቀት አልባ ፍጡር ነው ።

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 17 днів тому

    መሳይ መኮነን የህዝብ ልጅ ትለያለህ 💚💛❤💪

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 17 днів тому

    እኮን የናተ ዘር ነኚ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 17 днів тому

    Dele le Amhara people fano ❤

  • @Cripto244
    @Cripto244 17 днів тому

    አማራ ከሌሎች አገር ወዳድ : አንድነትና ነፃነት ወዳድ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር ተባብሮ ለዘመናት ባቆማት አገር ላይ በፈለገበት ቦታ ተዘዋውሮ : ስርቶ የሚኖርባት ኢትዮጵያ እውን እናደርጋለን

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 17 днів тому

    😢😢😢😢😢እግዚኦ አምላክ ሆይ ወገኖቻችንን ጠብቅል ወገኖቸ በሰላም በየቤታቹሁ ተመለሱ ምን ላድሩጋቹሁ 😢😢😢

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 17 днів тому

    በጣም ጥሩ ንግግር ነው። መሳይ ግን ጥያቄህ ችግር ብቻ ነው።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 17 днів тому +1

    እስክድርዬኦሮምብሄርተወላጅዬዴምነጋዴዬፋኖመሪንበዶራልእዬገዛእኔመሪነኝእያለአማራንለብልፅግናለማበርከክእስክድር

  • @YilkalTassi
    @YilkalTassi 17 днів тому

    ብልፅግና የተደራጀ ማፍያ መድን ነው።

  • @Mashquke
    @Mashquke 17 днів тому

    በአማራ ሐገር ብልጵግና ፣ብአዴን ሚባልን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን በማንኛውም መንገድ ዳግም እንዲህ ያለ ድርጅት እንዳያንሰራራ አድርጎ ከስር መሰረቱ ነቅለን ማጥፋት ግዴታችን ነው ። ድል ለፋኖ!!!!!!

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 17 днів тому

    Del ltgfaw le Amhara fano ❤❤❤

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 17 днів тому

    የጀግና ፋኖ ድምፅ
    የጀግና ጋዜጠኛ ድምፅ

  • @mahderasefatesfaye8602
    @mahderasefatesfaye8602 17 днів тому

    ድልለአማራ ፋኖ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 17 днів тому +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @GvuThj
    @GvuThj 17 днів тому

    ,በናተ.አሟራ.መሔኒን
    ,ኮራሑ

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 17 днів тому

    መሳይ ጀግናችን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Thank you Fano you are right this is not an issue Messay. Please stop this question.

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 17 днів тому

    የነጎድጓድ ድምፅ ባለቤት የሆንከው መሳይ መኮንን ሆይ ብኩርናህን ጠብቅ!!!!አማራው ውለታህን ከቶ አይረሳም!!!!

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 17 днів тому

      መቸም አንረሳወም የሱን ወለታ ለእውነት የቆመ ጀግና ❤❤❤

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n 17 днів тому

    ፍትህ ለደብረ ታቦር ህዝብ ሐፍታሞች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው እኛ ሰው የለለን ምን ይዋጠን ማሪያምን እያገዱን ነው እባካቹ ድምፅ ሁኖ መሳይ ወድማለም እያገቱ 6 መቶ ሽ እየጠየቁ ካልከፈልን እየገደሉን ነው😢😢😢😢😢

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 17 днів тому

    ሁሉም ማሸነፍ የሚችለው በውይይትና ለአገር ጥቅም ቅድሚያ በመስጠት ብቻ ነው፡፡

  • @hannge7073
    @hannge7073 17 днів тому

    ሰው በማነቱ ነጻነት ያጣል ?ያማል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ጨካኞች ።ድል ለፋኖ ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ🎉🎉🎉❤❤።ምንም ይሁን ምን አማራ የተባልክ እርስበእርስ ተከባበር አማራ መሆኑ ብቻ በቂህ ነው ወንድምህ እህትህ ነው ።በቃ።

  • @user-dk5vd3js2b
    @user-dk5vd3js2b 17 днів тому +1

    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአገር አቀፍ ደረጃ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በህግ የፈረሰ ኢ ህገመንግስታዊ አደረጃጀት ነው ተብሎ የነበረው ሰላማዊ ህዝብን ለማሸበር በምስጢር የተቋቋመ ልዩ ኃይል ያለ ይመስላል።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 17 днів тому

    ድል ለፍኖ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @aeraer8
    @aeraer8 17 днів тому

    እናሸንፋለን

  • @tesfayealemu9929
    @tesfayealemu9929 17 днів тому +2

    እንደዚህ ግልፅ መረጃ ስጡ